No summary available.
መጋቢት 12 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ መድህን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- Aዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሰረተ ልማትና ቤቶች ኤጀንሲ ተጠሪዎች፡-
የዚህ ክርክር መነሻ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የAሁን ተጠሪዎች ከወረዳ 5 ቀበል 23 Aስተዳደር Eና Aቶ ፈይሣ ቦንሣ ከተባሉት ግለሰብ ጋር ባደረጉት ክርክር በቀበልው ውስጥ የሚገኙ ቁጥራቸው 3A8 Eና 3A9 የሆኑትን ቤቶች በA/ቁ. 47/67 መሰረት መወረሣቸው በማስረጃ Aልተረጋገጠም በሚል ቤቶቹ ለተጠሪዎቹ ይመለሱ ሲል የሰጠው ውሣኔ ነው። የAሁን Aመልካች ይህ ተከራካሪ ባልሆንኩበት የተሰጠው ውሣኔ Eንዲነሣ ሲሉ የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.
358ን ጠቅሰው በመቃወም ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት Aመልክተዋል። Aመልካቹ ለፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሐምል 17 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ያቀረቡት ማመልከቻ ይዘት ሲጠቃለል ቁጥሩ 3A9 የሆነው ቤት በA/ቁ. 47/67 መሰረት በትርፍነት የተወረሰ ሲሆን Aመልካቹ በA/ቁ/2/1995 Aንቀጽ 46/1/ መሰረት ቤቱን Eንዲያስተዳድር ስልጣን ተሰጥቶታል በመሆኑም ተጠሪዎች /የስር ከሣሾች/ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ባላቀረቡበት ሁኔታ ቤቱን Eንዲረከቡ የተሰጠው ውሣኔ መብቴን የሚጎዳ በመሆኑ ላነሣ ይገባዋል የሚል ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም የAመልካቹን ተቃውሞ Eና የተጠሪዎቹን መልስ መርምሮ በጥቅምት 3 ቀን 1999 ዓ.ም. በመ/ቁ. 21594 በሰጠው ፍርድ በመቃወም Aመልካች ቁጥሩ 3A9 የሆነውን ቤት ለማስተዳደር መብት ያለው መሆኑን ያላስረዳ በመሆኑ ፍ/ቤቱ በጥር 15 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ላነሣ የሚገባ ሆኖ Aላገኘውም ሲል ተቃውሞውን ውድቅ Aድርጎታል። በዚህ ውሣኔ ቅር የተሰኙት Aመልካች Aቤቱታቸውን በይግባኝ ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሣይቀበለው ቀርቷል።
Aመልካቹም የስር ፍ/ቤቶች ተቃውሞውን ውድቅ ማድረጋቸው A/ቁ.
47/67ን በሚገባ ያልመረመረና ያላገናዘበ በመሆኑ ቁጥር 3A9 የሆነው ቤት ለተጠሪዎች Eንዲመለስ የተሰጠው ውሣኔ በውሣኔ Eንዲሻር ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሐምል 2 ቀን 1999 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት Aቤቱታ ጠይቀዋል። ይህም ችሎት የAመልካቹን የሰበር Aቤቱታ መርምሮ ክርክር የተነሣበት ቤት በA/ቁ 47/67 መሰረት ለመወረሱ ማስረጃ Aልቀረበም በሚል ቤቱ ለተጠሪዎች Eንዲመለስ መወሰኑ Aግባብ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲል ተጠሪዎችን Aስቀርቧል። የሰበር ተጠሪዎችም ለAመልካች Aቤቱታ በሐምል 3A ቀን 1993 ዓ.ም. የተፃፈ መልስ Aቅርበዋል። Aመልካቹም Aቤቱታውን በመልስ መልሱ Aጠናክሮ ቀርቧል።
ይህም ችሎት የግራ ቀኙን ክርክርና የሥር ፍ/ቤት ውሣኔዎችን በጥሞና መርምሯል። Eንደተመረመረውም ከሁሉ Aስቀድሞ ምላሽ የሚሻው ጭብጥ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ቀድሞውንስ ቢሆን በዚህ ጉዳይ የቀረበለትን ክስ ተቀብሎ የማከራከር ስልጣን ነበረው ወይ? የሚለውን ነጥብ መሆኑን ይህ ችሎት ተገንዝቧል።
የAሁን ተጠሪዎች ለፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በወረዳ 5 ቀበል 23 Aስተዳደር ጽ/ቤት Eና በAቶ ፈይሣ ቦንሣ ላይ ያቀረቡት ክስ ተከሣሾቹ በA/ቁ.
47/67 ያልተወሰነበትን ቁጥራቸው 3A8 Eና 3A9 የሆኑት ቤቶች Aላግባብ ስለያዙብን ለቀው Eንዲያስረክቡን የሚል ነበር። የAሁኑ የሰበር Aመልካችም ሆነ በስር ፍ/ቤት ተከሣሽ የነበረው የቀድሞው ወረዳ 5 ቀበል 23 ጽ/ቤት ለክርክሩ መንስኤ የሆኑት ቤቶች በA/ቁ. 47/67 ተወርሰው የሚያስተዳድሯቸው መሆናቸውን በመግለጽ ተከራክረው የነበረ ቢሆንም የስር ፍ/ቤት ቤቶቹ ስለመወረሣቸው የሚያረጋግጥ ተገቢው ቅጽ Aልቀረበም በሚል ቤቶቹ ለAሁን ተጠሪዎች Eንዲመለስ በማለት ወስኗል። በመሰረቱ Aዋጅ ቁጥር 47/67ን መነሻ Aድርጎ Aላግባብ የምርጫ ቤቱ ተወስዷል በሚል የሚቀርቡ Aቤቱታዎችን Aዋጁን ለማስፈጸም ለተቋቋመው የሚኒስቴር መ/ቤት በኩል Eየተመረመሩ ተገቢውን ውሣኔ ማግኘት ያለባቸው ስለመሆኑ በAዋጁ ተመልክቷል። በተመሣሣይ ሁኔታ የምርጫ ቤቴን በቀላጤ፣ በቃል ትEዛዝ ወይም በመመሪያ ከሕግ ውጭ ተወሰደብኝ በሚል የሚቀርቡ Aቤቱታዎች በAዋጅ ቁጥር 11A/87 መሰረት ለIትዮጵያ ፕራይቬታይዜሽን ኤጀንሲ ቀርበው መወሰን Eንደሚገባቸው በሕጉ ተመልክቷል። ከEነዚህ ክፍሎች የሚሰጡ የባለቤትነት ማስረጃዎችን መሰረት Aድርገው በሚቀርቡ የባለሃብትነት ጥያቄዎች ላይ ፍ/ቤቶች Eንደነገሩ ሁኔታ ስልጣን ከሚኖራቸው በቀር ተወርሰዋል ተብለው በመንግሥታዊና ሕዝባዊ ተቋማት ቁጥጥር ስር ያሉ ቤቶች ይመለሱልኝ በሚል የሚቀርቡ Aቤቱታዎችን መሰረት Aድርገው ፍ/ቤቶች የቤቱን መወረስና Aለመወረስ ለማረጋገጥ ማስረጃዎች መርምረው የሚደርሱባቸው መደምደሚያዎች ለፍ/ቤቶች በሕግ ያልተሰጣቸው ስልጣን ከመሆኑም ባሻገር የAስፈፃሚ Aካላቱን ስልጣንና ተግባር በግልጽ የሚቃረን ነው። በዚህ በተያዘው ጉዳይ የAሁኖቹ ተጠሪዎች ክርክር በተነሣባቸው ቤቶች ላይ ከAስፈፃሚ Aካላቱ የተሰጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ባላቀረቡበት ሁኔታ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ለክርክሩ ምክንያት የሆኑት ቤቶች በA/ቁ. 47/67 መሰረት ትርፍ ናቸው ተብለው ለመወረሣቸው መቅረብ ይገባው የነበረው ቅጽ AA3 በወረዳ 5 ቀበል 23 ጽ/ቤትም ሆነ በAሁኑ Aመልካች Aልቀረበም በሚል ቤቶቹ Aልተወረሱም በማለት የደረሰበት መደምደሚያ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ብለናል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ተጠሪዎች Aግባብ ካላቸው Aስፈፃሚ Aካላት የባለቤትነት ማስረጃ ባላቀረቡበት ሁኔታ በሕግ ባልተሰጠው ስልጣን ቤቶቹ በA/ቁ. 47/67 ተወርሰዋል ወይስ Aልተወረሱም የሚለውን ነጥብ መርምሮ መወሰኑ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ነው።
ይህ ውሣኔ ተጠሪዎች በቤቶቹ ላይ Aለን የሚሉትን መብት Aግባብ ላለው Aካል Aቅርበው ከመጠየቅ Aያግዳቸውም።
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በጥር 15 ቀን 1998 ዓ.ም. በመ/ የሰጠው ውሣኔ የቤት ቁጥር 3A9 በተመለከተ ብቻ ተሽሯል። ይፃፍ።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በጥቅምት 13 ቀን 1999 ዓ.ም. በመ/ ቁጥር 3A9ን በተመለከተ ብቻ የሰጠው ፍርድ ተሽሯል።
የፍ/ከ/ፍ/ቤት በ