No summary available.
ግንቦት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- የማኀበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ ተስፋዬ ምንዳገኝ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ወ/ር ስዩም ካሣ - Aልቀረቡም።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ክርክር የጀመረው በO/ብ/ክ/መ/ የAሩሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት የAሁኑ Aመልካች በተጠሪው ላይ ሰኔ 11 ቀን 1994 ዓ.ም. ባቀረበው ክስ ሲሆን ይዘቱም ተጠሪው ጡረታ ወጥተው ጡረታ Aበል Eየተከፈላቸው ከሕግ ውጪ በመንግሥት መ/ቤት /የAሰላ ማዘጋጃ ቤት/ ተቀጥረው ደሞዝም Eያገኙ በመሆኑ ከሰኔ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. Eስከ ነሐሴ 3A ቀን 1988 ዓ.ም.
ድረስ Eና ከመስከረም 1 ቀን 1989 ዓ.ም. Eስከ ግንቦት 3A ቀን 1993 ዓ.ም.
ድረስ የተከፈላቸውን የ72 ወራት የጡረታ Aበል ድምር ብር 66A4.50 /ስድስት ሺ ስድስት መቶ Aራት ብር ከሃምሣ/ ከወለድ ጋራ Eንዲመልሱ ይወሰን የሚል ነው።
ተጠሪው በበኩላቸው በሰጡት መልስ Eኔ የቀን ሰራተኛ Eንጂ ቋሚ ሰራተኛ Aይደለሁም፣ ከ1993 ዓ.ም. ወዲህ ግን በደሞዝ ስለተቀጠርኩ ደመወዝን መርጬ የጡረታ Aበል ትቻለሁ በማለት ተከራክረዋል።
የAርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም የAሰላ ከተማ Aስተዳደር የተጠሪን ቅጥር በተመለከተ Aስተያየቱን Eንዲሰጥ Aዞ Aስተዳደሩ በፃፈው ደብዳቤ ተጠሪው ከግንቦት 15 ቀን 1987 ዓ.ም. Aንስቶ Eስከ ጥር 3A ቀን 1995 ዓ.ም. ድረስ የኮንትራት ሰራተኛ መሆኑን ከየካቲት 1 ቀን 1995 ዓ.ም. ጀምሮ ግን ተጠሪ ቋሚ ደሞዝተኛ መሆኑን በመግለጹ ፍ/ቤቱ ሰኔ 15 ቀን 1997 በሰጠው ውሣኔ በA/ቁ. 345/95 Aንቀጽ 46/1/ Eና /2/ መሰረት የጡረታ Aበል መውሰድ የማይችለው በቋሚነት የሚሰራ ሰራተኛ ሲሆን ተጠሪው ግን በክሱ በተጠቀሰው ወቅት የኮንትራት ሰራተኛ የነበሩ በመሆኑ ክሱ Aግባብነት የለውም ሲል ውድቅ Aድርጎታል።
የAርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኘው Aመልካች ቅሬታውን በይግባኝ ለOሮሚያ ክልል ጠ/ፍ/ቤት ቢያቀርብም የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት Aቤቱታውን ሣይቀበለው ቀርቷል።
ይህ መዝገብ ለዚህ ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለውም Aመልካች ሐምል 4 ቀን 1998 ዓ.ም. በተፃፈ የሰበር ማመልከቻ የሥር ፍ/ቤቶች የAመልካችን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው የA/ቁ. 2A9/55 Eና የA/ቁ 345/95ን ድንጋጌዎች የሚፃረር በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለታቸው ነው።
Eኛም የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክተን በዚህ ጉዳይ ተጠሪ የጡረታ ተጠቃሚ ሆኖ በመንግሥት ሥራ በኮንትራት የተቀጠረ Eንጂ በቋሚነት የተቀጠረ ባለመሆኑ የጡረታ Aበልና ደሞዝ Aጣምሮ ተቀብሐል በመሆኑም የጡረታ Aበሉን ይመልስ በሚል Aመልካች ያቀረበው ክስ ተቀባይነት የለውም ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ተጠሪን Aስቀርበን ግራ ቀኙ የቃል ክርክራቸውን Aካሂደዋል።
በዚህ ጉዳይ የAርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት የቀረበለትን ክስ ውድቅ ለማድረግ መሰረት ያደረገው የA/ቁ. 345/95 Aንቀጽ 46/1/2/ የጡረታ Aበል ላቀበል የማይችለው በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰራተኛ Eንጂ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚያገለግል ሰራተኛን Aይመለከትም በሚል ነው። በመሰረቱ በዚህ ጉዳይ ክስ የተመሰረተው ሰኔ 11 ቀን 1994 ዓ.ም. በመሆኑ A/ቁ. 345/95 ለጉዳዩ Aግባብነት የለውም። ከዚህ ይልቅ ክስ በተመሰረተበት ወቅት በሥራ ላይ የነበረው Eና ለጉዳዩም Aግባብነት ያለው A/ቁ. 2A9/55 መሆኑን ለመገንዘብ ተችሐል። የA/ቁ. 2A9/55 Aንቀጽ 3A/2/ ደግሞ Aንድ የመንግሥት ሰራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ ተመልሶ ደመዝ በሚያስገኝ የመንግሥት ሥራ ከተቀጠረ ከደሞዙ Eና ከጡረታ Aበሉ Aንዱን መምረጥ Eንደሚኖርበት በግልጽ ደንግጎ ይገኛል። ይህ ድንጋጌ ሥራው ደሞዝ የሚያስገኝ የመንግሥት ሥራ መሆኑን Eንጂ የቅጥሩ ሁኔታ በጊዜያዊነት ይሁን በቋሚነት የሚል መስፈርት ከግምት ውስጥ Aያስገባም። ይህ ከሆነ ደግሞ በዚህ ጉዳይ የስር ፍ/ቤት A/ቁ 345/95ን Aጣቅሶ በጊዜያዊና ቋሚ ሰራተኛ መካከል ልዩነትን መፍጠሩ በA/ቁ. 2A9/55 ላይ ያልተካተተ ነጥብ ከመሆኑ Aንፃር ተገቢ ሆኖ Aልተገኘም። ተጠሪ የተቀጠሩት በጊዜያዊነትም ሆነ በቋሚነት በክሱ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጡረታ Aበል ለመቀበላቸው Eስካልተካደ ድረስ ከደሞዛቸው በተጨማሪ የወሰዱትን የጡረታ Aበል የማይመልሱበት ምክንያት Aይኖርም።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
32888 ሚያዝያ 1A ቀን 1998 ዓ.ም. በማጽናት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞባቸዋል። ስለዚህ ተሽረዋል።
369 370 2. ተጠሪ በክሱ የተጠቀሰውን Aላግባብ የወሰዱትን የ72 ወራት የጡረታ Aበል ብር 66A4.50 /ስድስት ሺህ ስድስት መቶ Aራት ብር ከሃምሣ ሣንቲም/ ለAመልካች ላመልሱ ይገባል ብለን ወስነናል። ይፃፍ።