No summary available.
የሰ/መ/ቁ. A8751 ግንቦት 26 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ታፈሰ ይርጋ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሱልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ወ/ሮ Aበበች በጅጋ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ችሎቱ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የፍድራል ከፍተኛና ጠቅላይ ፍ/ቤቶች Aመልካችና ተጠሪዎች ግንቦት 13 ቀን 1979 ዓ.ም. ያደረጉት የመያዣ ውል ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. በተደረገ የቤት ሽያጭ ውል Aልተተካም በማለት የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት በማለት የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ውሣኔውን በመሻር በግራ ቀኙ መካከል ተደርጎ የነበረው የመያዣ ውል ቀጥሎ በተደረገው የቤት ሽያጭ ውል ተተክቷል በማለት ጥቅምት 12 ቀን 1996 ዓ.ም. የተሰጠው ውሣኔ በሐሰት ተዘጋጅቶ የቀረበን ሰነድ መሰረት በማድረግ ስለሆነ የቀድሞው ውሣኔ Eንዲሰረዝ ይወሰንልን በማለት ተጠሪዎች በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 6 መሰረት Aቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ሲታይ የAሁን ተጠሪዎች በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክሩ ሲጀመር ከሣሾች የነበሩ ሲሆን በAመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ግንቦት 13 ቀን 1979 ዓ.ም. በተፈረሙ የቤት መያዣ ውል ብር 6A,AAA /ስልሳ ሺህ/ ከተከሳሽ ከAሁን Aመልካች ተበድረናል። ለብድሩ Aፈፃፀምም በመያዣነት የAዲስ Aበባ ከተማ በወረዳ 24 ቀበል 13 ክልል የሚኘውን የቤ.ቁ.1 1A99 የሆነውን ባለ Aንድ ፎቅ ከነካርታው ለተከሣሽ Aስረክበናል። የመያዣ ውሉ ከተፈረመበት ቀን ጀምሮ ለ1A ዓመት ጸንቶ የሚቆይ ሲሆን የውK< ጊዜ ካለቀ በኋላ ተከሳሽ የብድሩን ገንዘብ ተቀብለው ቤቱን ለማስከረብ ፈቃደኛ ስላልሆኑ ገንዘቡን ተቀብለው ቤቱን Eንዲያስረክቡ ኪራይም Eንዲከፍሉ ይወስንልን በማለት ጠይቀዋል።
የተጠሪዎች ክስ ለAመልካች ደርሶም በሰጡት መልስ ግንቦት 13 ቀን 1979 ዓ.ም. የመያዣ ውል ማድረጋቸውን ሳይክዱ ነገር ግን ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. በተደረገ የቤት ሽያጭ ውል የመያዣ ውሉ የተተካ ስለሆነ ክሱ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የጽሁፍ ክርክሩ በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል ከ/ፍ/ቤት ግራ ቀኙን በቃል Aከራክሮ ከሳሾች በAንድ በኩል የመያዣ ውሉ ሳይፈርስ የሽያጭ ውል ላደረግ Eንደማይችል ተደርጓል ቢባል Eንኳን ሥርዓቱ ያልተሟላ Eንደሆነና በሰነዱ ላይ ያረፈውንም ፊርማ ክደው በመከራከራቸው ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. ተደርጓል የተባለውን ውልና የገንዘብ መቀበያ ደረሰኞችን ዋናውን ኮፒ ተከሣሽ Eንዲያቀርቡ ፍ/ቤቱ ትEዛዝ ሰጥቶ ማቅረብ ያልቻሉ ሲሆን ከዚያም ፍ/ቤቱ የፊርማ ማስመርመሩ ሂደት ይቀጥል የነበረው የመያዣ ውሉን የተካው የቤት ሽያጭ ውል በAግባቡ ተቋቁሟል የሚባል ከሆነ ነው ካለ በኋላ ነባሩ ውል በAዲስ ውል ተተክቷል ወይንስ Aልተተካም የሚለውን ጭብጥ መስርቶ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1828 መሰረት መተካት Aለ ለማለት የሚቻለው ነባሩ ግድታ በግልጽ በAዲስ ግድታ የተተካ ስለመሆኑ በሚገለጽበት ጊዜ Eንደሆነ ተመልክቷል።
ነገር ግን ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. በግራ ቀኙ መካከል ተደርጓል የተባለው የቤት ሽያጭ ውል ከላይ በተጠቀሰው የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1828 መሰረት የቀድሞው የመያዣ ውል ቀሪ ስለመደረጉና በሽያጩ ውል የተተካ ስለመሆኑ ያልተገለጸ ስለሆነ የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል ተተክቷል ለማለት Aይቻልም ካለ በኋላ የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውሉ Aልተተካም የሚባል ከሆነ ከሣሾች ባቀረቡት የመያዣ ውል መሰረት ለመፈጸም ይገደዳሉ በማለት በውሣኔው ላይ Aስፍሮ ከሳሾች የተበደሩትን ብር 60,000 (ስልሳ ሺህ) ለተከሣሽ Eንዲከፍሉና ተከሣሽም በመያዣ የያዙትን ቤት ለከሳሾች Eንዲያስረክቡ በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
በዚህ ውሣኔ ቅሬታ ያደረባቸውም ተከሣሽ የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትን ውሣኔ በማጽናት ይግባኙን ሰርዟል።
ከዚህ በኋላም ተከሣሽ ለሰበር ሰሚ ችሎት Aቤቱታ Aቅርበው የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል Aልተተካም ተብሎ መወሰኑ Eንደዚሁም የቤት ሽያጭ ውሉ ኮፒ ተቀባይነት ሳያገኝ ¾መቅረቱ Aግባብነƒ ላጣራ Eንደሚገባ በመታመኑ Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ያስቀርባል በማለት ግራ ቀኙን በማከራከር የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 1826 Eና 1828 ድንጋጌዎች መሰረት ተዋዋይ ወገኖች ቀድሞ የነበራቸውን ግድታ በAዲስ ለመተካት Eንዲቻል የመጀመሪያውን ግድታ በማያጠራጥር Aኳኋን የሚያስቀር ፈቃድ ላኖር Eንደሚገባ የሚደነግጉ ሲሆን በምትክ ውሉ ላይ የቀድሞውን ውል ቀሪ ስለማድረግ በግልጽ ማስቀመጥ Eንደሚገባ Aይገልጽም። በAንፃሩ ግን Aዲሱ ግድታ የመጀመሪያውን ግድታ በማያጠራጥር Aኳኋን የሚያስቀር መሆን Eንደሚገባው የሚደነግግ ነው። በዚህ ጉዳይም የነበረው የቀድሞው ግድታ የመያዣ ውል ሲሆን Aዲሱ ግድታ ደግሞ የሽያጭ ውል Eንደመሆኑ መጠን ይህም ቀድሞ የነበረውን ግድታ በማያጠራጥር ሁኔታ የተካው መሆኑን የሚያሳይ ስለሆነ የሥር ፍ/ቤቶች በዚህ ረገድ የሰጡት የሕግ Aተረጓጎም ሲታይ በምትክ ውል ላይ የቀድሞው ውል ቀሪ ስለመደረጉ ስላልተጠቀሰ የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል Aልተተካም ሲሉ የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት ተሽሯል በማለት ጥቅምት 12 ቀን 1996 ዓ.ም.
No topics extracted.
በዋለው ችሎት ውሣኔ ሰጥቷል።
ይህ ውሣኔ ከተሰጠ በኋላም ተጠሪዎች ታህሣሥ 4 ቀን 1998 ዓ.ም.
በተፃፈ Aቤቱታ ውሣኔ የተሰጠው በሐሰት ተዘጋጅቶ በቀረበ ማስረጃ ላይ 3 4 ተመስርቶ መሆኑን በመግልጽ ውሣኔው Eንዲሰረዝ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 6 መሰረት Aቤቱታ Aቅርበዋል።
የAቤቱታውም ይዘት ተጠቃሎ ሲታይ Aመልካች ግንቦት 13 ቀን 1979 ዓ.ም. ተደርጓል የተባለው የመያዣ ውል ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም.
በተደረገ የቤት ሽያጭ ውል ተተክቷል ቢሉም በማስረጃነት ያቀረቡት ኮፒ የሽያጭ ውል በከፍተኛ ጥንቃቄ የተዘጋጀ ነው። ይ¦ውም የIትዮጵያ ፖላስ ወንጀል ምርመራ ኮፒ ሰነድ ላመረምር Eንደማይችል Aመልካች ስለሚያውቁ ለፍ/ቤቱ ያቀረቡት ፎቶ ኮፒውን ብቻ ነው። ይህም ሰነድ በሐሰት ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው። ክርክሩ ሲካሄድ ሰነዱ በሐሰት የተዘጋጀና ዶ/ር ተስፋዬ Aካሉ በሰነዱ ላይ Eንደፈረሙ ተደርጎ በማስመሰል የተፈረመ Eንጂ የEሳቸው ፊርማ Aለመሆኑን ጠቅሰን የተከራከርን ከመሆኑም በላይ ዋናው ካልቀረበ ፎቶ ኮፒ¨< ሰነድ ብቻውን ማስረጃ ሆኖ ላቀርብ Eንደማይችልም መቃወሚያ ቀርቦበት ነበር።
በወቅቱ ሰነዱ በፖላስ በኩል Eንዲመረመር ጥረት Aድርገን ዶ/ር ተስፋዬ Aካሉ ጥረታቸውን በመቀጠል በAሜሪካን Aገር በዊስትቸስተር Iሎኖስ በሚገኝ የAሜሪካን የኮልጅ ፎረንሲክ መማሪÁዎች ብሕራዊ የሰነዶች መርማሪያዎች ማኀበር Eንዲመረመር በማድረጋቸው ክርክር ያስነሳው ሰነድ በዶ/ር ተስፋዬ Aካሉ ያልተፈረመ Eንደሆነ E.ኤ.A. ታህሣሥ 1 ቀን 2AA5 ላረጋገጥ ችሐል።
ይህ ማስረጃ በሐሰት የተዘጋጀ መሆኑ ቀደም ብሎ ቢታወቅና ቢገለጽ ኖሮ ፍ/ቤቱ ውሣኔውን ላሰጥ Eንደማይችል የሚታመን በመሆኑ ጥቅምት 12 ቀን 1996 ዓ.ም. በሰበር ችሎት የተሰጠው ውሣኔ ይሰረዝልን የሚል ነው።
በAስረጂነትም ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. ተደርጓል የተባለው የቤት ሽያጭ ውል ከልሎች ማመሳከሪያ ሰነዶች ጋር በAሜሪካን Aገር በሚገኝ የAሜሪካን የኮልጅ ፎረንሲክ መርማሪዎች ብሕራዊ የሰነዶች መማሪያዎች ማኀበር በኩል ተመርምሮ ሰነዱ የተጭበረበረ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ Aቅርበዋል።
ተጠሪዎች ያቀረቡት Aቤቱታ ለAመልካች ደርሶም ጥር 22 ቀን 1998 ዓ.ም. የተፃፈ 3 ገጽ መልስ ሰጥተዋል።
የAመልካች መልስ ይዘት ጠቅለል ተደርጎ ሲታይም በሥር ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ ተጠሪዎች ያነሱት ክርክር የመያዣ ውሉ ሳይፈርስ የሽያጭ ውል ተደርጓል ለማለት Aይቻልም። ተደርጓል ቢባል Eንኳን ፊርማው ያልተሟላ በመሆኑ ፍ/ቤቱ ላቀበለው Aይገባም። ይህም ቢሆን ውሉን ተቀብለን ፊርማውን መካዳችን Aይደለም ፊርማውም ላመረመር Aይገባውም በማለት ውሉን ሳይክዱ በመከራከራቸው የሥር ፍ/ቤትና ሰበር ችሎት Aምነውበት በሰነዱ ላይ ውሣኔ የሰጡበት ስለሆነ በዚያው ነገር ላይ ሁለተኛ ክስ ማቅረባቸው ከፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 5 Aኳያ በAግባቡ Aይደለም።
Aቤቱታው ተቀባይነት Aለው ቢባል Eንኳን የቀረበው ሕጉ ባስቀመጠው የ1 ወር ጊዜ ሳይሆን ሰበር ችሎት ውሣኔ ከሰጠ ከ2 ዓመት በኋላ ስለሆነ ተቀባይነት Aይኖረውም።
ተመርማሪና ማመሳከሪያ ሰነዱ ወደ ውጭ ሄዶ Eንዲመረመር መደረጉ Aግባብ ካለመሆኑም በላይ ጉዳዩን የያዘው ፍ/ቤት ሰነዶቹ በማያጠራጥር ሁኔታ ከታወቀ የመንግሥት መ/ቤት Eንዲቀርብ ሳይደረግና በጥንቃቄም ለመርማሪው ክፍል ሳይMክ ተጠሪዎች ባሉበትና በቅርብ በሚÁደ`ጉት ክትትል ብቻ በዘፈቀደ የሚከናወን ባለመሆኑ በዚሁ ማስረጃ ላይ ተመስርተው የቀድሞው ፍርድ Eንዲሰረዝ ያቀረቡት Aቤቱታ ውድቅ ላደረግ ይገባል የሚል ነው።
ተጠሪዎችም Aቤቱታው ሕጉ ባስቀመጠው የ1 ወር ጊዜ Eንደቀረበ በመግለጽና የAመልካችን መልስ በመተቸት የመልስ መልስ ያቀረቡ ሲሆን ችሎቱም ግራ ቀኙን በቃል Aከራክሯል።
ከዚህ በኋላም ሰበር ችሎቱ የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ዳግመኛ ዳኝነት ላታይ Eንደሚገባ በማመኑ በተጠሪዎች በኩል የቀረበው ማስረጃ ለAመልካች ደርሶ ሙሉ ክርክራቸውን Eንዲያቀርቡ ትEዛዝ ሰጥቶ ሐምል 23 5 6 ቀን 1999 ዓ.ም. የተፃፈና ከቀድሞው መልስ ያልተለየ 2 ገጽ መልስ ሰጥተዋል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ይህ ሰበር ችሎትም፡-
የመጀመሪያውን ጭብጥ በተመለከተም ፍርድ Eንደገና ይታይልኝ የሚል ማመልከቻ ለAቤቱታው መሰረት የሆነው ማስረጃ ከተገኘበት በAንድ ወር ጊዜ ውስጥ መቅረብ Eንዳለበት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 6/2/ ላይ የተመለከተ ሲሆን ማስረጃው የሚገኝበትን ጊዜ በተመለከተ የይርጋ ዘመን የልለ በመሆኑ ፍርዱ Eንደገና ይታይልኝ የሚለው ማመልከቻ ማስረጃው Eንደተገኘ በማንኛውም ጊዜ መቅረብ Eንደሚችል መገንዘብ ይቻላል። በተያዘው ጉዳይ የተጠሪዎች ጠበቃ ማስረጃው የተጭበረበረ ስለመሆኑ Aሜሪካን Aገር በሚገኙት 1ኛ ተጠሪ Aማካይነት ኀዳር 22 ቀን 1998 ዓ.ም. ታውቋል በማለት ታህሣሥ 4 ቀን 1998 ዓ.ም. Aቤቱታውን ያቀረቡ ሲሆን ያቀረቡትም ማስረጃ ለAቤቱታው መሰረት ነው የሚሉት ሰነድ ኀዳር 22 ቀን 1998 ዓ.ም.
Aሜሪካን Aገር በሚገኝ የሰነድ ምርመራ ባለሙያ Aማካይነት የተመረመረ መሆኑን ያረጋግ×ል።
የAመልካች ጠበቃ Aቤቱታው የቀረበው የሰበር ችሎት ውሣኔ ከሰጠ ከ2 ዓመት በኋላ ነው ቢሉም ከላይ Eንደተጠቀሰው ማስረጃው የሚገኝበት ጊዜን በተመለከተ የይርጋ ዘመን በሕጉ ላይ ያልተመለከተ ከመሆኑም በላይ ተጠሪዎች ለAቤቱታው መሰረት ነው የሚሉት ማስረጃ በተገኘ በ1 ወር ጊዜ ውስጥ Aቤቱታው ያልቀረበ ስለመሆኑ ተቃራኒ ማስረጃ በማቅረብ Aላስተባበሉም።
ስለሆነም የAመልካች ጠበቃ Aቤቱታው በ1 ወር ጊዜ ውስጥ Aልቀረበም በማለት ያቀረቡት ክርክር የማስረጃ ድጋፍ የልለው ስለሆነ ተቀባይነት ያለው ሆኖ Aልተገኘም።
Aቤቱታው በ1 ወር ጊዜ ውስጥ ከቀረበ ጥቅምት 12 ቀን 1996 ዓ.ም.
በዚህ ሰበር ችሎት የተሰጠው ውሣኔ ላሰረዝ ይገባል ወይንስ Aይገባም የሚለውን ሁለተኛ ጭብጥ በተመለከተም በመርህ ደረጃ Aንድ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ በዚያው ሥረ ነገርና ጭብጥ ላይ ተመስርቶ በተመሣሣይ ተከራካሪ ወገኖች መካከል ድጋሚ ዳኝነት ላታይ Eንደማይችል በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 5 ላይ የተደነገገ ሲሆን ከፍርድ በኋላ Aዲስ ማስረጃ በተገኘ ጊዜ ግን ፍርድ Eንደገና ላታይ Eንደሚችል በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 6 ላይ ተመልክቷል። ይህም የAጠቃላይ መርሁ ልዩ ሁኔታ /exception to the general rule/ Eንደሆነ መገንዘብ ይቻላል።
በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 6 መሰረት Aንድ ፍርድ ከተሰጠ በኋላ የተሰጠውን ፍርድ ላያስለውጥ የሚችል Aዲስ ማስረጃ በAንድ ተከራካሪ ወገን መገኘት ብቻውን ፍርዱ Eንደገና Eንዲታይ የማያበቃ ሲሆን ፍርዱን Eንደገና ለማየት ማስረጃው በሐሰት ተዘጋጅቶ የቀረበ ሰነድን፣ ሐሰተኛ የምስክርነት ቃልን፣ መደለያን ወይንም ወንጀል ጠቀስ የሆነ ተግባርን መሰረት ያደረገ ሆኖ በሚገኝበት ጊዜ Eንደሆነ በሕጉ ላይ ተመልክቷል። ከዚህም በተጨማሪ Aዲስ የተገኘው ማስረጃ የውሣኔውን መሰረታዊ ይዘት የሚነካ /Substantially affects the merit of the case/ መሆን Aለበት።
በተያዘው ጉዳይ ክርክሩን በመጀመሪያ የዳኝነት ስልጣኑ ሲመለከተው በነበረው የፍ/ከ/ፍ/ቤት የተጠሪዎች ዋናው የክርክር መስመር ግንቦት 13 ቀን 1979 ዓ.ም. የተደረገው የመያዣ ውል ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. ተደርጓል በተባለ የሽያጭ ውል Aልተተካም የሚል የነበረ ሲሆን በAማራጭም የሽያጭ ውሉ Aልተደረገም በማለት ፊርማውንም ክደው ተከራክረዋል።
ፊርማውም የተካደ በመሆኑም Aመልካች የውሉን ዋና ኮፒ /Oርጅናል/ Eንዲያቀርቡ ፍ/ቤቱ ትEዛዝ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም በትEዛዙ መሰረት ዋናው 7 8 ሰነድ ሳይቀርብ በመቅረቱ ሰነዱ ያልተመረመረ ሲሆን ፍ/ቤቱም የማስመርመሩ ሂደት መቀጠል የነበረበት የመያዣ ውሉን የተካው የቤት ሽያጭ ውል መተካቱ ሕጉ በሚያዘው መሰረት ተደርጓል የሚባል ከሆነ ነው ብሎ በዚሁ ጭብጥ ላይ ተመስርቶ የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል የተተካ ስለመሆኑ በሽያጭ ውሉ ላይ በማያጠራጥር Aኳኋን ያልተገለጸ ስለሆነ መያዣው በሽያጭ Aልተተካም በማለት ለጉዳዩ Eልባት ሰጥቷል።
የፍ/ከ/ፍ/ቤት ለጉዳዩ Eልባት የሰጠው በዚህ መልኩ ስለሆነ በጠቅላይ ፍ/ቤትም ሆነ በሰበር ችሎት ክርክሩ የታየው የመያዣ ውሉ በቤት ሽያጭ ውል ተተክቷል ወይንስ Aልተተካም በሚለው ላይ ተመስርቶ ነው።
የሰበር ችሎት የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውሉ ተተክቷል በማለት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔ በመሻር ውሣኔ ከሰጠ በኋላ ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም.
ተደርጓል የተባለው የቤት ሽያጭ ውል ኮፒ ተጠሪዎች ከላይ በተጠቀሰውና Aሜሪካን Aገር በሚገኝ የሰነድ ምርመራ የግል ተቋም ከልሎች የተለያዩ ማመሳከሪያዎች ጋር ተነጻጽሮ Eንዲመረመር በማስደረግ በሙያው Eርግጠኛነትና ምክንያታዊ በሆነ ግምት /Reasonable degree of professional certainty/ ተመርማሪው ሰነድ የተጭበረበረና ፊርማውም የ1ኛ ተጠሪ Eንዳልሆነ የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aቅርበዋል።
ይሁንና የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል ተተክቷል ወይንስ Aልተተካም የሚለው በዋናነት በሕግ ላይ የተመሰረተ የሕግ ጭብጥ Eንጂ በማስረጃ ላይ የተመሰረተ የፍሬ ነገር ጭብጥ Aይደለም። መተካት Aለ ወይንስ የለም የሚለው የሕግ ጭብጥም Eልባት የሚያገኘው ለጉዳዩ Aግባብነት ካለው የፍ/ብ/ሕ/ቁ/ 1826 Eና 1828 Aኳያ በመመልከት ሲሆን ይህ ሰበር ችሎትም ጉዳዩን ከዚሁ Aንፃር ተመልክቶ መተካት Aለ በማለት Aስቀድሞ ውሣኔ ሰጥቷል።
ተጠሪዎች ዳኝነት Eንደገና Eንዲታይ Aቤቱታ ያቀረቡት ግንቦት 21 ቀን 1979 ዓ.ም. ተደርጓል የተባለው የቤት ሽያጭ ውል የተጭበረበረ ነው በማለት ነው። ሆኖም ግን ከላይ Aንደተመለከተው በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ ሰነዱ የተጭበረበረ መሆኑን Aስመልክቶ በተጠሪዎች የቀረበው ክርክር ዋናው ሰነድ ላቀርብ ባለመቻሉ ምክንያት ፊርማ የማስመርመሩ ሂደት ተቋርጦ ክርክሩ ከመተካት Aኳያ ብቻ ታይቶ ውሣኔ የተሰጠ ስለሆነና ይህም ፊርማውን ፍ/ቤቱ የተቀበለው መሆኑን ስለሚያስገነዝብ መተካት የለም በማለት ፍ/ቤቱ የሰጠው ውሣኔ ተጠሪዎችን ረቺ Aድርጎ የነበረ ቢሆንም በፊርማ ረገድ በቀረበው ክርክር ላይ ፍ/ቤቱ ገፍቶ በመሄድ ለጉዳዩ Eልባት ሳይሰጥ በመቅረቱ ቅሬታ ካለ በዚህ ላይ የይግባኝ ቅሬታ ለበላይ ፍ/ቤት ያልቀረበ ከመሆኑም በላይ ድጋሚ ዳኝነት Eንዲታይ Aቤቱታ የቀረበበትም የሰበር ችሎት ውሣኔ የሰጠው የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውሉ ተተክቷል ወይንስ Aልተተካም በሚለው ጭብጥ ላይ ብቻ ተመስርቶ ስለሆነ የሽያጩ ውል የተጭበረበረ ነው ቢባል Eንኳን በዚህ ላይ ተመስርቶ ውሣኔ ያልሰጠ በመሆኑ ይህ ሰበር ችሎት ቀደም ሲል የመያዣ ውሉ በሽያጭ ውል ተተክቷል በማለት የሰጠው ውሣኔ ፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 6 መሰረት ተጠሪዎች ባቀረቡት Aቤቱታ ላሰረዝ የሚገባው /Set aside/ Aይደለም ብለን Aቤቱታውን ባለመቀበል መዝገቡን ዘግተን ወደ መ/ቤት መልሰናል።
ት E ዛ ዝ በችሎቱ ትEዛዝ Eንዲቀርብ የተደረገው የፖላስ የምርመራ መዝገብ በመጣበት Aኳኋን ይመለስ ብለናል።
ተጨማሪ ትEዛዝ ይህ ችሎት መጋቢት 17 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው የEግድ ትEዛዝ በዚህ ትEዛዝ ተነስቷል። ይፃፈ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 9 10