No summary available.
መዝገብ ሕዳር 24 ቀን 2000 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሀይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የAደጋ መከላከልና ዝግኙነት ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ ፍሬው ማሞ ተጠሪ፡-
ጉዳዩ የጀመረው በምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። Aመልካች ባቀረበው ክስ 1ኛ ተጠሪ በሥራ ምክንያት Eጁ ገብቶ የነበረውን ስንድና የስንድ ዱቄት ለራሱ ጥቅም ስላዋለ ግምቱን 89‚750 (ሰማኒያ ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሃምሳ ) ይክፈል 2ኛ ተጠሪ Eስከ ብር 10‚000 (Aሥር ሺህ ) ለሚደርስ ገንዘብ ዋስ ስለሆኑ ገንዘቡን ይክፈሉ በማለት ጠይቋል።
ተጠሪዎቹ ተጠርተው ባለመቅረባቸው ጉዳዩ በልሉበት የታየ ሲሆን ፍ/ቤቱ መዝገቡን መርምሮ ተጠሪ 16.5 ኩንታል የስንድ ዱቄት ማጉደሉን በፊርማው ስላረጋገጠ ለመተካት ይገደዳል። 558.5 ኩንታል ስንድ ለማጉደሉ ግን የፈረመው መተማመኛ ስለልለ Aይጠየቅም በማለት ማጉደሉ የተረጋገጠውን 16.5 ኩንታል የስንድ ዱቄት Eንዲተካ፣ 2ኛ ተጠሪ ግን ተጠያቂ Aይደሉም በማለት ወስኗል።
ጉዳዩን በይግባኝ ያየው ፍ/ቤትም የሥር ፍ/ቤትን ውሳኔ Aፅንቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም 1ኛ ተጠሪ ለ558.5 ኩንታል ስንድ ጉድለት ተጠያቂ Aይሆንም የተባለበትን የሕግ Aግባብ ለመመርምር Aቤቱታው ለሰበር ቀርቦ Eንዲታይ Aድርጓል። Aመልካች ከ2ኛ ተጠሪ ላይ የምንጠይቀው ዳኝነት የለም በማለቱ ለAቤቱታው መልስ የሰጡት 1ኛ ተጠሪ ብቻ ናቸው። 1ኛ ተጠሪ ነሐሴ 10 ቀን 1999 ዓ.ም በተጻፈ መልስ 558.5 ኩንታል ስንድ የጎደለዉ በEርሳቸው ጥፋት ባልሆነ ምክንያት መሆኑን በመግለፅ ተከራክረዋል።
ችሎቱም መዝገቡን Eንደሚከተለው ምርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው Aመልካች 1ኛ ተጠሪ 558.5 ኩንታል ስንድ Aጉድለዋል በሚል ክስ ቀርቧል። ክሱንም ለማስረዳት 1ኛ ተጠሪ የፈረሙበትን መተማመኛ Aቅርቧል። በዚህ መተማመኛ 1ኛ ተጠሪ ስንድው በጉድለት መገኘቱን Aረጋግጠው ፈርመዋል። ከዚህም በላይ በዚህ ሰበር ችሎት በሰጡት መልስ ጉድለት መኖሩን Aምነዋል። የስር ፍ/ቤቶች ለተገኘው ጉድለት ተጠሪ ኀላፊ Aይሆኑም ያሉት በመተማመኛው ላይ ስንድው የጎደለበት ምክንያቶች የተቀመጡና Eነዚህም ጉድለቱ በተጠሪ ጥፋት የተከሰተ መሆኑን Aያሳዩም በማለት ነው።
Eንግዲህ Aመልካች 558.5 ኩንታል ስንድ Aጉድለዋል በማለት ክስ ሲመሰረት ጉድለቱ መኖሩን በቅድሚያ ላያረጋግጥ ይገባል። በዚህ መሰረት ጉድለቱን የሚያሳይና 1ኛ ተጠሪ የፈረሙበት መተማመኛ Aቅርቧል። ይህ ከሆነ ጉድለቱ በ1ኛ ተጠሪ ጥፋት Aለመከሰቱን የማስረዳት ሸክም የማነው የሚለው ጥያቄ ይነሣል። ቀደም ሲል Eንደተገለፀው በመተማመኛው ላይ ስንድው ላጎድል የቻለበትን ምክንያት 1ኛ ተጠሪ ዘርዝረው Aስቀምጠዋል። ነገር ግን Eነዚህን ምክንያቶች መዘርዘሩ ብቻ ከተጠያቂነት ላያድናቸው Aይችልም ምንም Eንኳን ተጠሪው በስር ፍ/ቤት ያልተከራከሩ ቢሆንም ለሰበር Aቤቱታው በሰጡት መልስ ጉድለቱን Aምነዋል። ጉድለቱን Aምነው በመተማመኛው ላይ ባመለከቷቸው ምክንያቶች ክሱ Aይመለከተኝም የሚሉ ከሆነ ይህንኑ የማስረዳት ሸክም መወጣት Eንዳለባቸው ከፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 258(1) መገንዘብ ይቻላል። ነገር ግን ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት ተጠርተው ባለመቅረባቸው ከሀላፊነት ነፃ የሚያደርጋቸውን የፍሬ ነገርና የሕግ ክርክር Aቅርበው ክሱን Aልተከላከሉም በሥር ፍ/ቤት ያልተነሣ Aዲስ ነገር ደግሞ በሰበር ደረጃ ላነሣ Aይችልም።
በመሆኑም ጉድለቱ መኖሩ ከተረጋገጠና ይህ ጉድለት በተጠሪው ጥፋት ያልተከሰተ መሆኑን ተጠሪው ካላስረዱ ከሀላፊነት ነፃ የሚሆኑበት ምክንያት Aይኖርም። በመሆኑም የጉድለቱ ምክንያቶች በመተማመኛው ላይ ተገልፀዋል በሚል ብቻ ተጠሪ ከተጠያቂነት ነፃ መሆናቸው ተገቢ ሆኖ Aላገኘነውም።
በልላ በኩል 1ኛ ተጠሪ Aጎደሉ ለተባሉት የስንድ ዱቄትና ስንድ በክሱ ላይ የተመለከተውን ዋጋ ተቃውመው ያቀረቡት ክርክር ሳይኖር የሥር ፍ/ቤቶች የAንድ ኩንታል የስንድ ዱቄት ዋጋ Aልተገለፀም በሚል 1ኛ ተጠሪ የስንድ ዱቄቱን በAይነት Eንዲመልሱ የሰጡት ውሳኔ Aግባብ Aይደለም።
የምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመ/ቁ00468 በጥር 25 ቀን 1996 ዓ.ም Eንዲሁም የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ በታህሳስ 11 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጡት ውሳኔ ተሻሽሐል።
No topics extracted.
1ኛ ተጠሪ ለጎደለው 16.5 ኩንታል የስንድ ዱቄት Eና 558.5 ኩንታል ስንድ ተጠያቂ ስለሆኑ ክስ የቀረበበትን 89‚750.50 (ሰማንያ ዘጠኝ ሺህ ሰባት መቶ ሃምሣ ብር ከሃምሳ ሣንቲም) ይክፈሉ። ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስኪያልቅ ድረስ ሕጋዊ ወለድ ጨምረው ይክፈሉ።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ። መዝገቡ ተዘግጓል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ግንቦት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- የማኀበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ ተስፋዬ ምንዳገኝ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ወ/ር ስዩም ካሣ - Aልቀረቡም።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ክርክር የጀመረው በO/ብ/ክ/መ/ የAሩሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት የAሁኑ Aመልካች በተጠሪው ላይ ሰኔ 11 ቀን 1994 ዓ.ም. ባቀረበው ክስ ሲሆን ይዘቱም ተጠሪው ጡረታ ወጥተው ጡረታ Aበል Eየተከፈላቸው ከሕግ ውጪ በመንግሥት መ/ቤት /የAሰላ ማዘጋጃ ቤት/ ተቀጥረው ደሞዝም Eያገኙ በመሆኑ ከሰኔ 1 ቀን 1987 ዓ.ም. Eስከ ነሐሴ 3A ቀን 1988 ዓ.ም.
ድረስ Eና ከመስከረም 1 ቀን 1989 ዓ.ም. Eስከ ግንቦት 3A ቀን 1993 ዓ.ም.
ድረስ የተከፈላቸውን የ72 ወራት የጡረታ Aበል ድምር ብር 66A4.50 /ስድስት ሺ ስድስት መቶ Aራት ብር ከሃምሣ/ ከወለድ ጋራ Eንዲመልሱ ይወሰን የሚል ነው።
ተጠሪው በበኩላቸው በሰጡት መልስ Eኔ የቀን ሰራተኛ Eንጂ ቋሚ ሰራተኛ Aይደለሁም፣ ከ1993 ዓ.ም. ወዲህ ግን በደሞዝ ስለተቀጠርኩ ደመወዝን መርጬ የጡረታ Aበል ትቻለሁ በማለት ተከራክረዋል።
የAርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም የAሰላ ከተማ Aስተዳደር የተጠሪን ቅጥር በተመለከተ Aስተያየቱን Eንዲሰጥ Aዞ Aስተዳደሩ በፃፈው ደብዳቤ ተጠሪው ከግንቦት 15 ቀን 1987 ዓ.ም. Aንስቶ Eስከ ጥር 3A ቀን 1995 ዓ.ም. ድረስ የኮንትራት ሰራተኛ መሆኑን ከየካቲት 1 ቀን 1995 ዓ.ም. ጀምሮ ግን ተጠሪ ቋሚ ደሞዝተኛ መሆኑን በመግለጹ ፍ/ቤቱ ሰኔ 15 ቀን 1997 በሰጠው ውሣኔ በA/ቁ. 345/95 Aንቀጽ 46/1/ Eና /2/ መሰረት የጡረታ Aበል መውሰድ የማይችለው በቋሚነት የሚሰራ ሰራተኛ ሲሆን ተጠሪው ግን በክሱ በተጠቀሰው ወቅት የኮንትራት ሰራተኛ የነበሩ በመሆኑ ክሱ Aግባብነት የለውም ሲል ውድቅ Aድርጎታል።
የAርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኘው Aመልካች ቅሬታውን በይግባኝ ለOሮሚያ ክልል ጠ/ፍ/ቤት ቢያቀርብም የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት Aቤቱታውን ሣይቀበለው ቀርቷል።
ይህ መዝገብ ለዚህ ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለውም Aመልካች ሐምል 4 ቀን 1998 ዓ.ም. በተፃፈ የሰበር ማመልከቻ የሥር ፍ/ቤቶች የAመልካችን ጥያቄ ውድቅ ማድረጋቸው የA/ቁ. 2A9/55 Eና የA/ቁ 345/95ን ድንጋጌዎች የሚፃረር በመሆኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለታቸው ነው።
Eኛም የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክተን በዚህ ጉዳይ ተጠሪ የጡረታ ተጠቃሚ ሆኖ በመንግሥት ሥራ በኮንትራት የተቀጠረ Eንጂ በቋሚነት የተቀጠረ ባለመሆኑ የጡረታ Aበልና ደሞዝ Aጣምሮ ተቀብሐል በመሆኑም የጡረታ Aበሉን ይመልስ በሚል Aመልካች ያቀረበው ክስ ተቀባይነት የለውም ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ተጠሪን Aስቀርበን ግራ ቀኙ የቃል ክርክራቸውን Aካሂደዋል።
በዚህ ጉዳይ የAርሲ ዞን ከ/ፍ/ቤት የቀረበለትን ክስ ውድቅ ለማድረግ መሰረት ያደረገው የA/ቁ. 345/95 Aንቀጽ 46/1/2/ የጡረታ Aበል ላቀበል የማይችለው በቋሚነት ተቀጥሮ የሚሰራ ሰራተኛ Eንጂ በኮንትራት ተቀጥሮ የሚያገለግል ሰራተኛን Aይመለከትም በሚል ነው። በመሰረቱ በዚህ ጉዳይ ክስ የተመሰረተው ሰኔ 11 ቀን 1994 ዓ.ም. በመሆኑ A/ቁ. 345/95 ለጉዳዩ Aግባብነት የለውም። ከዚህ ይልቅ ክስ በተመሰረተበት ወቅት በሥራ ላይ የነበረው Eና ለጉዳዩም Aግባብነት ያለው A/ቁ. 2A9/55 መሆኑን ለመገንዘብ ተችሐል። የA/ቁ. 2A9/55 Aንቀጽ 3A/2/ ደግሞ Aንድ የመንግሥት ሰራተኛ ጡረታ ከወጣ በኋላ ተመልሶ ደመዝ በሚያስገኝ የመንግሥት ሥራ ከተቀጠረ ከደሞዙ Eና ከጡረታ Aበሉ Aንዱን መምረጥ Eንደሚኖርበት በግልጽ ደንግጎ ይገኛል። ይህ ድንጋጌ ሥራው ደሞዝ የሚያስገኝ የመንግሥት ሥራ መሆኑን Eንጂ የቅጥሩ ሁኔታ በጊዜያዊነት ይሁን በቋሚነት የሚል መስፈርት ከግምት ውስጥ Aያስገባም። ይህ ከሆነ ደግሞ በዚህ ጉዳይ የስር ፍ/ቤት A/ቁ 345/95ን Aጣቅሶ በጊዜያዊና ቋሚ ሰራተኛ መካከል ልዩነትን መፍጠሩ በA/ቁ. 2A9/55 ላይ ያልተካተተ ነጥብ ከመሆኑ Aንፃር ተገቢ ሆኖ Aልተገኘም። ተጠሪ የተቀጠሩት በጊዜያዊነትም ሆነ በቋሚነት በክሱ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የጡረታ Aበል ለመቀበላቸው Eስካልተካደ ድረስ ከደሞዛቸው በተጨማሪ የወሰዱትን የጡረታ Aበል የማይመልሱበት ምክንያት Aይኖርም።
ው ሣ ኔ
32888 ሚያዝያ 1A ቀን 1998 ዓ.ም. በማጽናት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞባቸዋል። ስለዚህ ተሽረዋል።
369 370 2. ተጠሪ በክሱ የተጠቀሰውን Aላግባብ የወሰዱትን የ72 ወራት የጡረታ Aበል ብር 66A4.50 /ስድስት ሺህ ስድስት መቶ Aራት ብር ከሃምሣ ሣንቲም/ ለAመልካች ላመልሱ ይገባል ብለን ወስነናል። ይፃፍ።