No summary available.
ግንቦት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aልማው ወል Aመልካቾች፡- 1. Aቶ ዳንኤል Aሰፋ ቀርቧል።
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የAሁን ተጠሪ ከሣሽ በመሆን፣ Aውራሽ Eናቴ ወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ከAቶ Aሰፋ መለሰ ጋር ተጋብተው ሲኖሩ በጋራ ያፈሩት በወ/19 ቀ/55 የሚገኝ ቁጥሩ 223 ቤት Eና በውስጡ የሚገኙ የAውራሼ የግልና የጋራ ንብረቶችን የAሁኑ 1ኛ Aመልካች Aላግባብ ለብቻው ይዞ Eየተጠቀመ በመሆኑ የድርሻዬን ያካፍለኝ ቤቱንም በማከራየት ያገኘውን ጥቅም ያካፍለኝ ስትል ታህሣሥ 21 ቀን 1995 ዓ.ም ጽፋ ባቀረበችው ክስ መነሻነት ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በፈቀደለት መሰረት ወደ ክርክሩ የገባው 2ኛ Aመልካች ከ1ኛው Aመልካች ጋር በተመሣሣይ መከራከሪያዎች ለክሱ መልስ የሰጡ ሲሆን የመልሣቸውም ይዘት የተጠቀሰውን ቤት Aቶ Aሰፋ መለሰ ሥራው ተጠናቅቆ የተረከቡት ከተጠሪዋ Aውራሽ ጋር ከመጋባታቸው በፊት ጥር 8 ቀን 1981 ዓ.ም ሲሆን ከተጠሪ Aውራሽ ጋር ጋብቻ የፈፀሙት ግንቦት 11 ቀን 1983 ዓ.ም በመሆኑ ይህ ቤት የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ቤት Eንጂ ተጠሪዋን የውርስ ጥያቄ ለማቅረብ መብት የሚሰጥ የጋራ ሀብት Aይደለም የሚል ነው።
ተጠሪዋ ለቀረበው መልስ የመልስ መልስ ሰጥተዋል። የመልስ መልሱም ይዘት ይህ ቤት የተሰራው በባንክ ብድር በመሆኑ ብድሩ በትዳር ወቅት ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ለባንክ ሲከፈል ቆይቶ Eዳው ተከፍሎ ሣይጠናቀቅ Aቶ Aሰፋ መለሰ በመሞታቸው መ/ቤታቸው በገባላቸው የሕይወት Iንሹራንስ መሰረት ተከፋዩ ገንዘብ ለEዳው መክፈያ ውሎ Eዳው ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል። ስለዚህ ቤቱ የጋራ ንብረት ላባል ይገባል የሚል ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ጉዳዩን መርምሮ የካቲት 18 ቀን 1996 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ፣ ከጋብቻ በፊት /ከግንቦት 11/1983 ዓ.ም/ ለቤቱ መሥሪያ የከፈሉት የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ንብረታቸው ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ ላለው በተከፈለው መጠን ግን ቤቱ የሁለቱም የሟቾች የጋራ ሀብት በመሆኑ ሁለቱ በግልና በጋራ በከፈሉት ገንዘብ ስልት መሰረት ቤቱ የግልና የጋራ ሐብታቸው ነው፣ ስለዚህ ቤቱን በዚህ የድርሻ ስልት መሰረት ግራ ቀኙ ይከፋፈሉት በማለት መዝገቡን ዘግቶታል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኙት የAሁን Aመልካቾች ቅሬታቸውን በይግባኝ ለፍ/ከ/ፍ/ቤት Aቅርበዋል።
የፍ/ከ/ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ከመረመረ በኋላ ጥቅምት 17 ቀን 1999 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ በመሻር ደሞዝ የባልና ሚስት የጋራ ሐብት ከመሆኑ Aንፃር ሟች Aቶ Aሰፋ መለሰ የሚያገኙትን ደሞዝ ለቤት ውስጥ ፍጆታ ማዋል ሲገባቸው ይህንን ሣያደርጉ ከጋብቻ በፊት Aስቀድሞ በይዞታቸው ውስጥ ያደረጉትንና የግል ንብረታቸው ለሆነው ቤታቸው Eዳ መክፈያ ደሞዛቸውን በማዋላቸው ምክንያት በከፈሉት ልክ ግማሹ ተሰልቶ የጋራ ሐብት ተካፋይ ለሆኑት ወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ወራሽ /የAሁን ተጠሪ/ Eንዲከፈል በማለት ወስኗል።
ከፍተኛ ፍ/ቤቱ በሰጠው ውሣኔ ቅር በመሰኘት የAሁን ተጠሪ ይግባኝ ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት በማቅረባቸው የፍ/ጠ/ፍ/ቤት Aመልካቾቹን Aስጠርቶ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ካበቃ በኋላ ኅዳር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ ደግሞ፣ የቤተሰብ ሕጉ Aንቀጽ 63 የግል ነው ተብሎ ያልተለየ ንብረት Eንኳን የጋራ Eንደሆነ Eንደሚገመት Eየደነገገ በዚህ ጉዳይ ግን የቤቱ Eዳ በAብዛኛው ባልና ሚስቱ በጋብቻው ወቅት የጋራቸው በሆነው ደሞዝ መከፈሉ Eየተረጋገጠ ብድሩ ከጋብቻ በፊት በመገኘቱ ብቻና ከ2 ዓመት ላልበለጠ ጊዜ የመ/ሰጭ /የAሁን Aመልካቾች/ Aባት ከደሞዛቸው ስለከፈሉ ቤቱ የግላቸው ነው መባሉ ተገቢ Aይደለም በማለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትን ውሣኔ ሽሯል።
የዚህ መዝገብ መከፈት ምክንያት የሆነው የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለት ጥር 26 ቀን 2AAA ዓ.ም Aመልካቾች ጽፈው ባቀረቡት የሰበር ማመልከቻ መሰረት ነው።
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎትም የAመልካቾችን Aቤተታ ተመልክቶ፣ በዚህ ጉዳይ የAመልካቾቹ Aባት የሰሩት ቤት Eዳው ተከፍሎ ያለቀው ከተጠሪዋ Eናት ጋር በጋብቻ ላይ Eያሉ ነው በሚል ተጠሪ የEናቷን ድርሻ የቤቱን ግማሽ ልታገኝ ይገባል ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲባል ተጠሪን Aስቀርቦ ግራ ቀኙ የጽሑፍ ክርክራቸውን Aካሂደዋል። መዝገቡም Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
No topics extracted.
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ቤቱ የጋራ ነው ሲል ለመወሰን የቻለው ቤቱ የተሰራው ከባንክ በተገኘ ብድር በመሆኑ Eዳው ሲከፈል የነበረው ከAመልካች Aባት ደሞዝ በመሆኑ Eና ይህ ደሞዝ የጋራ ገንዘብ በመሆኑ ቤቱ የተሰራው የጋራቸው በሆነው ደሞዝ ነው በሚል መንደርደሪያ መሆኑን ከመዝገቡ መረዳት ተችሐል። በመሰረቱ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 57 ባል ወይም ሚስት ጋብቻቸውን በሚፈጽሙበት ወቅት በየግል የነበሯቸው ንብረቶች የግል ሆነው ይቀራሉ ሲል ይደነግጋል። በዚህ ጉዳይ የተጠሪ Aውራሽ Eናት Eና የAመልካች Aባት ጋብቻቸውን የፈፀሙት ግንቦት 11 ቀን 1983 ዓ.ም ሲሆን የAመልካቾች Aባት የቤቱ ግንባታ ተጠናቆ የተረከቡት ጥር 8 ቀን 1981 ዓ.ም ለመሆኑ ግራ ቀኙ Aልተካካዱም። Aቶ Aሰፋ መለሰ ከጋብቻው Aስቀድሞ የቤቱ ባለሀብት የሆኑ ሲሆን በወቅቱ ቤቱ የተሰራበት የባንክ Eዳ መኖሩ ባለሐብትነታቸውን Aያስቀረውም። በልላ Aነጋገር Aቶ Aሰፋ መለሰ ባለEዳነታቸው Eንደተጠበቀ ሆኖ የቤቱ ባለሐብት ሆነዋል ማለት ነው።
በAንፃሩ ደግሞ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 62/1 ባልና ሚስቱ በጋብቻ ወቅት ከግል ጥረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁሉ የጋራ ሐብት Eንደሚሆኑ ያመለክታል። ከዚህ Aኳያ ከጋብቻ በኋላ ለባንክ Eዳ መክፈያ ሲውል የቆየው የAቶ Aሰፋ መለሰ ደመወዝ የባልና ሚስቱ የጋራ ገንዘብ ለመሆኑ Aያጠያይቅም። በቤተሰብ ሕጉ Aንቀጽ 7A/1/ መሰረት ደግሞ ከባል ወይም ከሚስት የሚጠየቅ Eዳ በተቀዳሚነት ከባለEዳው ተጋቢ የግል ሐብት መከፈል Eንደሚባው ይደነግጋል። ነገር ግን በዚህ ጉዳይ የAመልካቾቹ Aባት ለግል ቤታቸው ማሰሪያ ከባንክ የተከፈለ የግል Eዳቸውን ለመወጣት የጋራ ገንዘብ ከሆነው ከደሞዛቸው ክፍያ መፈፀማቸውን ተገንዝበናል። የAመልካቾች Aባት ይህንን መፈፀማቸው በተጠሪዋ Eናት የጋራ ባለገንዘብነት መብት ላይ ጉዳት የሚያደርስ ጥቅማቸውንም የሚቀንስ ተግባር በመሆኑ ነው። ስለዚህ የAመልካቾች Aባት የተጠሪዋ Eናት ባጡት ጥቅም ልክ ላክሷቸው ይገባል።
በልላ በኩል ደግሞ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት የይግባኝ ችሎት ሣያነሣው ያለፈው ግራ ቀኙን ግን ያከራከረ ነጥብ Aቶ Aሰፋ መለሰ ሲሞቱ መ/ቤታቸው በገባላቸው የሕይወት Iንሹራንስ መሰረት በIትዮጵያ መድን ድርጅት ተከፋይ የሆነው ለባንክ Eዳ መክፈያ የዋለውን ገንዘብ Aስመልክቶ የተነሣው ክርክር ነው። በመሰረቱ የህይወት Iንሹራንስ ተጠቃሚን Aስመልክቶ በተደነገገው የን/ሕ/ቁ. 7A1/2/ሀ/ ስማቸው በውሉ ላይ ተለይቶ ባይጠቀስም Eንኳ የIንሹራንስ ውሉን የፈረመው ሰው ባል ወይም ሚስት ተለይተው የታወቁ ተጠቃሚ ተብለው Eንደሚቆጠሩ ተመልክቷል። በመሆኑም በዚህ ጉዳይ Aቶ Aሰፋ መለሰ ሲሞቱ ተከፋይ ከሆነው የህይወት Iንሹራንስ ገንዘብ የተጠሪዋ Eናት ግማሽ ተጠቃሚ ለመሆናቸው መገንዘብ ይቻላል። ይህ ገንዘብ ደግሞ ለባንክ Eዳ ክፍያ የዋለ ሰለመሆኑ ግራ ቀኙ Aልተካካዱም። ከዚህ Aንፃር ይህ የIንሹራንስ ገንዘብም ለAቶ Aሰፋ መለሰ የግል Eዳ መክፈያ መሆኑ የወ/ሮ ስንቄ Aስፋውን ጥቅም የጎዳ በመሆኑ የዚህ ገንዘብ ግማሽ የወ/ሮ ስንቄ ድርሻ በመሆኑ ላመለስላቸው ይገባል።
በAጠቃላይ የግል Eዳው በጋራ ገንዘቡ መከፈሉ የግል የሆነውን ሐብት የጋራ ንብረት ያደርገዋል የሚል ድንጋጌ ባለመኖሩ ላተካ የሚገባው የወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ድርሻ የሆነው በጋብቻ ውስጥ ሣሉ ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ተከፋይ የሆነው ገንዘብ Eና የIንሹራንስ ገንዘብ ግማሽ ብቻ ሆኖ ተገኝቷል።
የወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ወራሽ የሆኑት ተጠሪዋ ብቻ ሣይሆኑ በዚህ መዝገብ 2ኛ Aመልካች የሆነው ሕፃን Aልዓዛር Aስፋውም ጭምር በመሆኑ ለወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ድርሻ ውስጥ ተጠሪዋ ላያገኙ የሚገባው ግማሹን ብቻ መሆኑ ላሰመርበት ይገባል። ይህም ማለት በጋብቻ ወቅት ከAቶ Aሰፋ ደሞዝ ለቤቱ Eዳ ለባንክ የተከፈለው ገንዘብ Eና የመድን ድርጅት Eዳውን ለመጨረስ የከፈለው የሕይወት Iንሹራንስ ገንዘብ ተደምሮ የድምሩ Aራተኛ Eጅ /25%/ ለተጠሪዋ ተከፍሎ Aራተኛው Eጅ ደግሞ /25%/ ለ2ኛው Aመልካች ላከፈል ይገባል ብለን ወስነናል።
ው ሣ ኔ 277 278 1/ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 846A የካቲት 18 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 27682 ኅዳር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመባቸው ናቸው ብለናል። ስለዚህ ተሽረዋል። ይፃፍ።
2/ ተጠሪዋ በጋብቻው ወቅት ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ለቤቱ Eዳ ለባንክ የተከፈለው ገንዘብ Eና የመድን ድርጅት Eዳውን ለመጨረስ የከፈለው የሕይወት Iንሹራንስ ገንዘብ ተደምሮ የድምሩ Aንድ Aራተኛ /25%/ ይከፈላቸው። Aከራካሪው በወዳ 19 ቀበል 55 የሚገኘው ቁጥሩ 223 የሆነው ቤት ግን የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ሐብት ነው ብለን ወስነናል።
3/ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 29899