No summary available.
ኀዳር 26 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- ግሎባል ሆቴል ኃ/የተ/የግል ማኀበር - ጠበቃ ብስራት ሐመልማል ቀረበ።
ተጠሪ፡- ሚስተር ኒኮላ Aስ ፓፓቻት ዚስ - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፣ ፍ ር ድ፣ 373 374 በዚህ ጉዳይ የAሁኑ Aመልካች በተጠሪ ላይ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት Aቅርቦት የነበረው ክስ፣ የAሁኑ ተጠሪ በAመልካች ሆቴል ለተገለገለበት ክፍያ የሰጣቸው የክፍያ ማዘዣዎች በባንክ ተቀባይነት በማጣታቸው ብር 85‚467.24 /ሰማኒያ Aምስት ሺ Aራት መቶ ስልሣ ሰባት ብር ከሃያ Aራት ሳንቲም/ ይክፈል የሚል ነው። የስር ፍ/ቤት በበኩሉ ተከሳሽ የውጭ Aገር ዜጋ ስለመሆኑም በ28/5/99 ቃለ መሐላ Aቅርቧል። በዚህ መሰረት የውጭ Aገር ዜጋ የክርክሩ ተካፋይ በሚሆንበት ጊዜ ግልጽ ነገር /Foreign Elements/ Eንደሚኖር ይታመናል፤ ይህም የግለሰብ ዓለምAቀፍ ሕግን /Private International law/ የሚያስነሳ ይሆናል በAዋጅ ቁ. 25/88 Aንቀጽ 11/2/ሀ/ መሰረት ደግሞ Eንዲህ Aይነት ጉዳዮችን ለማየት ስልጣኑ የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ስለሆነ ጉዳዩን ለማየት ሥልጣን የለኝም በማለት ወስኗል። ይግባኝ ቀርቦለት የነበረውም የፍ/ከፍ/ቤት ውሣኔውን Aጽንቶታል።
የሰበር ቅሬታ ማመልከቻው የቀረበው በዚህ ነጥብ ላይ ነው። ይህ ችሎት የካቲት 12 ቀን 1999 በሰጠው ትEዛዝ የውጭ Aገር ዜጋ ተከራካሪ በሆነበት ጉዳይ ላይ የግለሰብ AለምAቀፍ ሕግ ጥያቄ ይነሳል በሚል የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ጉዳዩን Aይቶ ለመወሰን ስልጣን የለውም መባሉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ ታዞ ግራ ቀኙ ያቀረቡትን መልስ Eና የመልስ መልስ Eንዲሁም ጥቅምት 14 ቀን 2AAA ዓ.ም. በችሎት የተደረገው የቃል ክርክር Aድምጧል።
በመሰረቱ የፍድራል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ Aዋጅ ቁጥር 25/88 Aንቀጽ 11/2/ሀ/ የግለሰብ ዓለም Aቀፍ ሕግ /ፕራይቬት Iንተርናሽናል ሎው/ የሚመለከቱ ጉዳዮች በሚኖሩ ጊዜ የፍድራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት የመጀመሪያ ደረጃ የፍትሐብሕር የዳኝነት ሥልጣን Eንደሚኖረው ተመልከቷል። Aዋጁ የፍርድ ቤቱን ስልጣን በዚህ መልክ የደነገገው Aንድም፣ ወደፊት በሥራ፣ ላይ የሚውለው የAገሪቱ የግለሰብ Aለም Aቀፍ ሕግ በሕግ Aውጪው Aካል ፀድቆ በስራ ላይ ሲውል በዚህ ዙሪያ የሚነሱ የሕግ ክርክሮችን የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመጀመሪያ የዳኝነት ሥልጣን Aይቶ Eንዲወስን Aላያም Aሁን ባለው ሁኔታ ለIትዮጵያ ፍ/ቤቶች ለዳኝነት በቀረበ Aንድ ጉዳይ ላይ ከተከራከሪ ወገኖች Aንዱ የIትዮጵያ ሕግ ከAመልካቹ Aገር ሕግ ወይም ከልላ Aገር ሕግ ጋር ይጋጫል ወይም ይቃረናል በማለት በIትዮጵያ ሕግ Eንዳይዳኝ ወይም በራሱ ወይም በልላ Aገር ሕግ ጉዳዩ Eንዲታይና Eንዲወሰንለት ሲያመለክት ወይም በልላ Aነጋገር ለዳኝነት የቀረበው ጉዳይ በባሕሪው ከAንድ በላይ የሆኑ የሕግ ስርዓቶችን ለጉዳዩ Aወሳሰን የሚጋብዝና የየትኛው ሥርዓት ሕግ ተመራጭ ላሆን ይገባል የሚለው ክርክር ሲነሳ የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመጀመሪያ የፍትሐብሕር የዳኝነት ስልጣን Aይቶ Eንዲወስን ከመደረጉ ውጭ በማናቸውም ሁኔታ ከተከራካሪ ወገኖች Aንዱ የውጪ Aገር ዜጋ በሆነበት ጊዜ ሁሉ በተከራካሪ ወገን ጥያቄ ባይነሳም ክርክሩ የፕራይቬት Iንተርናሽናል ሎው ጥያቄ ያስነሳል ብሎ ማለቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
52718 የሰጡዋቸው ውሣኔዎች ተሽሯል፣
ነ/ዓ 375 376 የሰበር መ/ቁጥር 29AA5 ሚያዝያ 14 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቃቂ ቃላቲ ክፍለ ከተማ መሬት Aስተዳደር ጽ/ቤት ተጠሪዎች፡-
ግርማቸው ይላላ ቀረበ።
Aዲስ Aበባ ከተማ የመሬት ልማትና Aስተዳደር ባለስልጣን መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የግንባታ ፈቃድ Eና ካርታ ይሰጠኝ በሚል 1ኛ ተጠሪ ያቀረበውን ክስ መሰረት ያደረገ ክርክርን የሚመለከት ነው። ተጠሪው ክስ የመሰረተው በ2ኛው ተጠሪ ላይ ነበር። ክሱ የቀረበለት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም በሁለቱ መካከል የተሰማውን ክርክር ከመረመረ በኋላ፣ 2ኛ ተጠሪ የተጠየቀውን የግንባታ ፈቃድ Eና ካርታ ለ1ኛ ተጠሪ ይስጥ በማለት ውሣኔ ሰጥቶAል። የAሁኑ Aመልካች ክርክሩ የEኔን መብት የሚነካ ነው በማለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ ሕግ ቁጥር 358 መሰረት መቃወሚያ ያቀረበው ከዚህ በኋላ ነው። ፍ/ቤቱም መቃወሚያውን የተመለከተ ቢሆንም፤ በመጨረሻ ግን ተቃዋሚው /የAሁኑ Aመልካች/ ተጠሪነቱ ለ2ኛ ተጠሪ በመሆኑ ቀደም ሲል በተደረገው ክርክር ተካፋይ Aልነበረም የሚባል Aይደለም የሚል ምክንያት በመስጠት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጓል። በዚህ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔውን AጽንቶAል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች የካቲት 14 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪዎችን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aመልካች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 358 መሰረት ያቀረበው መቃወሚያ ተቀባይነት የለውም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ፣ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
Eንደምንመለከተው Aመልካች በAቃቂ ክፍለ ከተማ ስር የተደራጀ Aስፈፃሚ Aካል ነው። በተሻሻለው የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ቻርተር Aዋጅ ቁ. 361/95 Aንቀጽ 1A/2/ Eንደተመለከተው በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ስር ያሉት ክፍለ ከተሞች የየራሳቸው ምክር ቤት፣ ዋና Aስፈፃሚ Eና ቋሚ ኮሚቴ ኖሯቸው የተደራጁ ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው Aካላት ናቸው።
በAዋጁ Aንቀጽ 3A Eንደተደነገገውም ክፍለ ከተሞች ባልተማከለ የስልጣን ክፍፍል መርህ በተሰጠው የቦታ ክልል ማዘጋጃ ቤት በመሆንና ከከተማው 377 378 ማEከል ጋር በመቀናጀት ይሰራሉ፤ በሥራቸው የሚገኙትን ቀበልዎችም ያስተዳድራሉ። በAጠቃላይ በAዋጁ Aንቀጽ 1A በተመለከተው Aይነት የከተማው Aስተዳደር የስልጣን Aካላት የተደራጁ ሲሆን፣ ከነዚህ Aንዱ ክፍለ ከተማ ነው። ከዚህ Eንግዲህ መገንዘብ የሚቻለው Eያንዳንዱ ክፍለ ከተማ የራሱ የሕግ ሰውነት ያለው Eና በሕግ በተሰጠው የስልጣን ክልል ውስጥ በራሱ ኃላፊነት የሚንቀሳቀስ Eንደሆነ ነው።
በዚህ መዝገብ በሁለተኛ ተጠሪነት የተመዘገበው Aካል ለሰበር Aቤቱታው በሰጠው መልስ ክፍለ ከተሞች ካርታ Eና የግንባታ ፈቃድ የመስጠት ስልጣንና ተግባር በቻርተሩ Eና ቻርተሩን መሰረት በማድረግ በወጡት የከተማው Aስተዳደር Aዋጆች Eንደተሰጣቸው AረጋግጦAል። በዚህ ረገድ የAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ካወጣቸው Aዋጆች Aንዱ በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር የክፍለ ከተማዎችና የቀበልዎች Aስተዳደር ለማቋቋም የወጣውን Aዋጅ ቁ. 1/95ን ለማሻሻል የወጣው Aዋጅ ቁ. 18/97 ሲሆን፣ ይህ Aዋጅ በክፍለ ከተማው ውስጥ ያለውን ቦታ የማስተዳደር ስልጣን የክፍለ ከተማው Eንደሆነ ያመለክታል። ቦታ ማስተዳደር ደግሞ ለAሁኑ ክርክር መነሻ የሆነውንም Eንደሚያጠቃልል በAዋጁ Aንቀጽ 2 ተመልክቶAል። Aመልካች በተጠሪዎች መካከል በተደረገው ክርክር መነሻነት ውሣኔ የተሰጠበት ጉዳይ Eኔን የሚመለከት ነው በማለት መቃወሚያ ያቀረበውም በዚህ ምክንያት ነው።
ነገሩን Aጠቃለን ስንመለከተው Aመልካች የራሱ የሆነ ሕጋዊ ሰውነት ያለው ነው። ለክርክሩ መነሻ የሆነው ጉዳይም በሱ የስልጣን ክልል ውስጥ የሚከናወን ነው። በመሆኑም Aያገባህም የሚባልበት የሕግ ምክንያት የለም። የስር ፍ/ቤቶች Eነዚህን ሁኔታዎች ባለማገናዘባቸው የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቶAል።
ው ሣ ኔ
48511 ሚያዝያ 11 ቀን 1998 ዓ.ም. ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 47682 ጥር 23 ቀን 1999 ዓ.ም. በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መ/ቁ. 3A298 ጥር 2A ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- Aቶ የሺወንድም Aቡሐይ ተጠሪ፡- Aቶ Aየነው ማለደ መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው በተጠሪ ላይ ተሰጥቶ የነበረው የመጥፋት ውሣኔ ሲሰረዝ Aመልካች ለ3ኛ ወገን በሽያጭ Aስተላልፈውታል የተባለውን ቤት ለተጠሪ ላመለሱ ይገባል የሚሉት በበታች ፍ/ቤቶች የተሰጡት ውሣኔዎች መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞባቸዋል ሲሉ Aመልካች የሰበር Aቤቱታ በማቅረባቸው ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪ ለሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት Aቤቱታ በAመልካች ጠያቂነት ቀደም ሲል በወረዳ ፍ/ቤት በተጠሪ ላይ በተሰጠው የመጥፋት ውሣኔ የተነሣ መሆኑን ገልፀው የግል ንብረቴ የሆነውና የዋጋ ግምቱም ብር 5A.AAA (ሃምሣ ሺህ) የሆነው ቤት Aመልካች ለ3ኛ ወገን በሽያጭ ያስተላለፈው ስለሆነ Eንዲመለስ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቀዋል።
Aመልካችም ቀርበው በሰጡት መልስ ተጠሪ ከEናቴ ጋር ጋብቻ መሥርቶ Eያለ Eናቴን ጥሎ በመጥፋቱ በሽተኛ ስለነበረች Eሷን ለማሣከም ገንዘብ በማስፈለጉ ቤቱ የተሸጠ ሲሆን የሽያጩ ዋጋም በከሣሽ Eንደተጠቀሰው ብር 5A,000 /ሃምሣ ሺህ/ ሣይሆን ብር 25,000 /ሃያ Aምስት ሺህ/ ነው በማለት ክሱ ላሰረዝ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ክርክሩን ከቀረበው ማስረጃ Aኳያ መርምሮ ተከሣሽ ለክሱ ምክንያት የሆነው ቤት የከሣሽና የEናቴ የጋራ ሀብት ነው የሚል ክርክር ቢያቀርብም ከጎንደር ከተማ Aገልግሎት ጽ/ቤት የቀረበው የሰነድ ማስረጃና Eንደዚሁም በከሣሽ በኩል የቀረቡት ምስክሮች በሰጡት ቃል ከሣሽ ከተከሣሽ Eናት ጋር ጋብቻ ከመመሥረታቸው በፊት የሰሩት ቤት Eንደሆነ ስለሚያረጋግጥ ተከሣሽ ቤቱ የጋራ ንብረት ነው በማለት ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የለውም ካለ በኋላ ጠፍቷል የተባለ ሰው ከመጣ ጠፍቷል መባሉ ተሰርዞ ወደ ልላ ሰው ተላለፎ የሚገኝ ንብረትም ላመለስለት Eንደሚገባ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 171(1) ላይ የተመለከተ በመሆኑ በዚሁ መሰረት ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ቤት ለከሣሽ ላመለስ ይገባል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተከሣሽ በዚሁ ውሣኔ ቅር በመሰኘት የይግባኝ ቅሬታቸውን ለAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ያቀረቡ ቢሆንም በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 337 መሰረት ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሣይቀበለው ቀርቷል።
ይህ ሰበር ሰሚ ችሎትም የቀረበለትን Aቤቱታ መርምሮ Aመልካች ተጠሪ ጠፍተዋል በማለት የመጥፋት ውሣኔ ካገኙ በኋላ ወራሽነታቸውን Aረጋግጠው የተጠሪን ቤት ለ3ኛ ወገን መሸጣቸው በተረጋገጠበት ሁኔታ ተጠሪ ሲመለሱ ላመለስላቸው የሚገባው የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ወይንስ ቤቱ Eራሱ የሚለው ነጥብ ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 171 Aኳያ Aቤቱታው ለሰበር ቀረቦ ተጣርቶ ላወሰን የሚገባው ሆኖ በማግኘቱ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ነጥብ ከላይ የተመለከተው ሲሆን የሰበር Aቤቱታው ያስቀርባል ከተባለበት ነጥብ Aኳያ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በተጠሪ ላይ የመጥፋት ውሣኔ ከተሰጠ በኋላ ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ቤት በሽያጭ ወደ 3ኛ ወገን Eንደተላለፈ ግራ ቀኙን Aላከራከረም።
የመጥፋት ውሣኔን ውጤት ቀሪ ከሚያደርጉ ምክንያቶች /effects of termination of absence/ ጠፍቷል የተባለው ሰው መመለስ Eንደሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
171 ላይ ተመልክቷል። በዚህ ድንጋጌ መሰረትም ጠፋ የተባለው ሰው በተመለሰ ጊዜ ንብረቶቹን በሚገኙበት Aኳኋን መልሶ የመረከብ Eንደዚሁም የተሸጡትን ንብረቶች ዋጋ የማግኘት መብት Eንዳለው በግልጽ ተመልክቷል።
በተያዘውም ጉዳይ ንብረትነቱ የተጠሪ የሆነው ቤት መሸጡ ከተረጋገጠ ከላይ ከተጠቀሰው ድንጋጌ Aኳያ ተጠሪ ላረከቡ የሚገባቸው የተሸጠውን ቤት ሣይሆን የሽያጩን ዋጋ ነው ማለት ነው። የሽያጩን ዋጋ በተመለከተም Aመልካች በብር 25,000 /ሃያ Aምስት ሺህ/ መሸጡን ሲገልፁ ተጠሪ ዋጋው ብር 5A.AAA (ሃምሣ ሺህ) Eንደሆነ ከመግለጽ በስተቀር በዚህ ዋጋ የተሸጠ መሆኑን ማስረጃ Aቅርበው Aልተከራከሩም።
ስለሆነም የበታች ፍ/ቤቶች በሽያጭ የተላለፈው ቤት ለተጠሪ ላመለስላቸው ይገባል በማለት የሰጡት ውሣኔ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
348/1/ መሰረት ተሽሯል።
ለክርክሩ ምክንያት የሆነው ቤት በብር 25.AAA (ሃያ Aምስት ሺህ) ስለመሸጡ የተረጋገጠ ስለሆነ የህንኑ የሽያጭ ገንዘብ ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስካለቀ ድረስ ከሚታሰብ 9% (ዘጠኝ በመቶ) ወለድ ጋር Aመልካች ለተጠሪ Eንዲከፍሉ ተወስኗል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።