No summary available.
ሚያዝያ 14 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካቾች፡- Eነ Aቶ Aንለይ Eንየው (7 ሰዎች) ጠበቃ ፍቅሩ ታደሰ ተጠሪ፡- ወ/ሮ መሬም ጡሃ ጠበቃ ውቤ ጓድ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪ የሟች Aቶ ይሃ ይብሬ ሚስትና Aካለመጠን ያላደረሱ ሁለት ልጆች ሞግዚትና Aስተዳዳሪ ናቸው በማለት ፍ/ቤቱ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ የAሁን Aመልካቾች Eህት የነበሩት ወ/ሮ ጥሩዬ Eንየው የተባሉት ቀርበው በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 358 መሰረት ባቀረቡት መቃወሚያ በሟች Aቶ ይሃ ይብሬና በተጠሪ መካከል የነበረው ጋብቻ በEስልምና ኃይማኖት ሥርዓት መሰረት ፈርሷል። ተጠሪ ከሟች የወለዷቸውን ሁለት ልጆች ጥለው ወደ ውጭ Aገር ከሄዱ ጊዜ ጀምሮ ልጆቹን በEናትነት Aሳድገውም ሆነ ተንከባክበው Aያውቁም፤ ልጆቹን ያሳደግኩት Aመልካች ነኝ። ተጠሪ የሟች ሚስት ሳይሆኑ በሐሰተኛ ምስክር Aማካይነት የተሰጣቸው የሚስትነት ማስረጃና በሚያሳድጓቸው ልጆች ስም የተሰጣቸው የAሳዳሪነትና የሞግዚትነት ማስረጃ ያለAግባብ ስለሆነ Eንዲመልሱ ይወሰንልኝ በማለት ተከራክረዋል።
የAመልካች Aቤቱታ ለተጠሪ ደርሶ በበኩላቸው በሰጡት መልስ Aመልካች በተጠሪና በሟች Aቶ ይሃ ይብሬ መካከል ጋብቻ መኖሩን ሳይክዱ በመቃወሚያነት ያቀረቡት ምክንያት ተጠሪ ከIትዮጵያ ውጭ ለ12 ዓመት ያህል ከኖሩ በኋላ Aሁን የተመለሱት Aቶ ይሃ ይብሬ ከሞቱ በኋላ ነው ከሚል በስተቀር ከሟች ጋር የነበራቸው ጋብቻ በሕግ Aግባብ የፈረሰ ስለመሆኑ ያቀረቡት ማስረጃ የለም። በልላ በኩል ሟችና ተጠሪ በባልና ሚስትነት Aብረው Eየኖሩ 2 ልጆችን ወልደዋል። ተጠሪ ለወለዷቸው ልጆች ሞግዚት ልሁን ብለው መጠየቃቸውና ሞግዚትነታቸው በፍ/ቤት ማሳወጃቸው ጥፋተኛ Aያደርጋቸውም። ስለዚህ የAመልካች Aቤቱታ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ Aመልካች በተጠሪና በሟች መካከል የነበረው ጋብቻ ከ12 ዓመት በፊት ፈርሷል ቢሉም በፍ/ቤት ውሳኔ ስለመፍረሱ ያቀረቡት ማስረጃ ካለመኖሩም በላይ ለ12 ዓመት ተለያይተው መኖራቸው ብቻ በራሱ ጋብቻውን ላያፈርሰው የማይችል በመሆኑ Aቤቱታው በAግባቡ ያልቀረበ ስለሆነ ፍ/ቤቱ ቀደም ሲል የሰጠው ውሳኔ ላሰረዝ Aይገባም በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።
የAመልካች ወራሾች በዚህ ውሳኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ¨<d’@ ጉድለት የልለው ነው በማለት Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሮ መወሰን ተገቢ መሆኑን በማመኑ በዚሁ መሰረት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ምላሽ ማግኘት የሚገባው የጉዳዩ ጭብጥ በተጠሪና በሟች Aቶ ይሃ ይብሬ መካከል የነበረው 239 240 ጋብቻ በፍቺ Aልፈረሰም ተብሎ በበታች ፍ/ቤቶች መወሰኑ Aግባብነት Aለውን?
የሚለው ነው። ከዚሁ ጭብጥ Aኳያም የሰበር Aቤቱታው ተመርምሯል።
Eንደተመረመረውም በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ Aመልካች በተጠሪና በሟች Aቶ ይሃ ይብሬ መካከል የነበረው ጋብቻ ፈርሷል በማለት ያቀረቡትን ክርክር ፍ/ቤቱ ሳይቀበለው የቀረው ጋብቻ በፍቺ መፍረሱን ማስረዳት የሚቻለው በፍ/ቤት የተሰጠን ውሳኔ በማቅረብ Eንጂ በምስክር ፍቺን ማስረዳት ስለማይቻል Aመልካች ፍቺውን በምስክር ላስረዳ ያሉት በAግባቡ ባለመሆኑ Aቤቱታው ተቀባይነት የለውም በማለት ነው።
ሆኖም ግን ይህ ሰበር ችሎት በመ/ቁ. 14290 በሰጠው ውሳኔ በባልና ሚስት መካከል ያለ ጋብቻ በፍ/ቤት በተሰጠ የፍቺ ውሳኔ ፈርሷል ባይባልም የተጋቢዎች ተለያይቶ ለረጅም ጊዜ መኖር በዚህም ጊዜ ልላ ትዳር መሥርቶ መገኘት የቀድሞው ጋብቻ በሕጋዊ መንገድ ተቋርጧል ላባል ይችላል በማለት የሕግ ትርጉም የሰጠበት ስለሆነ የሥር ፍ/ቤቶች የጋብቻ መፍረስ ከፍርድ ውሳኔ በስተቀር በልላ ሁኔታ ላረጋገጥ Aይችልም በማለት የሰጡት ውሳኔ Aግባብነት ያለው ሆኖ Aልተገኘም።
ከዚሁ Aኳያም በዚህ ጉዳይ በፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ክርክር ሲደረግ ተጠሪና ሟች Aቶ ይሃ ይብሬ ለ12 ዓመታት ተለያይተው Eንደኖሩ በዚህ ጊዜም ተጠሪ በውጭ Aገር በመኖር ላይ Eንዳሉ ልላ ባል Aግብተው Aንደነበር Aመልካች ተከራክረው ይህንኑ ክርክራቸውን በምስክር ለማስረዳት መጠየቃቸውን ይህ ችሎት ከመገንዘቡም በላይ ተጠሪ በውጭ Aገር በነበሩ ጊዜም ሟች Aቶ ይሃ ይብሬና Aመልካች ጋብቻ የፈጸሙ ስለመሆናቸውም ለመገንዘብ ተችሐል።
No topics extracted.
በተጠሪና በሟች መካከል የነበረው ጋብቻ ይህ ሰበር ችሎት Aስቀድሞ በተመሳሳይ ጉዳይ ከሰጠው ውሳኔ Aንጻር ተቋርጧል ወይንስ Aልተቋረጠም የሚለውን ለመወሰን ከፍ ብሎ በAመልካች የተጠቀሰው ፍሬ ነገር ማለትም ተጠሪና ሟች Aቶ ይሃ ይብሬ ለ12 ዓመታት ተለያይተው ስለመኖራቸው በዚህም ጊዜ ውስጥ የባልና የሚስት ዓይነት ግንኙነት ያልነበራቸው ስለመሆኑና ተጠሪም በውጭ Aገር በነበሩ ጊዜ ልላ ባል ስለማግባታቸው በAጠቃላይ በዚህ ጊዜ ውስጥ ምንም ዓይነት የባልና ሚስት ግንኙነት ያልነበራቸው ስለመሆኑ ላያስረዱ የሚችሉት Aመልካች የቆጠሯቸው ምስክሮች ተሰምተው ለጉዳዩ Eልባት ላሰጠው ይገባ Eንደነበር ይህ ችሎት ለመረዳት ችሐል።
ስለሆነም Aመልካች በዚህ ረገድ የቆጠሯቸው ምስክሮች ሳይሰሙ ጋብቻው በፍርድ ውሳኔ ስላልፈረሰ የጸና ነው በማለት የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሳኔ የሕግ ስሕተት የተፈጸመበት ሆኖ ተገኝቷል።
38179