No summary available.
መጋቢት 18 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ መድኀን ኪሮስ Aላ መሐመድ Aመልካቾች፡- Eነ Eማዋይሽ ካሣ /6 ሰዎች/ ቀርበዋል።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ Aስቴር Aህመድ - ጠበቃው ቀርቧል።
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ Aባትነት Eንዲታወቅ የቀረበን ጥያቄ የሚመለከት ነው።
ተጠሪ በሰሜን ወሎ ዞን Aስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ Eናታቸው በAመልካቾች ቤት በሰራተኛነት ተቀጥረው ሲሰሩ ከሟች Aህመድ ይማም ጋር ከጋብቻ ውጪ በነበራቸው ግንኙነት የተወለዱ መሆኑና ሟችም ልጅነታቸውን ተቀብለው ሲረዱዋቸውና ሲንከባከቧቸው የነበረ በመሆኑ Aባትነታቸው Eንዲታወቅላቸው Aመልክተዋል። Aመልካቾችም ሟች ከEነርሱ በቀር ልላ ልጅ የልላቸው መሆኑን ተከራክረዋል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙራ ክርክርና ማስረጃ መርምሮ ተጠሪ ያቀረቡት ማስረጃ ልጅነታቸውን ለማወቅ የሚበቃ Aይደለም በማለት ጥያቄያቸውን ውድቅ Aድርጓል። ተጠሪ በውሣኔው ቅር በመሰኘት ለAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ያቀረቡ ሲሆን ይግባኙን 245 246 ያየው ፍ/ቤት የቀረበው ማስረጃ ሟች ተጠሪን በመንከባከብና በማስተማሩ ወይም በማሣደጉ ላይ Eንደ Aባት የተሣተፈ ለመሆኑ የሚያረጋግጥና ተጠሪ በሟች ስም ተመዝግበው በስሙ ትጠራ Eንደነበር ተረጋግጧል በማለት ተጠሪ ከሟች Aህመድ ይማም የተወለደች ልጅ ናት በማለት ወስኗል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
የAመልካቾች ቅሬታ በAጭሩ በA/ብ/ክመ/ የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 154/ሰ/ መሰረት Aንድን ሰው Aባት ብሎ ለመወሰን ልጁን ለማስተማርና ለማሣደግ የሚያስፈልገውን Eንክብካቤ ማድረጉና ይህ Eንክብካቤ Eና Eርዳታ የተደረገው ተንከባካቢው ከወላጅነት ስሜት በመነጫ Aኳኋን Aባት ነኝ ከሚል Eምነት የተነሣ መሆኑ መረጋገጥ ያስፈልገዋል። በተያዘው ጉዳይ ሟች በርህራሄ Eና ከሃይማኖታዊ ሥርዓት Aፈፃፀም የተነሳ ተጠሪን ከመርዳት ውጪ ልጄ ናት ብሎ የረዳበት ጊዜ Eንደልለ ተረጋግጦ Eያለ Aባት ነው ተብሎ የተሰጠው ውሣኔ ስህተት ነው የሚል ነው።
ይህ ትርጉም ተጠሪ የሟች Aህመድ ይማም ልጅ መሆኗ ሕጉ በሚፈቅደው መሰረት መረጋግጡን ለማጣራት የሰበር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ላቀርብ ይገባል በማለቱ ተጠሪ ቀርበው መልስ ሰጥተዋል።
በመልሳቸውም ሟች ተጠሪን Eየተንከባከቡ ያሣደጉት በበጎ Aድራጎት መንፈስ ሳይሆን የወለዷት ልጅ መሆንዋን በመግለጽ Eንደሆነና ገንዘብ ይልኩላት የነበረውም በAባትነት መንፈስ መሆኑ ስለተረጋገጠ ውሣኔው ስህተት የለውም ብለዋል።
ይህ ችሎትም የግራ ቀኙን ክርክር የሰበር Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ ጋር በማገናዘብ Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው የተጠሪ ጥያቄ ሟች Aቶ Aህመድ ይማም Aባታቸው መሆናቸው Eንዲረጋገጥ የቀረበ ነው። የA/ብ/ክ/መ/ ጠቅላይ ፍ/ቤት ሟች የተጠሪ Aባት ናቸው የሚለው መደምደሚያ ላይ የደረሰው በክልሉ የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 154/ሐ/ Eና 154/ሰ/ መሰረት ሟች ተጠሪን በማሣደግ EንደAባት ተሣትፈዋል በማለት ነው። ፍ/ቤቱ ለውሣኔው መሰረት ያደረገው Aንቀጽ 154/ሰ/ Aባት ነው የተባለው ሰው ልጁን በመንከባከብ በማስተማር ወይም በማሣደጉ ላይ Eንደ Aባት በመሆን የተሣተፈ Eንደሆነ Aባት ተብሎ በፍርድ ላወሰን ይችላል። ይህ የክልሉ ድንጋጌ ከፍድራሉ የቤተሰብ ሕግ ምንም ልዩነት የልለው መሆኑንም ተመልክተናል። በመሆኑም በዚህ ድንጋጌ Aባት ነው ለመባል ላረጋገጥ የሚገባ¨< ፍሬ ነገር ምንድነው የሚለውን ማየቱ ጠቃሚ ነው? ድንጌጋው በግልጽ Eንደሚያመለክተው Aንድን ሰው Aባት ነው ለማሰኘት ይኸው ሰው ልጁን ሲንከባከብ ሲያስተምር ወይም በማሣደጉ ሂደት ሲሣተፍ የነበረ መሆኑ ላረጋገጥ ይገባል። ነገር ግን Eንክብካቤውንና Eርዳታውን ማድረጉ በራሱ ሰውየውን Aባት Aያሰኘውም። ምክንያቱም ይህ Eንክብካቤና Eርዳታ ከርህራሕ Eና ከሰብAዊነት ስሜት በመነጨም ላደረግ የሚችል በመሆኑ ነው። ግለሰቡ Aባት ነው ወደሚለው መደምደሚያ ለመድረስ ይህ Eንክብካቤና Eርዳታ Aባት ነኝ ከሚል Eምነትና ስሜት የመነጨና Eንደ Aባት በመሆን የተደረገ መሆኑም ጭምር ላረጋገጥ ይገባዋል። ከዚህም በላይ Eንክብካቤው” ሲያደረግ የነበረው ሰው ከEናትየው ጋር ልጅ ለመውለድ የሚያስችል ግንኙነት የነበራቸው መሆኑም ላረጋገጥ የሚገባው ነው።
በመሆኑም ከቀረበው ማስረጃ በEናትየውና Aባት ነህ በሚባለው ሰው መሃከል ልጁን ለመካድ የሚያስችል ግንኙነት ላኖር ይችላል የሚል Eምነት የሚያሳድር ቅርበት መኖሩ Eንዲሁም Aባት ነህ የተባለው ሰው Eርዳታውንና Eንክብካቤውን ያደረገው Eንደ Aባት በመሆን መሆኑ ካልተረጋገጠ Eርዳታ በማድረጉ ብቻ Aባት ’¨< ወደሚለው መደምደሚያ መሄዱ የሕጉን Aላማ የተከተለ Aይደለም።
No topics extracted.
በተያዘው ጉዳይ በሥር ፍ/ቤቶች የተረጋገጠውን ፍሬ ነገር ስንመለከት የተጠሪ Eናት ከሟች Eናትና Aባት ቤት ተቀጥራ ስትሰራ ከሟች መውለዷን ሟች የነገራቸው መሆኑንና ሟች Eንዳንድ ገንዘብና ልብስ ይረዳƒ የነበረ መሆኑን በሚኒስትሪና በማትሪክ ካርዶች በሟች ስም ትጠራ የነበረ መሆኑን Eንረዳለን። ይህም ፍሬ ነገር ሟች ተጠሪ ልጄ ናት ብሎ ነግሮናል Eንዲሁም Aንዳንድ ገንዘብ ይሰጣት ነበር ልብስም ያሰፋላት ነበር ከማለት ውጪ ይህንኑ Eርዳታ Aባት ነኝ በሚል Eምነትና ስሜት ይፈጽሙ Eንደነበር በሟችና በተጠሪ Eናት መሀከል ተጠሪ ልትወለድ የሚያስችል ቅርበት የነበረው ግንኙነት መኖሩን Aያረጋግጥም። በመሆኑም ሟች ተጠሪን Aንዳንድ መርዳታቸው ብቻ Aባት ናቸው። ወደሚለው መደምደሚያ Aያደርስም።
በልላ በኩል ተጠሪ በትምህርት ቤት በሟች ስም መጠራታቸው ወይም መመዝገባቸው ብቻ ሟች የተጠሪ Aባት ናቸው Aያሰኝም።
በAጠቃላይ የA/ብ/ክ/መ/ ሟች Aህመድ ይማም የተጠሪ Aባት ናቸው በማለት የሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
የA/ብ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1A5A/98 ግንቦት 21 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
የሰሜን ወሎ ዞን Aስተዳደር ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A7151 በ