No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- ወ/ሮ ሙሉብርሃን Aባዲ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- Aለቃ ኪሮስ ገብሩ - Aልቀረቡም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የAፈፃፃም ክርክር ሲሆን፣ በዋናው ጉዳይ ግራ ቀኙ ጋብቻቸውን በስምምነት ለማፍረስ ተዋውለው ስምምነታቸውን በሕዳር 15 ቀን 1999 ዓ.ም. በት/ብ/ክ/መ/ ሕንጣሎ ዋጅራት ወረዳ ጣቢያ ደጀን ማ/ፍ/ቤት በውሣኔ Eንዲያፀድቀው Aድርገዋል። ከዚህ በኋላ የAሁን Aመልካች ተጠሪው በስምምነቱ መሰረት የጋራ ንብረት ክፍፍሉን ላፈጽሙ ፈቃደኛ Aልሆኑም በሚል በሚያዝያ 2 ቀን 1999 ዓ.ም. በት/ብ/ክ/መ/ Iንጣሎ ወረዳ ጣቢያ ደጀን ማ/ፍ/ቤት የጋራ ያሐቸውን ንብረቶች በመዘርዘር ያካፍሉኝ ሲሉ በተጠሪው ላይ የAፈፃፀም ክስ መሥርተዋል።
የAሁን ተጠሪ /የሥር የAፈፃፀም ተከሣሽ/ በሚያዝያ 13 ቀን 1999 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት መልስ የAሁን Aመልካች በክሣቸው የዘረዘሯቸውን የጋራ ንብረቶች ለማካፈል ፈቃደኛ መሆናቸውን ገልፀው በክሱ ከተዘረዘሩት ንብረቶች መካከል የወፍጮ ድርጅት ያካፍለኝ ለተባለው ፀጋዬ ገብሩ ከተባሉት ግለሰብ በ1A,AAA ብር የገዛነው ቢሆንም ስመ ንብረቱ ያልተዛወረ የግዢ ውሉም ያልፀድቀ በመሆኑ ላካፍላት Aልችልም ስለዚህ ወይ ባለቤትነት ስም Eስኪዛወር ትጠብቅ ወይ የግዢ ገንዘቡን ግማሽ ብር 5AAA (Aምስት ሺህ) ትውሰድ ሲሉ ተከራክረዋል።
የAፈፃፀም ክርክሩ የቀረበለት የጣብያ ደጀን ማ/ፍ/ቤትም የቀረበለትን ጉዳት መርምሮ በግንቦት 11 ቀን 1999 ዓ.ም በሰጠው ውሣኔ፣ ቀደም ሲል ቀርቦ በፀደቀው የፍቺ ስምምነት መሰረት በጣብያ ደጀን ዓዲኾሎ የሚገኘው የወፍጮ ድርጅት የተጋቢዎቹ የጋራ ሀብት መሆኑ መግልጽ የሰፈረ Eና ይህንኑ ድርጅት Eኩል ለመካፈል የተስማሙ በመሆኑ ግራ ቀኙ የወፍጮ ድርጅቱን ከነ ሙሉ መሣሪያዎቹ Eኩል ይካፈሉ ሲል ወስኗል።
የጣብያ ደጀን ማ/ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ቅር የተሰኙት የAሁን ተጠሪ ቅሬታቸውን ለህንጣሎ ወረዳ ፍ/ቤት በይግባኝ ቢያቀርቡም ፍ/ቤት ይግባኙን ሣይቀበለው ቀርቷል። በመቀጠል ተጠሪ ቅሬታቸውን ለት/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት Aቅርበዋል።
የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎትም የተጠሪን Aቤቱታ ተቀብሎ Aመልካችን በማስቀረብ ግራ ቀኙን ያከራከረ ሲሆን በነሐሴ 4 ቀን 1999 ዓ.ም.
በሰጠው ውሣኔ የክርክሩ መነሻ የሆነው መፍጮ በAሁን ተጠሪ ወንድም በAቶ ፀጋዬ ገብሩ ስም Eንደሚታወቅ የAሁን Aመልካች Aልካዱም። ንብረትነቱ በAሁን ተጠሪ ስም Eንደተላለፈም የቀረበ ማስረጃ የለም፣ በመሆኑም ለዚህ ወፍጮ ግዢ ገንዘብ Eንደተከፈለ Eንጂ ውል ተፈጽሞ ወደ ስማቸው Eንደተላለፈ Eስካልተደረጋገጠ የጋራ ተብሎ ወደ ተከራካሪዎቹ የትዳር ንብረት ክፍፍል ላገባ Aይችልም በሚል ግራ ቀኙ ለወፍጮ ግዢ የተከፈለውን ብር 1A,AAA የጋራ በመሆኑ ገንዘቡን Eኩል ይካፈሉት ሲል የስር ፍ/ቤችን ውሣኔ ሽሯል።
ይህ መዝገብ ለዚህ ችሎት የቀረበውም የት/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ተጠሪው ለAመልካች ወፍጮ የተገዛበትን ዋጋ ብር 1A,AAA ያካፈሐቸው ሲል የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል Aመልካች በጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት የሰበር ማመልከቻ መሰረት ነው። የAመልካች የሰበር Aቤቱታ ይዘት ሲጠቃለል በሕዳር 15 ቀን 1999 ዓ.ም. ባደረግነውና በፍ/ቤት በፀደቀው የፍቺ ስምምነት የወፍጮ ድርጅቱን Eኩል ለመካፈል በግልጽ ተስማምተን፣ የስሙ Aለመዛወር የንብረት ክፍፍሉን ተግባራዊነት የሚያግድ ሆኖ ሣለ የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ከተከራካሪዎች ባልቀረቡለት ጥያቄ የግዢ ውሉ Eንደሚፈርስ Aድርጎ ለግዢ የተከፈለውን ገንዘብ Eንድንካፈል መወሰኑ Aላግባብ በመሆኑ ይሻር የሚል ነው።
ይህም ችሎት የAመልካችን Aቤቱታ ተመልክቶ የክርክሩ ምክንያት የሆነው ወፍጮ ድርጅት ባልና ሚስቱ /Aመልካችና ተጠሪ/ ቢገዙትም በስማቸው Aልዞረም በሚል የጋራ ሀብት Aይደለም ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ ነው ወይስ Aይደለም? የሚል ጭብጥ በመያዝ ተጠሪን Aስቀርቦ ግራ ቀኙን በጽሑፍ Aከራክሯል። Eኛም የግራ ቀኙን ክርክርና የስር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች መርምረናል። Eንደመረመርነውም ተጋቢዎቹ የክርክሩ ምክንያት የሆነውን የወፍጮ ድርጅት በተመለከተ በሕዳር 15 ቀን 1999 ዓ.ም. ተደርጎ በፍ/ቤት በፀደቀው የፍቺ ስምምነታቸው ላይ ክፍፍሉን Aስመልክቶ በግልጽ ፈቃዳቸውን ሰጥተው ተስማምተዋል። ይህን ስምምነት ግራ ቀኙ ያልካዱት በልላ ስምምነት ያልቀየሩት ወይም ያላሻሻሉት Eና በፍ/ቤትም የፀደቀ ከመሆኑ Aንፃር ይህ ስምምነት በግራ ቀኙ መልካም ፈቃድ Eስካልተሻረ ድረስ ተጋቢዎቹ በስምምነቱ ቃል የማይገደዱበት ምክንያት Aይኖርም። በልላ በኩል በማንኛውም የክርክር ደረጃ ቀርቦ በAከራካሪው ንብረት ላይ መብት Aለኝ፤ የጋራ ሀብት ተብሎ ለግራ ቀኙ ላካፈል Aይገባም በሚል በ3ኛ ወገን የቀረበ ክርክር የለም። ተጠሪው Aከራካሪ የሆነው ንብረት በ3ኛ ወገን ስም የሚገኝ ነው ይበሉ Eንጂ የተጠቀሰውን 3ኛ ወገን ወክለው ስለ ንብረቱ ለመከራከር መብት ያላቸው መሆኑን Aላመለከቱም፣ Eንዲሁም ንብረቱ በEጄ Aይገኝም በሚል ክደው ያቀረቡት መከራከሪያ የለም። የወፍጮ ድርጅቱ ክፍፍል ላይ ያጋጠመ Eክል ለመኖሩ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ በፍቺ ስምምነቱ መሰረት Aይፈፀምም መባሉ ተገቢ Aይደለም። በAጠቃላይ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 373/2/ የAፈፃፀም ፍ/ቤት በዋናው ፍርድ የታዘዘውን ከመፈፀም ውጪ ባለቀው ጉዳይ Eንደ Aዲስ ማከራከር Eንደማይኖርበት በግልጽ ተደንግጎ Eያለ የት/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት ከፍቺ ስምመነቱ ቃልና ስምምነቱን ካፀደቀው ውሣኔ ይዘት ውጭ የወፍጮ ድርጅቱ የግራ ቀኙ የጋራ ሃብት Aይደለም፤ ለግዢው ለ3ኛ ወገን የተከፈለውን ብር 1A,AAA ተጠሪው ለAመልካች Eኩልታውን ይክፈሐቸው ሲል የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ 1/ የክርክሩ ምክንያት የሆነው በት/ብ/ክ/መ/ በጣቢያ ደጀን Oዲኾሎ የሚገኘው የወፍጮ ድርጅት የግራ ቀኙ የጋራ ሀብት በመሆኑ በሕዳር 15 ቀን 1999 ዓ.ም ባደረጉት ስምምነት መሰረት ክፍፍሉ ይፈፀም።
2/ የወፍጮ ድርጅቱን በስምምነት ማካፈል ካልተቻለ የወፍጮ ድርጅቱ ተገምቶ Aንደኛው ወገን የግምቱን ግማሽ ገንዘብ ከፍሎ ድርጅቱን ለራሱ ያስቀር።
3/ Aንደኛው ወገን የግምቱን ግማሽ Kልላኛው ከፍሎ ድርጅቱን ማስቀረት ካልቻለ የወፍጮ ድርጅቱ በሐራጅ ተሸጦ ግራ ቀኙ የሽያጩን ገንዘብ Eኩል ይካፈሉ።
4/ የት/ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 2A7A1 በ