No summary available.
ግንቦት 19 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ታፈሰ ይርጋ መድኅን ኪሮስ Aልማው ወል Aመልካች ፡- የIትዮጵያ ማEድን ልማት A/ማኀበር ነ/ፈጅ ወንድAንተ ነጋሽ ተጠሪ፡- ጄቲቲ ትሬዲንግ ሥራ Aስኪያጅ ቀረቡ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን የAሁን ተጠሪ በAመልካች ላይ ባቀረበው ክስ ግራ ቀኞችን ሰኔ 30 ቀን 1997 ዓ.ም ባደረግነው ውል ከከሳሽ ጋር 10 Iንች የማይዝግ የብረት ቧንቧ ለማቅረብ ስምምነት የተደረሰ ቢሆንም ተከሳሽ ውሉን በማፍረሱ ያለመግባባት በመፈጠሩ ምክንያት ችግሩን ለመፍታት ከሳሽ የበኩሉን ጥረት ቢያደርግም በተከሳሽ በኩል Aዎንታዊ ምላሽ ባለመገኘቱ በውሉ Aንቀጽ 10/4/ /2/ መሰረት ጉዳዩን በግልግል ለማየት ተጠሪ የግልግል ዳኛ በ10 ቀን ውስጥ መርጦ Eንዲያሳውቀን በጽሁፍ ያሳወቅነው ቢሆንም ፈቃደኛ ያልሆነ ስለሆነ ፍ/ቤቱ በተከሳሽ ምትክ በሕግና በውላችን መሰረት የግልግል ዳኛ Eንዲመርጥልን በማለት ጠይቋል።
የከሳሽ Aቤቱታም ለተከሳሽ ደርሶ በሰጠው መልስ በሕግም ሆነ በኩባንያው የመመስረቻ ጽሁፍ፤ በመተዳደሪያ ደንቡ Eንደዚሁም በሥነ ሥርዓትና በፍ/ብሕር ሕጉ የተቀመጠው የችሎታ መስፈርት ለተጠሪው ወይንም ለEንደራሴው Aልተሰጠም ብለዋል። ከዚህም ልላ ተከሳሽ የግልግል ስምምነት ተዋዋይ ወገኖች በEራሳቸው የግል ችሎታ ሳይሆን በልሎች የተፈጥሮ ወይም የሕግ ሰዎች ስም የሆነ Eንደሆነ ጉዳዩን በግልግል ለመጨረስ Eንዲስማሙ የሚያስችላቸው ልዩ የውክልና ስልት Eንዲኖራቸው ይገባል ያሉ ሲሆን Aመልካች ወደ ግልግል ዳኝነት Eንግባ የሚልበት ጉዳይ በግልግል ስምምነቱ Aይሸፈንም Eንጂ የሚሸፈን ነው ቢባል Eንኳ ወደ ግልግል ዳኝነት ከመግባቱ በፊት በEራሳቸው በተዋዋዮች ድርድር ተጀምሮ በሂደት ላይ ያለው ስምምነት ገና ያልተጠናቀቀ ስለሆነና ይህንንም ለማድረግ ውሉ ስለሚያስገድድ በዚህ ሁኔታ የቀረበው Aቤቱታ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተገቢነት ያለውን የክርክሩን ጭብጥ ከያዘ በኋላ ተጠሪ የAክሲዮን ማኀበር ሲሆን ተጠሪና Aመልካች ሰኔ 3A ቀን 1997 ዓ.ም በተዋዋሉት መሰረት ያለመግባባቶችን በስምምነት ለመጨረስ ጥረት ተደርጐ ካልተቻለ የግልግል ዳኛ በመምረጥ ጉዳዩ Eንደሚታይ የተስማሙ ስለሆነ Aክሲዮን ማኀበር ያለመግባባቶችን በግልግል ለመፍታት Eንደማይችል የሚያመለክት የሕግ ድንጋጌ በልለበት ሁኔታ ተጠሪ ጉዳዩን በግልግል መጨረስ Aልችልም በማለት ያቀረበው ክርክር Aግባብነት የልለው ነው ካለ በኋላ የተፈጠረውን ያለመግባባት በውሉ መሰረት በስምምነት ለመፍታት ከሳሽ /Aመልካች/ ተገቢውን ጥረት ስለማድረጉ ካቀረበው ማስረጃ የተረጋገጠ ስለሆነ ግራ ቀኙ ያለመግባባታቸውን በስምምነት መጨረስ ስላልቻሉ ጉዳያቸው በግልግል ዳኛ Aማካይነት መታየት ስላለበት የየበኩላቸውን የግልግል ዳኛ መርጠው ይቅረቡ በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
የሥር ተከሳሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርቦ ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የሥር ፍ/ቤት ውሣኔ ጉድለት የለበትም በማለት Aጽንቶታል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ ለማስለወጥ ሲሆን ይህ ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ በግራ ቀኙ መካከል የተፈጠረው Aለመግባባት በግልግል ዳኛ Eንዲታይ በበታች ፍ/ቤቶች መወሰኑ Aግባብነቱ ተጠሪ ባለበት ታይቶ ላወሰን Eንደሚገባው በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
የዚህን ችሎች ምላሽ ማግኘት የሚገባው የጉዳዩ ጭብጥ በAመልካችና በተጠሪ መካከል ተፈጥሯል የተባለው Aለመግባባት በግልግል ዳኛ Aማካይነት ላታይ ይችላል ወይንስ Aይችልም የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ ይዘን Aቤቱታውን መርምረናል።
በቅድሚያም Aመልካች ምን ዓይነት የሕግ ሰውነት (legal personality) Eንዳለው መመልከት ለጉዳዩ Aወሳሰን ጠቃሚ በመሆኑ በዚሁ መሰረት ሲታይ Aመልካች የAክሲዮን ማኀበር Eንደሆነ ከክርክሩና ከቀረበው ማስረጃ ለመገንዘብ የተቻለ ሲሆን ይህንንም የሕግ ሰውነት ማግኘት የቻለው Aስቀድሞ የመንግሥት የልማት ድርጅት Eንደነበረና የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል ስለማዛወር በወጣው Aዋጅ ቁጥር 146/91 መሰረት የIትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ለፕራይቬታይዜሽን ዝግጅት Aስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው Aንድን የልማት ድርጅት ወደ Aክሲዮን ማኀበርነት Eንዲለወጥ ማድረግ Eንደሚችል በAዋጁ Aንቀጽ 5/1/ ላይ የተመለከተ በመሆኑ በዚሁ መሰረት Aመልካች ወደ Aክሲዮን ማኀበርነት የተቀየረ መሆኑን ለመገንዘብ ተችሐል። በዚህ መልኩ የሚቋቋሙና በንግድ ሕጉ መሰረት የሚቋቋሙ የAክስዮን ማኀበራት በAክሲዮን ባለቤትነት በሥልጣንና በመሳሰሉ ጉዳዮች ላይ Aንድ ዓይነት Eንዳልሆኑ ከተጠቀሰው Aዋጅ መገንዘብ የሚቻል ከመሆኑም በላይ የንግድ ሕግ ቁጥር 307/1/፣ 311፣ 312/1/ለ/፣ 315፣ 347/1/ Eና 349 ከመንግሥት የልማት ድርጅት ወደ Aክሲዮን ማኀበርነት በተለወጡት ላይ ተፈፃሚነት Eንደልላቸው ነገር ግን ልሎች የንግድ ሕጉ ድንጋጌዎች EንደየAግባብነታቸው ተፈፃሚ ላሆኑ Eንደሚችሉ በAዋጁ ላይ ተመልክቷል።
No topics extracted.
በዚህም መሰረት የAክሲዮን ማኀበር ዋና ሥራ Aስኪያጅ ላኖረው Eንደሚችል በንግድ ሕጉ Aንቀጽ 348/3/ ላይ የተመለከተ ሲሆን በተያዘውም ጉዳይ Aመልካች Aንድ ዋና ሥራ Aስኪያጅ ያለው ስለመሆኑ በAክሲዮን ማኀበሩ የመመሥረቻ ጽሑፍ ላይ የተመለከተ መሆኑን ተገንዝበናል።
በልላ በኩልም የAመልካች Aክሲዮን ማኀበር ዋና ሥራ Aስኪያጅ ሥልጣንና ተግባር በማኀበሩ መተዳደሪያ ደንብ Aንቀጽ 12 ሥር የተዘረዘሩ ሲሆን ተጠሪም በዚሁ የመተዳደሪያ ደንብ Aንቀጽ 12/2/ ሥር ዋና ሥራ Aስኪያጁ የኩባንያውን የEለት ተEለት ሥራ ያከናውናል ተብሎ የተመለከተው ከልሎች ወገኖች ጋር ውል መዋዋልን በውሉ Aፈፃፀም ረገድ ያለመግባባት ቢከሰት ጉዳዩን በግልግል ለማየት መስማማት Eንደሚችልም ስለሚያስገነዝብ በዚሁ መሰረት ውሉ የተፈረመ ስለሆነ ጉዳዩ በግልግል Eንዲታይ መወሰኑ Aግባብነት Aለው በማለት ተከራክሯል።
ይሁንና ዋናው ሥራ Aስኪያጅ የኩባንያውን የEለት ተEለት ሥራዎች ያከናውናል ተብሎ ሥልጣንና ተግባሩን በሚዘረዝረው የማኀበሩ መተዳደሪያ ደንብ Aንቀጽ ላይ የተጠቀሰ ቢሆንም Aክሲዮን ማኀበሩ ከተቋቋመበት ዓላማ Aኳያ ሲታይ ሙሉ በሙሉ በንግድ ሕጉ መሰረት ያልተቋቋመ ስለሆነና ዋናው ሥራ Aስኪያጁ ኩባንያውን በመወከል ውል የመዋዋል ሥልጣን Eንዳለው መገንዘብ ቢቻልም ከዚህ Aልፎ በውሉ Aፈፃፀም 357 358 ረገድ ያለመግባባት ቢከሰት ጉዳዩ በግልግል ዳኛ Aማካይነት Eልባት Eንዲያገኝ ለመስማማት Eንደሚችል ሥልጣን ያልተሰጠው መሆኑን መገንዘብ የተቻለ በመሆኑ የሥር ፍ/ቤቶች ጉዳዩ በግልግል ዳኝነት መታየት ይችላል በማለት የሰጡት ውሣኔ ከAዋጅ ቁጥር 146/91 Eና ከማኀበሩ መተዳደሪያ ደንብ ጋር ያልተጣጣመ በመሆኑ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
46254 በየካቲት 29 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1 መሰረት ተሽሯል።
Aመልካች ከተቋቋመበት ሕግ Aኳያና በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት ዋናው ሥራ Aስኪያጅ በውል Aፈፃፀም ረገድ የሚፈጠርን ያለመግባባት በግልግል ዳኛ Aማካይነት Eልባት Eንዲያገኝ ለመስማማት ሥልጣን ያልተሰጠው ስለሆነ በAመልካችና በተጠሪ መካከል ተፈጥሯል የተባለው ያለመግባባት በግልግል ዳኛ Aማካይነት ላታይ Aይችልም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።