No summary available.
ጥቅምት 26 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ጌታቸው ምህረቱ Aሰግድ ጋሻው ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- Aቶ መላኩ ማሞ ተጠሪ፡- Eነ ወ/ሮ ፈለቀች ማሞ (3 ሰዎች)
በዚህ መዝገብ የቀረበው በመጀመሪያ ደረጃ በሚቀርብ መቃወሚያ ላይ የተሰጠ ውሳኔ ላይ ከሥረ-ነገሩ ፍርድ በፊት ይግባኝ የማቅረብ መብትን የሚመለከት ጉዳይ ነው።
ጉዳዩ የጀመረው በሰ/ሸዋ መ/ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። የAሁ” ተጠሪዎች ለፍ/ቤቱ ባቀረቡት ክስ ከAክስታቸው በውርስ የተላለፈላቸው” ቤት የAሁኑ Aመልካች ለብቻው ይዞ ላያካፍላቸው ፈቃደኛ ባለመሆኑ ቤቱን Eንዲያካፍላቸው ጠይቀዋል።
Aመልካቹ በሰጡት መልስ የኑዛዜ ወራሽነታቸውን ቀደም ሲል በወረዳ ፍ/ቤት Aረጋግጠው የጨረሱ በመሆኑ ድጋሚ ክስ ላቀርብ Eንደማይገባው ክሱም ቢሆን በይርጋ የሚቋረጥ Eንደሆነና የቤቱ ግምትም የተጋነነ መሆኑን በመግለጽ ተከራክርዋል።
ፍ/ቤቱም ኑዛዜው በሕጉ የተቀመጠውን ፎርማላቲ Aያሟላም፤ ክሱም በይርጋ Aይቋረጥም በማለት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጎ ቤቱ በባለሙያ Eንዲገመት ትEዛዝ ሰጥቶ ውጤቱን ለመጠባበቅ ቀጠሮ ሰጥቷል።
በዚህ ብይን ላይ Aመልካች ለAማራ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ Aቅርበው ፍ/ቤቱ መልስ ሰጪዎችን ሳይጠራ የይግባኝ ቅሬታውን በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 377 መሰረት ዘግቶታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሳኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ኑዛዜው መፍረሱ Eና የይርጋው መቃወሚያም ውድቅ መደረጉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ቀርቦ Eንዲታይ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅረበዋል። ይህ ችሎትም ጉዳዩን ምርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተመለከተው ተጠሪዎች ላቀረቡት ክስ Aመልካች የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ Aቅርበዋል። ፍ/ቤቱም መቃወሚያዎቹን ውድቅ በማድረግ ቤቱ Eንዲገመት ቀጠሮ ሰጥቷል። በሥረ-ነገሩ ላይ የመጨረሻ ፍርድ ገና Aልሰጠም። በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.320(3) መሰረት በመጀመሪያ ደረጃ በሚቀርብ መቃወሚያ ላይ ፍ/ቤቱ ተገቢ መስሎ የታየውን ውሳኔ ሲሰጥ ከሥረ-ነገሩ ፍርድ በፊት ይግባኝ ማለት Eንደማይፈቀድ Eና ይግባኝ ማለት የሚቻለው የመጨረሻ የፍርድ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላ መሆኑ ተመልክቷል።
በተያዘውም ጉዳይ Aመልካች ባቀረቡት የመጀመሪያ መቃወሚያ ላይ ፍ/ቤቱ የመሰለውን ብይን ከሰጠ በኋላ በሥረ-ነገሩ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ያልሰጠ uመሆኑ ከፍ ሲል በተጠቀሰው የሥነ ሥርዓት ሕግ መሰረት በብይኑ ላይ ይግባኝ ላቀርብበት ›ይችልም። Aመልካች በዚህ ብይን ላይ ያላቸውን ቅሬታ ይግባኝ ላያቀርቡበት የሚችሉት ፍ/ቤቱ በሥረ-ነገሩ ላይ የመጨረሻ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ ነው። በመሆኑም የመጨረሻ ውሳኔ ሳይሰጥ የቀረበው ይግባኝም ሆነ የሰበር Aቤቱታ የሥነ ሥርዓት ሕጉን ያልተከተለ በመሆኑ Aመልካች ያቀረቡት Aቤቱታ ተቀባይነት የለውም። የሰ/ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤትም ጉዳዩ ይግባኝ የማይባልበት መሆኑን ገልጾ Aቤቱታውን ውድቅ uማድረግ ፋንታ ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.337 መዝጋቱ ተገቢ Aልነበረም።
11 12 2. የሰ/ሸዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 190/97 መጋቢት 06 ቀን 1997 ዓ.ም ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 377 በመዝጋት የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል።
No topics extracted.