No summary available.
መ/ቁ.2648A ጥቅምት 14 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮልጅ - Aልቀረበም ተጠሪ፡- Aቶ ቢንያም ዓለማየሁ - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
የAሁኑ ተጠሪ በጥር 12 ቀን 1995 ዓ.ም በሥር ፍ/ቤት መሥርቶት በነበር ክስ፣ከታህሣሥ 22 ቀን 1984 ዓ.ም ጀምሮ በልክቸረር 3 ማEረግ በመነሻ ደሞዝ ብር 85A Eተየከፈለው ሲያገለግል መቆየቱን ገልጾ፣በወቅቱ ማግኘት የሚገባውን Eድገትና የደሞዝ ጭማሪ Eንዳያገኝ በርካታ Aስተዳደራዊ በደሎች የደረሱበት መሆኑን፤ ከ1989 ዓ.ም--1991 ዓ.ም AለAግባብ ከሥራ መታገዱን፣ በድጋሚ ከ1992 ዓ.ም Eስከ 1994 ዓ.ም ከሥራ መታገዱን በመጨረሻም በቂ ምክንያት ሣይኖር ከሥራ መባረሩን ገልጾ ወደሥራው Eንዲመለስ፣ ማግኘት የነበረበት የደረጃ Eድገትና የደሞዝ ጭማሪ በAግባቡ ተሰልቶ Eንዲከፈለው፤ ከዚሁ ጋር ውዝፍ ደሞዙ ጭምር ብር 157,935 Eንዲከፈለው ጠይቋል። የAሁኑ Aመልካች በነገረፈጁ Aማካኝነት በሰጠው መልስ፣ የAሁኑ ተጠሪ ከሥራ የታገደውም ቀጥሎም የተሰናበተው በዲሲÝላን ጥፋት መሆኑን፤ ጥፋቱም በኮልጁ የዲስÝላን ኮሚቴ Eና በማንጅሜንቱ በAግባቡ የተሰጠ ውሣኔ መሆኑን ተረድቶ ቦርዱ ውሣኔውን ያፀደቀ መሆኑን በመግለጽ ተከራክሯል። ጉዳዩን በመጀመሪያ የዳኝነት ሥልጣን የሚመራው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የAሁኑ Aመልካች መልስ ሰጭን ከሥራ ያገደውና ያሰናበተው AለAግባብ ስለሆነ ወደ ሥራው Eንዲመለስው፣ በተጨማሪ ከ1988 ዓ.ም ጀምሮ መልስ ሰጭ ከሥራ Eስከተሰናበተ ጊዜ ድረስ ሣይከፈል የቀረውን ደሞዝና የቤት ኪራይ Aበል ብር 32,765 /ሰላሣ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ስልሣ Aምስት ብር/ Eንዲከፍል ወስኗል። ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ቅሬታ ላይ ሲሆን የAሁኑ Aመልካች ነሐሴ 3 ቀን 1998 ዓ.ም ጽፎ ያቀረበው የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ ተመርምሮ ያስቀርባል በመባሉ የግራ ቀኙ መልስ Eና የመ/መልስ ከመዝገቡ ጋር Eንዲያያዝ ተደርጓል።
በዚህ ጉዳይ በሰበር ችሎቱ በጭብጥነት ተይዞ ላመረመር የሚገባው ጉዳይ፣ በAመልካችና በመልስ ሰጭው መካከል ተደርጎ ነበር የተባለው የውል ግንኙነት የሚመራው በየትኛው ሕግ ነው? የሥር ፍ/ቤቶች ጉዳዩን Aይተው ለመወሰን ሥልጣን የነበራቸው መሆኑን Aለመሆኑን? ነው። ይህ ችሎት በዚሁ ጉዳይ ከጉዳዩ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን የከፍተኛ ትምህር ተቋማት መምህራን ቅጥር፣ Aስተዳደርና የዲሲÝላን Aወሳሰን ማንዋሎችንና የኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮልጅን ለማቋቋም የወጣውን ደንብ Aግባብ ካላቸው ሕጎች ጋር Aገናዝቦ መርምሯል።
በመሰረቱ የኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮልጅ የተቋቋመው በAዲስ Aበባ ከተማ Aስተዳደር ምክር ቤት በደንብ ቁጥር 12/1991 መሰረት ነው።
በዚሁ ደንብ በAንቀጽ 9 ንUስ Aንቀጽ 4 ላይ በግልጽ Eንደተመለከተው የኮልጁ Aካዳሚክ ሰራተኞች ስለሚቀጠሩበትና ስለሚተዳደሩበት ሁኔታ ተገቢውን ለመወሰን Eንዲችል ለኮልጁ ቦርድ ሥልጣን ሰጥቶታል። ከዚህ በመቀጠል ከነሐሴ ወር 1993 ጀምሮ ተግባራዊ የሆነው የኮልጁ መተዳደሪያ ዝርዘር ደንብ ወይም «ልጂስልሽን» በሥራ ላይ ውሎ ሙሉ ተፈፃሚነት የነበረው ስለመሆኑ ግራ ቀኙ Aልተካካዱም በዚህ ደንብ በክፍል Aምስት ውስጥ ስለAካዳሚክ ባልደረቦች ምደባና Eድገት፣ ስለዲሲÝላን ጥፋቶችን Aካሄድና የውሣኔ Aሰጣጥ ሥርዓቶች በሰፊው ተደንግጓል። በዚሁ ክፍል በAንቀጽ 5.4.7 ላይ በግልጽ Eንደተመለከተው በAካዳሚክ ባልደረባ ላይ የሚሰጡ የዲሲÝላን ኮሚቴ የመጨረሻ ውሣኔዎች ተፈፃሚነት የሚኖራቸው በዲኑ ወይም በቦርዱ በሚሰጡ የመጨረሻ ውሣኔዎች መሆኑ ተመልክቷል።
በያዝነው ጉዳይ በተጠሪ ላይ ተወሰዱ የተባሉት Aስተዳደራዊ ውሣኔዎች ከፍ ሲል የተመለከተው የAካሄዱ ሥነ ሥርዓት ተከትለው የተወሰዱ መሆኑ ታውቋል። የሥር ፍ/ቤት Aስተዳደራዊ Aካሄዳቸውን ተከትለው የተሰጡ የመጨረሻ የዲሲÝላን ውሣኔዎችን Eንደገና መርምሮ ለመወሰን የሚያስችለው የሕግ ሥልጣን ስለመኖሩ በውሣኔው ሣያመለክት የAሁኑ Aመልካች ተጠሪን ከሥራ ያገደውና ያሰናበተው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን? Eንዲሁም የAሁኑ ተጠሪ ማግኘት የሚገባውን ደሞዝና የደረጃ Eድገት የተነፈገው በተገቢው መንገድ ነው ወይስ Aይደለም? የሚልና ልሎች ጭብጦችን ይዞ የደረሰበት መደምደሚያ ሕግ Aውጪው ለትምህርት ተቋማት የሰጠውን ተቋማዊ ነፃነት በጽኑ የሚፃረር ከመሆኑ በተጨማሪ የዳኝነት Aካላቱ በሕግ ተለይቶ ባልተሰጣቸው ተግባር ያከናወኑት ተግባር በመሆኑ መሰረታዊ የሕግ ሥህተት የተፈፀመበት ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
No topics extracted.
29A61 የመጨረሻ Aስተዳደራዊ ውሣኔ ያገኘውን ጉዳይ Eንደገና Aይተው ለመወሰን የሚያስችላቸው ሥልጣን ሣይኖር የሰጡዋቸው ውሣኔዎች ተሽረዋል፣
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.ወ
ኀዳር 26 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- ግሎባል ሆቴል ኃ/የተ/የግል ማኀበር - ጠበቃ ብስራት ሐመልማል ቀረበ።
ተጠሪ፡- ሚስተር ኒኮላ Aስ ፓፓቻት ዚስ - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል፣ ፍ ር ድ፣ 373 374