No summary available.
መጋቢት 06 ቀን 1997 ዓ.ም ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 377 በመዝጋት የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ የሰ/መ/ ኀዳር A5 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ Aብዱራሂም Aህመድ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ የምስራች - ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
የAቶ Aሰፋ ባላንጎ ወራሾች Aዲሱ Aሰፋ - ቀረቡ።
የAቶ ታፈሰ ሃሚስ ወራሾች - Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው በግራ ቀኙ መካከል የነበረው የፍርድ Aፈጻጸም ክርክር በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት በዳል ወረዳ ፍ/ቤት ቀጥሎ ፍ/ቤቱ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ከፍርድ ባለEዳዎች /ከተጠሪዎች/ የሚፈለገው Eዳ ተከፍሐል በማለት የAፈፃፃም መዝገቡን በመዝጋቱ Aመልካች የይግባኝ ቅሬታውን ለሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርቦ ፍ/ቤቱም ጉዳዩን መርምሮ የዳል ወረዳ ፍ/ቤት Aፈጻጸሙን የቀጠለው የክልል 14 ዞን ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 372 በሰጠው ትEዛዝ መሰረት ስለሆነ የወረዳው ፍ/ቤት በሰጠው የAፈፃፀም ትEዛዝ ይግባኝ ባይ ቅሬታ ካደረበት የይግባኝ Aቤቱታውን ማቅረብ የሚገባው Aፈጻጸሙ በወረዳው ፍ/ቤት Eንዲቀጥል ውክልናውን ከሰጠው ከክልል 14 ዞን ፍ/ቤት በላይ ለሚገኝ ፍ/ቤት Eንጂ ለሲዳማ ዞን ከ/ፍ/ቤት ይግባኝ ማቅረቡ ከፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 374 Aኳያ በAግባቡ Aይደለም በማለት ትEዛዝ በመሰጠቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች Aቤቱታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ የAሁን Aመልካች በብድር የተወሰደ ገንዘብ Eንዲከፈለው በዋናው ባለEዳና በዋሶቹ ላይ በቀድሞው የI.ህ.ዲ.ሪ.
13 14 ከፍተኛ ፍ/ቤት ክስ መስርቶ ውሣኔ ከተሰጠና Aፈፃፀሙም በኋላ በተቋቋመው የክልል 14 ዞን ፍ/ቤት ቀጥሎ Eንዳለ የ1ኛው የፍርድ ባለEዳ ንብረት ከፍ/ቤቱ የግዛት ሥልጣን ክልል ውጭ በዳል ወረዳ ፍ/ቤት የዳኝነት ሥልጣን ክልል Eንደሚገኝ ተረጋግጧል። በመሆኑም Aፈጻጸሙ በዚህ ወረዳ ፍ/ቤት Eንዲቀጥል የፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 372 በሚፈቅደው መሰረት የዞኑ ፍ/ቤት ትEዛዝ ሰጥቶ በዚሁ ትEዛዝ መሰረት Aፈፃፀሙ uዳል ወረዳ ፍ/ቤት ቀጥሎ በፍርድ ባለEዳዎች ወራሾች የሚፈለገው Eዳ መከፈሉ ተረጋግጧል በማለት ፍ/ቤቱ የAፈጻጸሙን መዝገብ በመዝጋቱ የይግባኝ Aቤቱታ ለሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቀርቦ ጉዳዩን በይግባኝ ለማየት ሥልጣን የለኝም በማለት ይግባኙን ሳይቀበል ቀርቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ የሰበር ሰሚ ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ በጉዳዩ ላይ ይግባኝ ላቀርብ የሚችለው ለየትኛው ፍ/ቤት ነው የሚለው ነጥብ ለሰበር ችሎት ቀርቦ ላመረመር Eንደሚገባው በማመኑ ተጠሪዎችን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን በይግባኝ ለማየት Aልችልም በማለት ይግባኙን ሳይቀበለው ¾መቅረቱ Aግባብነƒ ከሕጉ Aኳያ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
ፍርድን Eንዲያስፈጽም የታዘዘ ፍ/ቤት የሚኖረው ሥልጣን በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 374/ለ/ ላይ የተመለከተ ሲሆን በዚሁ መሰረትም ፍርዱን Eንዲያስፈጽም የታዘዘው ፍ/ቤት ስለ ፍርዱ Aፈጻጸም የሚሰጠው ትEዛዝና በትEዛዙም ላይ ይግባኝ ስለሚባልበት ሁኔታ ያለው ሥልጣን ዋናውን ፍርድ ከወሰነው ፍ/ቤት ሥልጣን ጋር Eኩል ሆኖ Eንደሚቆጠር ተመልክቷል።
ዋናውን ፍርድ የሰጠው ከላይ Eንደተጠቀሰው የI.ህ.ዲ.ሪ. ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን ይህንን ፍርድ Eንዲያስፈጽም የታዘዘው ደግሞ የዳል ወረዳ ፍ/ቤት ነው። ትEዛዙንም ያስተላለፈው የI.ህ.ዲ.ሪ. ከፍተኛ ፍ/ቤትን የተካው የክልል 14 ዞን ፍ/ቤት ነው። ዋናውን ፍርድ የፈረደው ፍ/ቤት የI.ህ.ዲ.ሪ.
ከፍተኛ ፍ/ቤት የነበረ ቢሆንም ይህ ፍ/ቤት በልላ ፍ/ቤት ከተተካ በኋላ የመንግሥት ለውጥን ተከትሎ በክልል 14 ፍ/ቤት ከዚያም በፍድራል ፍ/ቤት ተተክቷል።
በወቅቱ ዋናውን ፍርድ የፈረደው የI.ህ.ዲ.ሪ. ከ/ፍ/ቤት ክስ ከቀረበበትም ሆነ ፍርድ ከተሰጠበት የገንዘብ መጠን Aኳያ የነበረው የሥረ-ነገር ሥልጣን Aሁን ካለው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ጋር Eኩል ሲሆን ይህም ማለት Aሁን ባለው የፍ/ቤቶች Aወቃቀር ዋናውን ፍርድ የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት Eንደፈረደ ይቆጠራል ማለት ነው።
No topics extracted.
የዳል ወረዳ ፍ/ቤትም ይህንኑ የAፈጻጸም ጉዳይ ሲመለከት ዋናውን ውሣኔ Eንደሰጠ ከሚቆጠረው የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ጋር Eኩል ሥልጣን Eንደሚኖረው ከተጠቀሰው የሥነ-ሥርዓት ሕጉ ድንጋጌ መገንዘብ ይቻላል።
ስለሆነም በዳል ወረዳ ፍ/ቤት የሚሰጠው የAፈፃፀም ትEዛዝ በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ደረጃ Eንደተሰጠ የሚቆጠር ከመሆኑም በላይ ክስ የቀረበበትም ሆነ ፍርድ ያረፈበት የገንዘብ መጠን በወረዳው ፍ/ቤት የሥረ-ነገር ሥልጣን ሥር የሚወድቅ ስለሆነ በዚህ ጉዳይ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ሆነ የወረዳው ፍ/ቤት Eኩል ሥልጣን Eንዳላቸው መገንዘብ ስለሚቻል ይግባኙ መቅረብ ያለበት ከወረዳው ፍ/ቤት ቀጥሎ ለሚገኘው ለሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለሆነ የዞኑ ፍ/ቤት ይህን ጉዳይ በይግባኝ ለማየት Aልችልም በማለት ሳይቀበለው መቅረቱ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
15 16 2. የሲዳማ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን በይግባኝ ለማየት ሥልጣን ያለው ስለሆነ የቀረበውን ይግባኝ መርምሮ የበኩሉን ውሣኔ Eንዲሰጥ ጉዳዩ ተመልሶለታል።
ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።