No summary available.
ሰኔ 26 ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሃመድ Aሰግድ ጋሻው ሂሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካች……….. Aዋሽ Iንተርናሽናል ኩባንያ ጠበቃ ጐሣዬ ጉርሙ ቀረቡ መልስ ሰጪ……. ፀሐይ ዮሐንስ የህፃን ተመስገን ቱጂ ሞግዚትና Aሳዳሪ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል
የሰበር Aቤቱታ የቀረበው የሥረ ነገር ሥልጣንን በሚመለከት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በይግባኝ ተመልክቶ በሰጠው ውሣኔ ላይ ነው።
የAሁኑ መልስ ሰጭ ፀሐይ ዮሐንስ በህፃን ተመስገን ቱጂ ላይ በደረሰው የAካል ጉዳት ምክንያት በጉዳት Aድራሹ Eና ጉዳት ባደረሰው ንብረት ባለቤት ላይ የካሣ ጥያቄ (ክስ) Aቅርበዋል። ክሱ በመጀመሪያ ደረጃ የቀረበውም በቤንሻንጉል ጉS<ዝ ክልል በAሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን በከሳሽና በተከሳሽ መካከል በተነሳው የካሣ ክርክር የAሁኑ Aመልካች ጣልቃ ገብቶ ተከራክሯል።
ክc< የቀረበለት ፍ/ቤትም የተከራካሪ ወገኖችን ክርክርና ማስረጃ ተመልክቶ ተከሣሾችንም ሆነ ጣልቃ ገቡን ኃላፊነት ያለባቸው መሆኑን ጠቅሶ ለደረሰው ጉዳት ካሣ Eንዲከፍሉ ወስኗል።
የAሁኑ Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝን Aቤቱታውን ለፍደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርቧል።
የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም በይግባኝ የAሁን Aመልካችና መልስ ሰጪን ካከራከረ በኋላ፡- የፍድራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት በይግባኝ የቀረበለትን ጉዳይ ተመልክቶ ውሣኔ ለመስጠት የሚያስችለው የስረ ነገር ሥልጣን Aለው ወይስ የለውም?
የሚለውን ነጥብ መስርቷል ይህንንም Aከራካሪ ነጥብ ለይቶ ለመወሰን ይግባኝ ሰሚው ከፍተኛ ፍ/ቤት የሚከተሉትን ምክንያቶች Aስፍሯል።
ይግባኝ ባይ የይግባኝ Aቤቱታውን ወደ ፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ላያቀርብ የቻለው ይግባኝ ባዩ በፍድራል መንግሥቱ Aካላት የተመዘገበ ወይም የተቋቋመ የንግድ ድርጅት መሆኑን መነሻ በማድረግ ነው። ይሁን Eንጂ ይግባኝ ባይ በሁለት የAንድ ክልል ነዋሪዎች መካከል በተነሳ የፍትሐብሕር ክርክር ላይ ጉዳት ላደረሰው መኪና የመድን ሽፋን በመሰጠቱ የተነሳ ጉዳት Aድርሷል በተባለው መኪና ባለቤት Eግር ተተክቶ ጣልቃ ገብቶ ከመከራከሩ በስተቀር የራሱን መብትና ግድታ በሚመለከት የቀረበበት ክስ Aልነበረም። በስር ፍ/ቤትም የፍ/ቤቱን ሥልጣን Aስመልከቶ ያነሳው ክርክር Aልነበረም።
ስለሆነም ክሱ የፍድራል ጉዳይን የሚመለከት ባለመሆኑ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት በይግባኝ ተመልክቶ ለመወሰን የሚያስችለው ስልጣን የለውም። ስለሆነ በፍ/ሥ/ሕ/ቁ. 348(2) መሰረት ውሣኔውን Aጽንተን ይግባኙን ሰርዘናል በማለት ወስኗል።
የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም ይኸው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል የሚልበትን ነጥብ በመንቀስ Eንዲታረምለት ነው። ነጥቦቹም፡-
ሥልጣንን Aስመልክቶ በተከራካሪ ወገን ¡¡ ሳይነሳ ፍ/ቤቱ በEርሱ
Aነሳሽነት ማንሳቱ የሥነ ሥርዓት ግድፈት መፈጸሙን ያሳያል።
¾›ሶሳ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን በመጀመሪያ ደረጃ ተቀብሎ ውሣኔ የሰጠው ክርክሩ ከያዘው የገንዘብ መጠን Aንፃር በህገ-መንግሥቱ በተሰጠው የውክልና ሥልጣን መሰረት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትን በመተካት ስለሆነ Eንጂ ጉዳዩ የፍድራል ነው። የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በይግባኝ ተመልክቶ ውሣኔ Eንዲሰጥ Aዋጅ ቁጥር 322/95 ስለሚከለክለው የይግባኝ Aቤቱታው ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት መቅረቡ ስነ-ሥርዓታዊ ሆኖ Eያለ ውድቅ መደረጉ ህጉን መሰረት ያደረገ Aይደለም የሚሉት ናቸው።
Eኛም ጉዳዩን Aግባብነት ካለው ህግ ጋር በማገናዘብ መርምረናል።
ክሱም ሆነ የይግባኝ Aቤቱታ የቀረበለት ፍ/ቤት ክሱን፣ ይግባኙን ተመልክቶ ውሣኔ ለመስጠት የሚያስችለው የሥረ -ነገር ሥልጣን የልለው መሆኑን ከተረዳ ለልላው ተከራካሪ ወገን ስለዚሁ ጉዳይ ክርክር ባይቀርብበትም ከፍርድ በፊት በማንኛውም ጊዜ በራሱ Aነሳሽነት Aንስቶ መዝገቡን መዝጋት የሚችል ስለመሆኑ በሥነ-ሥርAት ህጉ በAንቀጽ 9፣231፣207፣211 Eና 228 የተደነገገ በመሆኑ በዚህ ረገድ ይህ ስህተት ተፈጽሟል }wKA የቀረበው/ uTKƒ ¾k[u¨< ክርክር የህግ መሰረት ያለው Aይደለም። 2ኛውን ነጥብ በሚመለከት በመጀመሪያ ክርክሩ የተነሣው የክልሉ ነዋሪ በሆኑ ሁለት ግለሰቦች መካከል ነው። በዚህ ክርክር Aመልካች ጣልቃ ገብቶ Eንዲከራከር ተፈቅዶለታል። ጣልቃ ገብቶ Eንዲከራከር በተፈቀደለት ጊዜ ጣልቃ ገቢው በፍድራል መንግሥቱ Aካላት የተመዘገበ ወይም የተቋቋመ የንግድ ድርጅት በመሆኑ ምክንያት ብቻ ጉዳዩ በፍድራል ፍ/ቤቶች ሥልጣን ሥር Eንዲወድቅ ላያደርገው ይችላል ወይ? የሚለው ጥያቄ Eንዳለ ሆኖ Aመልካች የይግባኙ ጉዳይ ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ላቀርብ ይገባዋል ለሚለው Aቤቱታው መሰረት ያደረገው የከፍተኛ ፍ/ቤትን ስለማደራጀት የወጣውን Aዋጅ ቁጥር 322/95ን በመጥቀስ ነው። የዚህ Aዋጅ ይዘት Eንደሚያስረዳው ክርክር የተነሣበትን የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልልን ጨምሮ በ5ቱም ክልሎች የሚገኙ ጠቅላይ ፍ/ቤቶች ቀደም ሲል በፍድራል ጉዳይ በህገ-መንግስቱ Aንቀጽ 80/2 በተሰጣቸው የውክልና ሥልጣን መሰረት ስለከፍተኛ ፍ/ቤት ሆነው በመጀመሪያ ደረጃ Yልጣናቸው ጉዳዮችን ተቀብለው ለማየትና ለማስተናገድ ተሰጥቷቸው የነበረው ሥልጣን ቀሪ መሆኑን የሚያሳይ Eንጂ የነዚህ ክልሎች ከፍተኛ ፍ/ቤቶች ባላቸው የውክልና ስልጣን ያዩትን የፍድራል ጉዳይ በይግባኝ ተቀብለው ለማየት ያላቸውን ሥልጣን ያስቀረ 19 20 Aይደለም። በዚህም መሰረት Aመልካች የይግባኝ Aቤቱታውን ለክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ከማቅረብ የሚያግደው ምክንያት Aልነበረም። Eራሱ ባነሳው የክርክር መስመርም ቢሆን ይህንኑ ለመንቀስ ታስቦ Eንጂ ክርክር ያስነሳው ጉዳይ በይዘቱ የፍድራል ጉዳይ ነው ለማለት ተፈልጎ Aይደለም።
No topics extracted.
ስለሆነም ሥልጣንን Aስመልክቶ የፍድራል ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ በAግባቡ ሲሆን ፍ/ቤቱ በዚህ ነጥብ ላይ ብቻ ተወስኖ ነገሩን ሰምቼ ለመወሰን የሚያስችለኝ ሥልጣን የለኝም በሚለው ውሣኔ መገደብ ሲገባው ከዚህ Aልፎ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348(1) መሰረት የሥር ፍ/ቤቱን ውሳኔ Aጽንተን ይግባኙን ሰርዘናል ማለቱ ተገቢ ሆኖ Aላገኘነውም።
የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በኮ.ቁ.38232 ግንቦት 18 ቀን 1997 ዓ.ም.
የሰጠው ውሣኔ በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348(1) መሰረት ጸንቷል። ከዚህ በፊት የተሰጠው የEግድ ትEዛዝ ተነስቷል። ይጻፍ መዝገቡ ተዘግቷል።