No summary available.
ሐምል 1A ቀን 1999 ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የAማኑኤል ፀጋ የንግድ ሱቆች Aኮ/ማኀበር - ጠበቃ ኃይሉ Aስምር ቀርቧል።
ተጠሪ፡- Eነ ባህሩ Aብርሃም /12 ሰዎች/ Aልቀረቡም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ ለሰበር ችሎት ላቀርብ የቻለው የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመ/ቁ A8449 ላይ በታህሣሥ 27 ቀን 1997 ዓ.ም. በዋለው ችሎት የሰጠውን ብይን የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በይ/መ/ ላይ በሕዳር 27 ቀን 1998 ለዋለው ችሎት ብይኑን በማፅናቱ Aመልካች የካቲት 15 ቀን 1998 ዓ.ም. ባቀረበው ማመልከቻ በስር ፍ/ቤቶች የተፈፀመው የሕግ ስህተት Eንዲታረም በመጠየቁ ነው።
የሰበር ችሎቱም መዝገቡን መርምሮ የማኀበሩ Aባላት በAስተዳዳሪዎች ላይ ክስ ላመሰርቱ የሚችሉበት የሕግ Aግባብ ምን Eንደሚመስል ለማጣራት ሲል ቅሬታው ለተጠሪዎች ደርሶ ታህሣሥ 19 ቀን 1999 ዓ.ም. በዋለው ችሎት ቀርበው በጠበቃቸው Aማካይነት የቃል ክርክር Aድርጓል።
ይህ የሰበር ችሎትም መዝገቡን መርምሯል። በዚህ ጉዳይ ላይ Aመልካቾች በስር ፍ/ቤት ክስ ሲመሰርቱ ተጠሪዎች የAክስዮን ማኀበር Aስተዳዳሪዎች ሆነው ከደንብ ውጪ በAክስዮን ማኀበሩ ከተሰራው ሕንፃ ውስጥ የግንባር ሱቆችን በተደረገው ግልጽ ያልሆነ ስብሰባ ያሳለፉት ውሣኔና የወሰዱት Aስተዳደራዊ ውሣኔ ከደንቡ ውጪ ስለሆነ Eንዲታገድና Eንዲፈርስ የሚል Aቤቱታ Aቅርበው ለመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተጠሪዎች በሰጡት መልስ Aመልካቾች ያቀረቡት ክስ ተጠሪዎችን Eንደማይመለከትና Eንደማያስከስሳቸው፣ ያስከስሳቸዋል ቢባልም Eንኳ በን/ህ/ቁጥር 365/1/ መሰረት በተጠሪዎች ላይ ክስ ለመመሥረት የሚቻለው ማኀበሩ Eንጂ Aመልካቾች ላሆኑ Eንደማይችሉ በመቃወማቸው ፍ/ቤቱም ክርክራቸውን በመስማት Aመልካቾች በንግድ ሕግ Aንቀጽ 365 ሥር የተመለከተውን ቅድመ ሁኔታ ሳያሟሉ በተጠሪዎች ላይ ክስ መመሥረት Aይችሉም በማለት መዝገቡን ዘግቷል።
በዚህ ችሎትም የታየው መሰረታዊ ጉዳይ Aመልካቾች በተጠሪዎች ላይ በቀጥታ ክስ መመሥረት ይችላሉ ወይ የሚለው የሕግ ጥያቄ ነው።
በንግድ ሕግ Aንቀጽ 364 Eስከ 367 በተደነገገው መሰረት የAክስዮን ማኀበር Aስተዳዳሪዎች ሀላፊነት ለAክስዮን ማኀበሩ Aበዳሪዎች፣ ለAክሲዮን ማኀበሩ ባለድርሻ Aባላት ወይም ለሦስተኛ ወገን ላሆን Eንደሚችል ተመልክቷል።
Aሁን በቀረበው ጉዳይ ላይ ተጠሪዎች የAመልካቾችን መብት በሚጎዳ መልኩ የሰሩ ስለሆነ ሃላፊነት Aለባቸው፣ የሰሩትም ሥራ ላፈርስ ይገባል የሚል ክስ የቀረበባቸው መሆኑ በሥር ፍ/ቤት መዝገብ በግልጽ ተመልክቷል።
ሆኖም የበታች ፍ/ቤት ክሱን ውድቅ ለማድረግ መሰረት ያደረገው የሕግ Aንቀጽ የንግድ ሕጉ ቁጥር 365 ቅድመ ሁኔታዎች Aልተሟሉም የሚል ነው።
ሆኖም በዚህ Aንቀጽ ድንጋጌ የተመለከተው ማኀበሩ Aስተዳዳሪዎችን ለመክሰስ ሲፈልግ ላያሟላ የሚገባውን ቅድመ ሁኔታዎች Eንጂ የተወሰኑ የAክሲዮን ማኀበሩ ባለድርሻዎች የሚያቀርቡትን ክስ Aያጠቃልልም።
ከላይ ለመጥቀስ Eንደተሞከረው Aስተዳዳሪዎች ላይ ክስ ለመመሥረት የሚችሉ ወገኖች ማሟላት የሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች በንግድ ሕጉ ለየብቻ የተደነገጉ ስለሆነ Eነዚህን ለይቶ በAግባቡ ማየት የግድ ይሆናል። በዚሁ መሰረት Aሁን በተያዘው ጉዳይ ላይ Aመልካቾች የሚሉት በተጠሪዎች የተፈፀመው ተግባር መብታቸውን የሚጎዳ በመሆኑ Aስተዳደሪዎችን /ተጠሪዎች/ በቀጥታ መክሰስ የበታች ፍ/ቤት Aንቀጽ 365ን መሰረት Aድርጎ መከልከሉ Aግባብ Aይደለም የሚል ነው።
Eኛም ይህንን ሁኔታ ከላይ Eንደተመለከተው የተጠያቂነት መሰረቱ ለየብቻ መታየት Eንዳለበት የሕጉን ዓላማና መንፈስ መሰረት Aድርገን Aጽንተነዋል። በዚሁ መሰረት Aመልካቾች የAክስዮን ባለድርሻ Aባላት በመሆናቸው የAባልነት መብታቸውን በሚጎዳ መልኩ Aስተዳዳሪዎች /የAሁን ተጠሪዎች/ መሥራታቸውን ማረጋገጥ ከቻሉ ቀጥታ መከሰስ Eንደሚችሉ የንግድ ሕጉ Aንቀጽ 367 ይፈቅድላቸዋል።
በመሆኑም Aመልካቾች የሚጠበቅባቸው በተጠሪዎች ሥራ Aመራርና የውሣኔ Eርምጃ ተጎጂ መሆናቸውን በንግድ ሕጉ Aንቀጽ 367 መሰረት ማረጋገጥ Eንጂ የበታች ፍ/ቤት Eንደተመለከተው በንግድ ሕግ Aንቀጽ 365 የተመለከተውን ቅድመ ሁኔታ ማሟላት Aይጠበቅባቸውም። የንግድ ሕጉ Aንቀጽ 365 የተወሰኑ የAክስዮን ማኀበሩ Aባላት በAስተዳዳሪዎች ላይ የሚያቀርቡትን ክስ የሚመለከት ስላልሆነ የሥር ፍ/ቤት ተገቢ ያልሆነውን የሕግ Aንቀጽ መሰረት Aድርጎ የAመልካቾችን ክስ መዝጋቱ የሕግ ስህተት ነው ብለናል።
No topics extracted.
281 282 ው ሣ ኔ
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A8449 የሰጠው ብይን Eና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 37119 የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል።
ጉዳዩ በፍ/ሥ/ሥ/ሕግ Aንቀጽ 341/1/ መሰረት ወደ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤቱ ተመልሶ የፍሬ ነገር ክርክር ውሣኔ Eንዲያገኝ ብለናል።
ይፃፍ።
መዝገቡን ዘግተን ወደ መዝገብ ቤት መልሰናል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰ/መ/ቁ. 253A6 ኀዳር 12 ቀን 2AAA ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- Aቶ ተስፋዬ ገለቴ - ጠበቃ በፀሎት መኮንን ቀረበ።
መልስ ሰጪ፡- የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ታሪኳ ላEከ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
የAሁኑ Aመልካች ሐምል 4 ቀን 1995 ዓ.ም. በAሁኑ መልስ ሰጭ Eና በሥር ጣልቃ ገብ በነበሩት በAቶ ሃይደር ከቢር Eና በፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት ላይ መስርቶት የነበረው ክስ፣ በመልስ ሰጭ ባንክ Aዲስ ከተማ ቅርንጫፍ በሂሣብ ቁጥር 1A11 ከነበረው የተንቀሳቃሽ ሂሣቤ ውስጥ ሳይፈረድብኝና በAፈፃፀምም ሳልገደድ ባንኩ ከፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት ታዝዤ ከፍያለሁ በማለት ብር 135‚912.08 /Aንድ መቶ ሰላሣ Aምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ Aስራ ሁለት ብር ከዜሮ ስምንት ሳንቲም/ ወጭ በማድረግ ከፍሐል።
በመጨረሻም ከፈንታል ወረዳ ፍ/ቤት የተሰጠ የክፍያ ትEዛዝ የልለ መሆኑና ባንኩ የከፈለው በተጭበረበረ ሰነድ መሆኑን ገልጨ ያለAግባብ የከፈለውን ገንዘብ ወደ ሂሣቤ Eንዲያስገባልኝ ብጠይቅ Eምቢተኛ በመሆኑ፣ የሥራ ግድታውን ባለመወጣት የከፈለውን ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ከወለዱና ከወጭና ኪሣራ ጋር Eንዲከፈለኝ በማለት ጠይቋል። የAሁኑ መልስ ሰጭ በበኩሉ በሰጠው መልስ፣ ክፍያ የፈፀመባቸው ትEዛዞች የመጡት ከፍርድ ቤት መሆኑንና ማኀተሞቹም ትክክለኛ መሆናቸውን Aምኖ የከፈለ መሆኑን ገልፆ ፊርማው የዳኛው ስለመሆኑ የማረጋገጥ ግድታ የልለበት መሆን በመግለጽ መልስ ሰጥቷል። የሥር ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ባንኩ ሐሰተኛ ነው ተብሎ ላታወቅ በማይችል የፍርድ ቤት ትEዛዝ መሰረት የከፈለ በመሆኑ በኃላፊነት የሚጠየቅበት ምክንያት የለም በማለት በነፃ Aሰናብቶታል። ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔውን Aጽንቶታል።
ይህ ችሎት በጥቅምት 3A ቀን 1999 በዋለው ችሎት ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ ትEዛዝ ሰጥቶ የግራ ቀኙን መልስ Eና የመልስ መልስ Eንዲሁም የቃል ክርክሩን Aሰምቷል።
በዚህ ጉዳይ በዋነኛነት ታይቶ ላወሰን የሚገባው የሕግ ጥያቄ፣ የAሁኑ መልስ ሰጭ በAደራ ተቀብሎ ያስቀመጠውንና ለክርክሩ ምክንያት የሆነውን ብር 135‚912.08 ለልላ ግለሰብ ከፍሎ በመገኘቱ ገንዘቡን ለመመለስ በኃላፊነት Aይጠየቅም መባሉ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን መመርመር ይሆናል።
በመሰረቱ በAሁኑ Aመልካችና በመልስ ሰጭው መካከል በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1779 Eና በሚቀጥሉት Aንቀጾች Eንዲሁም ከተያዘው ጉዳይ ጋር ቀጥተኛ Aግባብነት ባለው በንግዱ ሕግ ቁጥር 896 Eስከ 9A2 ባሉት ድንጋጌዎች መሰረት የAደራ ውል ስምምነት ያለ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የውል ግንኙነት ተቃራኒ የሆነ ስምምነት ከልለ በቀር Aደራ