No summary available.
መጋቢት 18 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- የኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ - ነ/ፈጅ Aሰፋ መኮንን ተጠሪዎች፡-
ይህ ክርክር የጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ሲሆን፣ የAሁን ተጠሪዎች ከሣሽ በመሆን በAሁን Aመልካችና በስር 2ኛ ተከሣሽ በነበረው በAቶ ከበደ ዋጋሪ ላይ በሐምል 12 ቀን 1993 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ክስ፣ በቀድሞው ወረዳ 15 ቀበል 28 የቤ/ቁ 36A የሚገኝ በAውራሻችን ስም የሆነ ካርታ ያለው Eና ቁጥር 15/31948 የሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር የተሰጠበትን ቤት የAሁኑ Aመልካች ለ2ኛው ተከሣሽ Eያከራየ በመጠቀም ላይ በመሆኑ ተከሣሾቹ ቤቱን ለቀው Eንዲያስረክቡን Eና የAሁን Aመልካች ከ2ኛ ተከሣሽ የተቀበለውን ኪራይ የመጠየቅ መብታችን ተጠብቆ ይወሰንልን ሲሉ ፍ/ቤቱን ጠይቀዋል።
የAሁን Aመልካች በታህሣሥ 9 ቀን 1994 ዓ.ም. ጽፎ ባቀረበው መልስ ለቤቱ ተከራይ /ለስር 2ኛ ተከሣሽ/ ቤቱን Eንዲለቅ ደብዳቤ ጽፈን ለማስረከብ በሂደት ላይ ሣለን የወረዳ 15 ቀበል 28 መ/ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መሰረት በተደረገው ማጣራት የቤቱ ባለንብረት የነበሩት Aቶ መርሻ ሀ/ማርያም በትርፍነት ያስረከቡት በመሆኑ የደብተሩ Aግባብነት ተመርምሮ ውጤቱ ካልተገለፀልን በቀር ለማስረከብ Aለመቻላችንን ለስራና ከተማ ልማት ቢሮ ጽፈን የደብተሩን መሰረዝ በመጠባበቅ ላይ ነን ስለዚህ ከበቂ ኪሣራ ጋር መዝገቡ ይዘጋልን ሲል ተከራክሯል። የስር 2ኛ ተከሣሽም የበኩሉን መልስ ሰጥቷል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም በሰኔ 3 ቀን 1997 ዓ.ም. በሰጠው ውሣኔ ተከሣሾች ገና ለገና የደብተሩን ጽኑነት Eያጣራን ነው ከማለት ውጭ ደብተሩ ዋጋ የልለው Eንደሆነ ወይም የተሰረዘ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aላቀረቡም በልላ በኩል ከሣሾች በ1986 ዓ.ም. በተሰጣቸው የባለቤትነት ደብተርና በቤቱ ላይ ያላቸውን የባለቤትነት መብት ከተከሣሾች ይልቅ በተሻለ ሁኔታ ያስረዱ ስለሆነ ተከሣሾች ለከሣሾች ቤቱን ላያስረክቡ ይገባል ብሎ የወሰነ ሲሆን የከሣሾቹን የኪራይ ጥያቄ ውድቅ Aድርጎታል።
የAሁን Aመልካች የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4279 በሰጠው ውሣኔ ቅር በመሰኘት ቅሬታቸውን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት በይግባኝ ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ ይግባኙን ባለመቀበል የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቶታል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው Aመልካች በግንቦት 29 ቀን 1999 ዓ.ም. Aሻሽለው ባቀረቡት የሰበር ማመልከቻ የስር ከሣሾች የAሁን ተጠሪዎች በወራሽነት ይገባናል የሚሉት ቤት በA/ቁ. 47/67 Aንቀጽ 13/1/ Eና /2/ መሰረት በትርፍነት በመንግሥት ተወርሶ በAመልካች Eስከ Aሁን ድረስ የሚተዳደር መሆኑን Eና በቁጥር 15/31948 ተመዝግቦ የተሰጠው የቤት 305 306 ባለቤትነት ደብተር ሕግን የሚቃረን መሆኑን በበቂ ሁኔታ Aስረድተን Eያለ የስር ፍ/ቤቶች ቤቱን ለተጠሪዎች Aስረክቡ ሲሉ የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ ላሻር ይገባዋል ሲሉ Aቤት ብለዋል። ይህም ችሎት የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክቶ ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቤት ተወርሷል Eየተባለ ቤቱን ለተጠሪዎች Aስረክብ መባሉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለማጣራት መዝገቡን ለሰበር ችሎት በማስቀረብ ተጠሪዎቹ የጽሁፍ መልሣቸውን Eንዲሰጡ Aድርጓል። Aመልካቹም ለተጠሪዎች መልስ የመልስ መልሱን Aቅርቦ ከመዝገቡ ጋር ተያይዟል። ይህም ችሎት የግራ ቀኙን ክርክር መርምሯል።
በመሰረቱ Aግባብ ካለው Aካል /Aስተዳደር ክፍል/ የተጠሰ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ባለደብተሩ የማይንቀሣቀሰው ንብረት ባለሐብት ለመሆኑ የሕላና ግምት የሚያስወስድ ለመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1195/1/ ላይ Eንደመርህ ተደንግጎ ይገኛል። ሆኖም ይህ ደብተር የተሰጠው ከደንብ ውጪ በሆነ Aሰራር መሆኑን የሚረጋገጥበት ሁኔተ ካለ ይህ የህላና ግምት ፈራሽ Eንደሚሆን በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1196/1/ ላይ በግልጽ ተደንግጎ ይገኛል በተያዘው ጉዳይ ላይም የየካ ክ/ከተማ የመሬት Aስተዳደር ጽ/ቤት የክርክሩ መንስኤ በሆነው ቤት ላይ በሚያዝያ 14 ቀን 1986 ዓ.ም. ለተጠሪዎች የከተማ ባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር መስጠቱ ታውቋል። የሆነው ሆኖ ይኸው የመሬት Aስተዳደር ጽ/ቤት ለተጠሪዎች ሰጥቷቸው የነበረው ቁጥር 15/31948 የሆነው የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር የተሰጠው AለAግባብ Eና በAዋጅ በተወረሰ የመንግሥት ቤት ላይ መሆኑን Aረጋግጦ በቁጥር የሳ1A/3A/78841/99 በተፃፈ ደብዳቤ የተጠሪዎቹ የባለቤትነት መብት ከግንቦት 9 ቀን 1999 ዓ.ም. ጀምሮ ቀሪ መሆኑን ለተጠሪዎች ጭምር ማሣወቁን ለመገንዘብ ተችሐል። በመሆኑም Aመልካች በስር ፍ/ቤቶች ቤቱን ለማስረከብ በሚንቀሳቀስበት ወቅት የሚመለከታቸው Aካላት ተጠሪዎች የያዙት የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር Aጠራጣሪ በመሆኑ Aግባብነቱ በመጣራት ላይ መሆኑ በተገለፀለት መሰረት ቤቱን ለተጠሪዎቹ ለማስረከብ Eንደማይችል ገልፆ Eየተከራከረ የስር ፍ/ቤቶች በደብተሩ ላይ የተያዘውን የምርመራ ውጤት ሣይጠብቁ ወይም ደግሞ ደብተሩን የሰጠውን Aካል ማብራሪያ ሣይጠይቅ በደፈናው ደብተር Aልተሰረዘም በሚል ቤቱን ለተጠሪዎች Eንዲመልስ ውሣኔ መስጠታቸው መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ 1/ የስር ፍ/ቤቶች Aጠራጣሪ በሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር ላይ ተመርኩዘው Aመልካች በወረዳ 15 ቀበል 28 የቤት ቁ. 36A የሚገኘው ቤት ለተጠሪዎች ይመለስ ሲሉ የሰጡት ውሣኔ ተሽሯል። ይፃፍ።
2/ Aመልካች ክርክር የተነሣበትን ቤት ለመመለስ Aይገደድም ብለናል።
3/ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4279 በሰኔ 3 ቀን 1997 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
4/ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 41A22 በ