No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኅን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aመልካች፡- Eነ ወ/ሮ ዘለቃሽ በቀለ ወርቁ መንገሻ ጠበቃ ቀረቡ ተጠሪ፡- Aቶ Aለሙ በቀለ ቀረቡ መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ የቀረበው የAማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥቅምት 18 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔና የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ መዝገብ ቁጥር 5947 ኅዳር 17 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት በሰበር ላታረም ይገባዋል በማለት Aመልካች ኅዳር 24 ቀን 2000 ዓ.ም ባቀረቡት የሰበር Aቤቱታ ስለጠየቁ ነው።
የክርክሩ መነሻ ተጠሪው ጠጅነሽ በቀለ ጋር ጥቅምት 1 ቀን 1994 ዓ.ም በሕጋዊ ጋብቻ ተጋብተን ስንኖር ዋጋዬ Aለሙ የተባለች ልጅ ወልደናል።
Aሁን ልጅቱን Eንዳሣድግ ብጠይቃቸው ተከሳሾች Eንቢ ስላሉኝ ልጄን ተረክቤ Eንዳሣድግ ይደረግልኝ በማለት ለከፍተኛው ፍርድ ቤት ክስ ያቀረበ ሲሆን Aመልካቾች በተከሳሽነት ቀርበው የሕጻኗ ስም Aዳነች በቀለ Aንደሆነና Eናቷ በሞት ስትለይ ግልጽ ኑዛዜ የተወች በመሆኑ ሕፃኗም የከሳሽ ልጅ ስላልሆነች ክሱ Eንዲሰረዝ በማለት ተከራክረዋል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት Aመልካቾች የሟች ወ/ሮ ጠጅነሽ በቀለ Eህቶች መሆናቸውን በመግለጽ Eናንተ የከሳሽን Aባትነት ለመቃወም መብት የላችሁም በማለት ሕፃኗን ለተጠሪው Eንዲያስረክቡ ወስኗል። በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኝት ይግባኝ Aቅርበው የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፍƒHብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 337 መሰረት ዘግቶታል። Aመልካቾች ከሟች ጋር በሕጋዊ ጋብቻ ለመኖሩና ልጅቷም በጋብቻው ወቅት ወይም ጋብቻ ከፈረሰ ከሶስት መቶ ቀን በፊት የተወለደች መሆኑን የሚያስረዳ Eንዲሁም ፣ ሕፃኗ የበቀለ Aበበ ልጅ ለመሆኗ Eኛ ማስረጃ Aቅርበን Eያለ የከፍተኛው ፍርድ ቤት የAማራ ክልል የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 147 በመጥቀስ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት በሰበር ይታረምልኝ በማለት የጠየቁ ሲሆን ተጠሪው መጥሪያው ደርሶት ያልቀረበ በመሆኑ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ ብይን ተሰጥቷል።
የክርክሩ መሰረታዊ ጉዳይ ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው ጉዳይ Aባትነትን በመካድ የቀረበ ክስ ባለመሆኑ የከፍተኛው ፍርድ ቤት የጠቀሳቸው የAማራ ክልል የቤተሰብ ሕግ ድንጋጌዎች Aግባብነት የላቸውም። ተጠሪው ልጄ ናት የሚላት ዋጋዬ ዓለሙ ሟች ጠጅነሽ በቀለ ጋር በጋብቻ በነበሩበት ወቅት የተወለደች መሆኑን ገልጿል። ተጠሪው ልጄን ያስረክበኝ ብሎ ለመጠየቅ በመጀመሪያ ከልጅቱ Eናት ወ/ሮ ጠጅነሽ በቀለ ጋር በጋብቻ ተጣምረው ይኖሩ Eንደነበር፣ በጋብቻ Eየኖሩ 267 268 Eያለ ልጅቱ የተወለደተች መሆኑን በማስረጃ የማስረዳትና የማረጋገጥ ግድታ Aለበት።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት ተጠሪው Eነዚህን ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ያስረዱልኛል ብሎ የቆጠራቸውን ምስክሮች Aልሰማም። ተጠሪው የልጅቱ Aባት መሆኑን በማስረጃ ካላስረዳ የልጅቱ Aክስት የሆኑ ተጠሪዎች ማንም Aባት ነኝ ብሎ ለመጣ ሰው ልጅቱን Aሳልፈው Eንዲሰጡ የሚያስገድዳቸው የሕግ ድንግጌ የለም። የልጅቱ Aባት ያልሆነ ሰው Aባቷ ነኝ ብሎ ሲቀርብም የልጅቱ Aባት Aይደለም፣ ስለዚህ በAግባቡ Aያሳድጋትም የሚለውን ምክንያት Aንስተው Eንዳይከራከሩ የAማራ ክልል የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 147 ንUስ Aንቀጽ 1 Eና 2 Aይገድባቸውም። በመሆኑም የከፍተኛው ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ማስረጃ ሣይሰማ ተጠሪው የሕፃኗ Aባት ስለሆነ Aስረክቡ በማለት የሰጠው ውሣኔና የጠቅላይ ፍርድ ቤቱም ውሣኔው የሚነቀፍበት የሕግ ወይም የፍሬ ጉዳይ ምክንያት የለም በማለት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
ው ሣ ኔ
የAማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጥቅምት 18 ቀን 2000 ዓ.ም Eና የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት መዝገብ ቁጥር 5947 ህዳር 17 ቀን 2000 ዓ.ም የሰጡት ውሣኔዎች ተሽረዋል። ይፃፍ።
የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የግራ ቀኙን ማስረጃ በመስማት የመሰለውን Eንዲወስን ጉዳዩ በፍታብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 343 መሰረት መልሰን ልከንለታል። ይፃፍ።
በዚህ ፍርድ ቤት ያወጡትን ወጭ Aመልካች ለራሳቸው ይቻሉ።
ይህ ፍርድ መጋቢት 25 ቀን 2000 ዓ.ም በሙሉ ድምጽ ተሰጠ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ነ/ዓ
ግንቦት 14 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቶ ከበደ ሙሕ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ ፋናዬ ብዙነህ ቀረቡ።
መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ የቀረበው Aመልካች የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ግንቦት 6 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔና የፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በይግባኝ መዝገብ ቁጥር 32A29 ጥቅምት 18 ቀን 2AAA ዓ.ም.
የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስላለበት በሰበር ታይቶ ይታረምልኝ 269 270 በማለት የሰበር Aቤቱታ ስላቀረቡ ነው። የክርክሩ ፍሬ ጉዳይ Aመልካችና ተጠሪ በሕጋዊ ጋብቻ ተሣሥረው ለበርካታ ዓመታት በባልና ሚስትነት የኖሩ ሲሆን፣ ጋብቻቸውን በፍች Aፍርሰዋል። ከዚህ በኋላ የጋራ ንብረታቸውን ለመካፈል በፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጋራ ንብረት ዝርዝር Aቅርበው ትEዛዝ ተሰጥቶበታል። Aከራካሪው ጉዳይ ተጠሪ Eስከ ጥር 29 ቀን 1998 ዓ.ም. Aመልካች የተቀበሉት የጡረታ Aበል ታስቦ Eንዲከፈለኝ ትEዛዝ ይሰጥልኝ በማለት ጥያቄ ማቅረባቸው ነው። የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ የጡረታ Aበል ይሰጠኝ ጥያቄ የሕግ ድጋፍ የለውም በማለት ውድቅ Aድርጎታል። ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት በከፍተኛው ፍርድ ቤት ይግባኝ Aቅርበው፣ ፍርድ ቤቱ በይግባኝ Aመልካችና ተጠሪ ያቀረቡትን ክርክር ከሰማ በኋላ Aመልካች የሚያገኙት የጡረታ Aበል የጋራ ንብረት ነው በማለት የጡረታና ማኀበራዊ ዋስትና ባለስልጣን ከግንቦት ወር 1999 ጀምሮ ግማሽ የጡረታ Aበል ለተጠሪ Eንዲከፍል በማለት ወስኗል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍድራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ያቀረቡ ሲሆን ይግባኙን የሰማው የጠቅላይ ፍርድ ቤት ችሎት የከፍተኛው ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ የሚነቀፍበት የሕግ ወይም የፍሬ ጉዳይ ስህተት የለም በማለት ይግባኙን በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 337 መሰረት ሰርዞታል። Aመልካች Aሁን የTገኘው Aንድ መቶ ሰላሣ Aምስት ብር የጡረታ ገንዘብ ወታደር ቤት EያለG< በAይኔ ላይ ጉዳት ደርሶብኝ በቦርድ በመውጣቴ የማገኘው ነው። ስለሆነም የሥር ፍርድ ቤት የባልና የሚስት የጋራ ሀብት ነው በማለት ተጠሪዋ ግሣሹን Eንድትወስድ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ በሰበር ይታረምልኝ በማለት ያመለከተ ሲሆን ተጠሪª በበኩሐ የጡረታ Aበሉ በትዳራችን ጊዜ የተጠራቀመ በመሆኑ ግማሹን EንÉወስድ መወሰኑ በAግባቡ ነው በማለች ተከራክራለች።
በሥር የቀረበው ክርክርና በሰበር ግራ ቀኙ የሚያነሱት የመከራከሪያ ነጥብ ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም የከፍተኛው ፍርድ ቤት ተጠሪዋ ከግንቦት 1999 ጀምሮ ግማሽ የጡረታ Aበል ልታገኝ ይገባታል በማለት የሰጠው ውሣኔ ሕግን መሰረት ያደረገ ነው ወይስ Aይደለም የሚለውን ነጥብ Aይተናል።
የከፍተኛው ፍርድ ቤት ውሣኔውን በሚሰጥበት ወቅት የተከተለውን ሥርዓት ስንመረምረው፣ ተጠሪ የጡረታ Aበል፣ ታስቦ ላሰጠኝ ይገባል በማለት ክስ ያቀረቡት Eስከ ጥር 29 ቀን 1998 ዓ.ም. Aመልካች የወሰዱትን የጡረታ Aበል መሆኑን የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በውሣነው በግልጽ Aስፍሮታል። ይህ ከሆነ ተጠሪ የጠየቁትን ጋብቻቸው ከመፍረሱ በፊት ተለያይተው Eያለ Aመልካች ተቀብለው የተጠቀሙበት የጡረታ Aበል ታስቦ Eንዲሰጣቸው Eንጂ ጋብቻው ከፈረሰ በኋላ Aመልካች ከሚያገኙት የጡረታ Aበል ግማሹን Eንዲወስንላቸው በሥር ፍርድ ቤት Aልጠየቁም። ተጠሪ ለፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያላቀረቡትንና በሥር ያልተከራከሩበትን Aዲስ ነገር በይግባኝ ደረጃ ለማንሣትና ለመጠየቅ Eንደማይችሉ የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 328 ንUስ Aንቀጽ 2 ይደነግጋል። ስለሆነም ተጠሪ በሥር ያልጠየቁትና ያልተከራከሩትን ጉዳይ በማንሣት የከፍተኛው ፍርድ ቤት ተጠሪ ከግንቦት ወር 1999 ዓ.ም. ጀምሮ Aመልካች ከሚያገኙት ጡረታ ግማሹን ላከፍላት ይገባል በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሥነ ሥርዓት ግድፈት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ከዚህ በተጨማሪ Aመልካች የሚያገኙት የጡረታ Aበል፣ የመንግሥት ሰራተኛ በነበሩበት ሰዓት ከደመወዛቸው ተቆርጦ የተጠራቀመ ነው የሚለው Aባባል መሰረታዊ ስህተት ያለበትና የጡረታ Aበሉ መንግሥት በኩል ተቀማጭ የሚሆን ገንዘብ ያለ በመሆኑ ለAንድ ሰራተኛም የጡረታ Aበል የሚከፈለው Eድሜው በገፋበት“ ጉልበቱ በደከመበት ጊዜ መጦሪያ የሚሆነውና ለመኖር የሚያስፈልገውን ወጭ በከፊልም ቢሆን በመሸፈንና ለማኀበራዊ ደህንነቱ ዋስትና ለመስጠት መንግሥት ካለው የማኀበራዊ ደህንነትና ዋስትና ፖላሲ የመነጨ በመሆኑ Eንደማንኛውም ገቢ ¾ጋራ ንብረት ነው የሚባል Aይደለም። የAንድ ሰው የጡረታ Aበል በማናቸውም መልኩ በEዳ ላያዝ ወይም ላታገድና ላቀነስ Eንደማይችል የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 4A4/ሰ/ በግልጽ የሚደነግግ ሲሆን የከፍተኛ ፍርድ ቤት ይህንን በመተላለፍ Aመልካች የሚከፈለው የጡረታ Aበል ግማሹ Aየተቆረጠ ለተጠሪ Eንዲከፈል የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
ው ሣ ኔ
የፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ መዝገብ ቁጥር 32A29 ጥቅምት 18 ቀን 2AAA ዓ.ም. የሰጠው ትEዛዝ ተሽሯል። ይፃፍ።
የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመዝገብ ግንቦት 6 ቀን 1999 ዓ.ም. በሰጠው ውሣኔ የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በማሻሻል የወሰናቸው ልሎች ጉዳዮች የፀኑ ሲሆን የጡረታ Aበልን Aስመልክቶ የሰጠው ውሣኔ ብቻ ተሽሯል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራን በተመለከተ የየራሳቸውን ይቻሉ ብለናል።
Aመልካች ከሚያገኘው የጡረታ Aበል ተጠሪ ግማሹ ይሰጠኝ ካለ የመጠየቅና የመካፈል መብት የላትም በማለት ወስነናል።
ይህ ፍርድ በፍድራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ግንቦት 14 ቀን 2AAA ዓ.ም. በሙሉ ድምጽ ተሰጠ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ግንቦት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ መድሕን ኪሮስ ዓላ መሐመድ Aልማው ወል Aመልካቾች፡- 1. Aቶ ዳንኤል Aሰፋ ቀርቧል።
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የተያዘው ክርክር የጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የAሁን ተጠሪ ከሣሽ በመሆን፣ Aውራሽ Eናቴ ወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ከAቶ Aሰፋ መለሰ ጋር ተጋብተው ሲኖሩ በጋራ ያፈሩት በወ/19 ቀ/55 የሚገኝ ቁጥሩ 223 ቤት Eና በውስጡ የሚገኙ የAውራሼ የግልና የጋራ ንብረቶችን የAሁኑ 1ኛ Aመልካች Aላግባብ ለብቻው ይዞ Eየተጠቀመ በመሆኑ የድርሻዬን ያካፍለኝ ቤቱንም በማከራየት ያገኘውን ጥቅም ያካፍለኝ ስትል ታህሣሥ 21 ቀን 1995 ዓ.ም ጽፋ ባቀረበችው ክስ መነሻነት ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በፈቀደለት መሰረት ወደ ክርክሩ የገባው 2ኛ Aመልካች ከ1ኛው Aመልካች ጋር በተመሣሣይ መከራከሪያዎች ለክሱ መልስ የሰጡ ሲሆን የመልሣቸውም ይዘት የተጠቀሰውን ቤት Aቶ Aሰፋ መለሰ ሥራው ተጠናቅቆ የተረከቡት ከተጠሪዋ Aውራሽ ጋር ከመጋባታቸው በፊት ጥር 8 ቀን 1981 ዓ.ም ሲሆን ከተጠሪ Aውራሽ ጋር ጋብቻ የፈፀሙት ግንቦት 11 ቀን 1983 ዓ.ም በመሆኑ ይህ ቤት የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ቤት Eንጂ ተጠሪዋን የውርስ ጥያቄ ለማቅረብ መብት የሚሰጥ የጋራ ሀብት Aይደለም የሚል ነው።
ተጠሪዋ ለቀረበው መልስ የመልስ መልስ ሰጥተዋል። የመልስ መልሱም ይዘት ይህ ቤት የተሰራው በባንክ ብድር በመሆኑ ብድሩ በትዳር ወቅት ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ለባንክ ሲከፈል ቆይቶ Eዳው ተከፍሎ ሣይጠናቀቅ Aቶ Aሰፋ መለሰ በመሞታቸው መ/ቤታቸው በገባላቸው የሕይወት Iንሹራንስ መሰረት ተከፋዩ ገንዘብ ለEዳው መክፈያ ውሎ Eዳው ሙሉ በሙሉ ተከፍሎ ተጠናቋል። ስለዚህ ቤቱ የጋራ ንብረት ላባል ይገባል የሚል ነው።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤትም ጉዳዩን መርምሮ የካቲት 18 ቀን 1996 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ፣ ከጋብቻ በፊት /ከግንቦት 11/1983 ዓ.ም/ ለቤቱ መሥሪያ የከፈሉት የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ንብረታቸው ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ ላለው በተከፈለው መጠን ግን ቤቱ የሁለቱም የሟቾች የጋራ ሀብት በመሆኑ ሁለቱ በግልና በጋራ በከፈሉት ገንዘብ ስልት መሰረት ቤቱ የግልና የጋራ ሐብታቸው ነው፣ ስለዚህ ቤቱን በዚህ የድርሻ ስልት መሰረት ግራ ቀኙ ይከፋፈሉት በማለት መዝገቡን ዘግቶታል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኙት የAሁን Aመልካቾች ቅሬታቸውን በይግባኝ ለፍ/ከ/ፍ/ቤት Aቅርበዋል።
የፍ/ከ/ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ከመረመረ በኋላ ጥቅምት 17 ቀን 1999 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ በመሻር ደሞዝ የባልና ሚስት የጋራ ሐብት ከመሆኑ Aንፃር ሟች Aቶ Aሰፋ መለሰ የሚያገኙትን ደሞዝ ለቤት ውስጥ ፍጆታ ማዋል ሲገባቸው ይህንን ሣያደርጉ ከጋብቻ በፊት Aስቀድሞ በይዞታቸው ውስጥ ያደረጉትንና የግል ንብረታቸው ለሆነው ቤታቸው Eዳ መክፈያ ደሞዛቸውን በማዋላቸው ምክንያት በከፈሉት ልክ ግማሹ ተሰልቶ የጋራ ሐብት ተካፋይ ለሆኑት ወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ወራሽ /የAሁን ተጠሪ/ Eንዲከፈል በማለት ወስኗል።
ከፍተኛ ፍ/ቤቱ በሰጠው ውሣኔ ቅር በመሰኘት የAሁን ተጠሪ ይግባኝ ለፍ/ጠ/ፍ/ቤት በማቅረባቸው የፍ/ጠ/ፍ/ቤት Aመልካቾቹን Aስጠርቶ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ካበቃ በኋላ ኅዳር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ ደግሞ፣ የቤተሰብ ሕጉ Aንቀጽ 63 የግል ነው ተብሎ ያልተለየ ንብረት Eንኳን የጋራ Eንደሆነ Eንደሚገመት Eየደነገገ በዚህ ጉዳይ ግን የቤቱ Eዳ በAብዛኛው ባልና ሚስቱ በጋብቻው ወቅት የጋራቸው በሆነው ደሞዝ መከፈሉ Eየተረጋገጠ ብድሩ ከጋብቻ በፊት በመገኘቱ ብቻና ከ2 ዓመት ላልበለጠ ጊዜ የመ/ሰጭ /የAሁን Aመልካቾች/ Aባት ከደሞዛቸው ስለከፈሉ ቤቱ የግላቸው ነው መባሉ ተገቢ Aይደለም በማለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትን ውሣኔ ሽሯል።
የዚህ መዝገብ መከፈት ምክንያት የሆነው የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በማለት ጥር 26 ቀን 2AAA ዓ.ም Aመልካቾች ጽፈው ባቀረቡት የሰበር ማመልከቻ መሰረት ነው።
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎትም የAመልካቾችን Aቤተታ ተመልክቶ፣ በዚህ ጉዳይ የAመልካቾቹ Aባት የሰሩት ቤት Eዳው ተከፍሎ ያለቀው ከተጠሪዋ Eናት ጋር በጋብቻ ላይ Eያሉ ነው በሚል ተጠሪ የEናቷን ድርሻ የቤቱን ግማሽ ልታገኝ ይገባል ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲባል ተጠሪን Aስቀርቦ ግራ ቀኙ የጽሑፍ ክርክራቸውን Aካሂደዋል። መዝገቡም Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
የፍ/ጠ/ፍ/ቤት ቤቱ የጋራ ነው ሲል ለመወሰን የቻለው ቤቱ የተሰራው ከባንክ በተገኘ ብድር በመሆኑ Eዳው ሲከፈል የነበረው ከAመልካች Aባት ደሞዝ በመሆኑ Eና ይህ ደሞዝ የጋራ ገንዘብ በመሆኑ ቤቱ የተሰራው የጋራቸው በሆነው ደሞዝ ነው በሚል መንደርደሪያ መሆኑን ከመዝገቡ መረዳት ተችሐል። በመሰረቱ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 57 ባል ወይም ሚስት ጋብቻቸውን በሚፈጽሙበት ወቅት በየግል የነበሯቸው ንብረቶች የግል ሆነው ይቀራሉ ሲል ይደነግጋል። በዚህ ጉዳይ የተጠሪ Aውራሽ Eናት Eና የAመልካች Aባት ጋብቻቸውን የፈፀሙት ግንቦት 11 ቀን 1983 ዓ.ም ሲሆን የAመልካቾች Aባት የቤቱ ግንባታ ተጠናቆ የተረከቡት ጥር 8 ቀን 1981 ዓ.ም ለመሆኑ ግራ ቀኙ Aልተካካዱም። Aቶ Aሰፋ መለሰ ከጋብቻው Aስቀድሞ የቤቱ ባለሀብት የሆኑ ሲሆን በወቅቱ ቤቱ የተሰራበት የባንክ Eዳ መኖሩ ባለሐብትነታቸውን Aያስቀረውም። በልላ Aነጋገር Aቶ Aሰፋ መለሰ ባለEዳነታቸው Eንደተጠበቀ ሆኖ የቤቱ ባለሐብት ሆነዋል ማለት ነው።
በAንፃሩ ደግሞ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 62/1 ባልና ሚስቱ በጋብቻ ወቅት ከግል ጥረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁሉ የጋራ ሐብት Eንደሚሆኑ ያመለክታል። ከዚህ Aኳያ ከጋብቻ በኋላ ለባንክ Eዳ መክፈያ ሲውል የቆየው የAቶ Aሰፋ መለሰ ደመወዝ የባልና ሚስቱ የጋራ ገንዘብ ለመሆኑ Aያጠያይቅም። በቤተሰብ ሕጉ Aንቀጽ 7A/1/ መሰረት ደግሞ ከባል ወይም ከሚስት የሚጠየቅ Eዳ በተቀዳሚነት ከባለEዳው ተጋቢ የግል ሐብት መከፈል Eንደሚባው ይደነግጋል። ነገር ግን በዚህ ጉዳይ የAመልካቾቹ Aባት ለግል ቤታቸው ማሰሪያ ከባንክ የተከፈለ የግል Eዳቸውን ለመወጣት የጋራ ገንዘብ ከሆነው ከደሞዛቸው ክፍያ መፈፀማቸውን ተገንዝበናል። የAመልካቾች Aባት ይህንን መፈፀማቸው በተጠሪዋ Eናት የጋራ ባለገንዘብነት መብት ላይ ጉዳት የሚያደርስ ጥቅማቸውንም የሚቀንስ ተግባር በመሆኑ ነው። ስለዚህ የAመልካቾች Aባት የተጠሪዋ Eናት ባጡት ጥቅም ልክ ላክሷቸው ይገባል።
በልላ በኩል ደግሞ የፍ/ጠ/ፍ/ቤት የይግባኝ ችሎት ሣያነሣው ያለፈው ግራ ቀኙን ግን ያከራከረ ነጥብ Aቶ Aሰፋ መለሰ ሲሞቱ መ/ቤታቸው በገባላቸው የሕይወት Iንሹራንስ መሰረት በIትዮጵያ መድን ድርጅት ተከፋይ የሆነው ለባንክ Eዳ መክፈያ የዋለውን ገንዘብ Aስመልክቶ የተነሣው ክርክር ነው። በመሰረቱ የህይወት Iንሹራንስ ተጠቃሚን Aስመልክቶ በተደነገገው የን/ሕ/ቁ. 7A1/2/ሀ/ ስማቸው በውሉ ላይ ተለይቶ ባይጠቀስም Eንኳ የIንሹራንስ ውሉን የፈረመው ሰው ባል ወይም ሚስት ተለይተው የታወቁ ተጠቃሚ ተብለው Eንደሚቆጠሩ ተመልክቷል። በመሆኑም በዚህ ጉዳይ Aቶ Aሰፋ መለሰ ሲሞቱ ተከፋይ ከሆነው የህይወት Iንሹራንስ ገንዘብ የተጠሪዋ Eናት ግማሽ ተጠቃሚ ለመሆናቸው መገንዘብ ይቻላል። ይህ ገንዘብ ደግሞ ለባንክ Eዳ ክፍያ የዋለ ሰለመሆኑ ግራ ቀኙ Aልተካካዱም። ከዚህ Aንፃር ይህ የIንሹራንስ ገንዘብም ለAቶ Aሰፋ መለሰ የግል Eዳ መክፈያ መሆኑ የወ/ሮ ስንቄ Aስፋውን ጥቅም የጎዳ በመሆኑ የዚህ ገንዘብ ግማሽ የወ/ሮ ስንቄ ድርሻ በመሆኑ ላመለስላቸው ይገባል።
በAጠቃላይ የግል Eዳው በጋራ ገንዘቡ መከፈሉ የግል የሆነውን ሐብት የጋራ ንብረት ያደርገዋል የሚል ድንጋጌ ባለመኖሩ ላተካ የሚገባው የወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ድርሻ የሆነው በጋብቻ ውስጥ ሣሉ ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ተከፋይ የሆነው ገንዘብ Eና የIንሹራንስ ገንዘብ ግማሽ ብቻ ሆኖ ተገኝቷል።
የወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ወራሽ የሆኑት ተጠሪዋ ብቻ ሣይሆኑ በዚህ መዝገብ 2ኛ Aመልካች የሆነው ሕፃን Aልዓዛር Aስፋውም ጭምር በመሆኑ ለወ/ሮ ስንቄ Aስፋው ድርሻ ውስጥ ተጠሪዋ ላያገኙ የሚገባው ግማሹን ብቻ መሆኑ ላሰመርበት ይገባል። ይህም ማለት በጋብቻ ወቅት ከAቶ Aሰፋ ደሞዝ ለቤቱ Eዳ ለባንክ የተከፈለው ገንዘብ Eና የመድን ድርጅት Eዳውን ለመጨረስ የከፈለው የሕይወት Iንሹራንስ ገንዘብ ተደምሮ የድምሩ Aራተኛ Eጅ /25%/ ለተጠሪዋ ተከፍሎ Aራተኛው Eጅ ደግሞ /25%/ ለ2ኛው Aመልካች ላከፈል ይገባል ብለን ወስነናል።
ው ሣ ኔ 277 278 1/ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 846A የካቲት 18 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 27682 ኅዳር 3A ቀን 2AAA ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመባቸው ናቸው ብለናል። ስለዚህ ተሽረዋል። ይፃፍ።
2/ ተጠሪዋ በጋብቻው ወቅት ከAቶ Aሰፋ መለሰ ደሞዝ ለቤቱ Eዳ ለባንክ የተከፈለው ገንዘብ Eና የመድን ድርጅት Eዳውን ለመጨረስ የከፈለው የሕይወት Iንሹራንስ ገንዘብ ተደምሮ የድምሩ Aንድ Aራተኛ /25%/ ይከፈላቸው። Aከራካሪው በወዳ 19 ቀበል 55 የሚገኘው ቁጥሩ 223 የሆነው ቤት ግን የAቶ Aሰፋ መለሰ የግል ሐብት ነው ብለን ወስነናል።
3/ የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 29899 ጥቅምት 17 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ፀንቷል።
4/ ከዚህ ችሎት ጥር 29 ቀን 2AAA ዓ.ም የተሰጠው የEግድ ትEዛዝ ተነስቷል። ይፃፍ።
5/ ግራ ቀኙ የዚህን ፍ/ቤት ወጪ በየራሣቸው ይቻቻሉ። መዝገቡ ተዘግቷል።
No topics extracted.