No summary available.
ሚያዝያ 7 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች ፡- ወ/ሮ Aዲስ Aለም Aከለ ቀርባለች።
ተጠሪ፡- የመቶ Aለቃ Aክላሉ Aበበ ተወካይ ቀርቧል።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የጋብቻን በፍቺ መፍረስ ተከትሎ የተነሳውን የንብረት /ገንዘብ/ ክፍፍል ክርክር የሚመለከት ነው።
ከመዝገቡ Eንዳየነው Aመልካች Eና ተጠሪ የንብረት ክፍፍል ያደረጉ ሲሆን፣ ከዚህ ክፍፍል በኋላ ላስማሙ ያልቻሉት ተጠሪ በብሩንዲ በሰላም ማስከበር ተግባር ላይ ተሰማርቶ ለነበረበት ጊዜ በድጐማ መልክ ተከፍሎታል በተባለው ገንዘብ ክፍፍል ላይ ነው። Aመልካች ይህ ገንዘብ የተገኘው ጋብቻው ከመፍረሱ በፊት /ፀንቶ በነበረበት ጊዜ/ Eስከሆነ ድረስ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት ነው በማለት ስትከራከር፤ ተጠሪ ደግሞ ገንዘቡ ከደመወዝ የተለየና በድጐማ መልክ የተሰጠኝ በመሆኑ የግል ነው። ከባልና ሚስት የጋራ ሀብት የሚደመር Aይደለም በማለት ተከራክሮAል። ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ የሰማው የወረዳ ፍ/ቤት Eና ይግባኙን የሰማው የከፍተኛ ፍ/ቤት ገንዘቡ የባልና ሚስቱ የጋራ ሃብት ነው በማለት የወሰኑ ሲሆን፣ ለመጨረሻ ጊዜ ይግባኙን የሰማው የAማራ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ግን የተጠሪን ክርክር በመቀጠል ገንዘቡ የባልና ሚስቱ የጋራ ሀብት የሚባል Aይደለም። ለክፍፍል Aይቀርብም በማለት ወስኖAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ሰኔ 21 ቀን 1999 ዓ.ም በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በድጐማ መልክ ተገኘ የተባለው ገንዘብ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት የማይሆንበት የሕግ ምክንያት Aለ ወይ? የሚለውን ጭብጥ ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
Eንደምንመለከተው Aከራካራው ገንዘብ በድጐማ መልክ ለተጠሪ የተከፈለው ጋብቻው ፀንቶ በነበረበት ጊዜ ነው። Aከራካሪ ሆኖ የተገኘው ነጥብም ከዚህ ፍሬ ነገር የሚነሳ ሆኖ መወሰን ያለበት ደግሞ Aግባብ ባለው የቤተሰብ ሕግ መሰረት ነው። በዚህ ረገድ Aግባብ ያለው የቤተሰብ ሕግ የAማራ ብ/ክ/መ/የቤተሰብ ሕግ Aዋጅ ቁ. 79/95 Aንቀጽ 73 Eንደሆነ በስር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ተመልክቶAል። ባልና ሚስት ተጋብተው Aብረው በሚኖሩበት ጊዜ ሰርተው፣ ጥረው፣ ግረው የሚያገኙዋቸው ንብረቶች የጋራ ሀብቶቻቸው Eንደሆኑ በተጠቀሰው Aንቀጽ 73/1/ Eና /2/ በግልጽ ስለመመልከቱም በፍ/ቤቶቹ ውሣኔ ተገልጾAል። የAማራ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤትም ሕጉ Eንዲህ Aይልም የሚል ምክንያት Aልሰጠም። ለውሣኔው መሰረት ያደረገው ነጥብ ገንዘቡ ባልና ሚስቱ በመረዳዳትና በመተጋገዝ በጋራ ያፈሩት ነው ላባል Aይችልም የሚል ነው።
በበኩላችን Eንደምናየው ሕጉ ግልጽ ነው። ሕጉ ለጋራ ንብረት መሰረት ይሆን ዘንድ በዋነኛነት ያስቀመጠው በጋብቻው ጊዜ /ጋብቻው ፀንቶ ባለበት ጊዜ/ መገኘቱን ነው። ባልና ሚስቱ በጋብቻ ተሳስረው ባሉበት ጊዜ የሚገኘው ንብረት በሁለቱም የጋራ መተጋገዝ Eንደተገኘ መቆጠር Eንዳለበት ሕጉ ወስኗል። ባልና ሚስቱ በተለያየ ቦታ የመገኘታቸው ጉዳይ Eግምት ውስጥ የሚገባ Aይደለም። ባል በAንድ ቦታ፤ ሚስት ደግሞ በልላ ቦታ ለተወሰነ ጊዜ ቢኖሩ Eንኳ ሕጉ የሚገምተው ሁለቱም ለትዳራቸው Eኩል AስተዋጽO ያደርጋሉ ብሎ ነው። በመሆኑም ንብረቱ በሕጉ ተቀባይነት ባለው Aግባብ የAንዱ ተጋቢ ወገን የግል ሃብት መሆኑ Eስካልተረጋገጠ ድረስ በጋብቻው ወቅት የተገኘው ንብረት ሁሉ የባልና ሚስቱ የጋራ ሀብት ነው የሚሆነው።
በያዝነው ጉዳይ Eንደምናየውም ተጠሪ በድጐማ ተሰጠኝ የሚለው ገንዘብ የጋራ ሀብት የማይሆንበት የሕግ ምክንያት የለም። ከዚህ የተነሳም Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ነው ለማለት ችለናል።
ው ሣ ኔ
348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
ለተጠሪ በድጐማ መልክ ተከፈለ የተባለው ገንዘብ በባልና ሚስት የጋራ ሀብት የሚካተት በመሆኑ Aመልካች Eና ተጠሪ Eኩል ይካፈሉት ብለን ወስነናል።
No topics extracted.
ወጪና ኪሣራ በሚመለከት ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ይበለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ዙ/ዘ
ሚያዝያ 14 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካቾች፡- Eነ Aቶ Aንለይ Eንየው (7 ሰዎች) ጠበቃ ፍቅሩ ታደሰ ተጠሪ፡- ወ/ሮ መሬም ጡሃ ጠበቃ ውቤ ጓድ መዝገቡን መርምረን ቀጥሎ የተመለከተውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን ተጠሪ የሟች Aቶ ይሃ ይብሬ ሚስትና Aካለመጠን ያላደረሱ ሁለት ልጆች ሞግዚትና Aስተዳዳሪ ናቸው በማለት ፍ/ቤቱ ውሳኔ ከሰጠ በኋላ የAሁን Aመልካቾች Eህት የነበሩት ወ/ሮ ጥሩዬ Eንየው የተባሉት ቀርበው በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 358 መሰረት ባቀረቡት መቃወሚያ በሟች Aቶ ይሃ ይብሬና በተጠሪ መካከል የነበረው ጋብቻ በEስልምና ኃይማኖት ሥርዓት መሰረት ፈርሷል። ተጠሪ ከሟች የወለዷቸውን ሁለት ልጆች ጥለው ወደ ውጭ Aገር ከሄዱ ጊዜ ጀምሮ ልጆቹን በEናትነት Aሳድገውም ሆነ ተንከባክበው Aያውቁም፤ ልጆቹን ያሳደግኩት Aመልካች ነኝ። ተጠሪ የሟች ሚስት ሳይሆኑ በሐሰተኛ ምስክር Aማካይነት የተሰጣቸው የሚስትነት ማስረጃና በሚያሳድጓቸው ልጆች ስም የተሰጣቸው የAሳዳሪነትና የሞግዚትነት ማስረጃ ያለAግባብ ስለሆነ Eንዲመልሱ ይወሰንልኝ በማለት ተከራክረዋል።
የAመልካች Aቤቱታ ለተጠሪ ደርሶ በበኩላቸው በሰጡት መልስ Aመልካች በተጠሪና በሟች Aቶ ይሃ ይብሬ መካከል ጋብቻ መኖሩን ሳይክዱ በመቃወሚያነት ያቀረቡት ምክንያት ተጠሪ ከIትዮጵያ ውጭ ለ12 ዓመት ያህል ከኖሩ በኋላ Aሁን የተመለሱት Aቶ ይሃ ይብሬ ከሞቱ በኋላ ነው ከሚል በስተቀር ከሟች ጋር የነበራቸው ጋብቻ በሕግ Aግባብ የፈረሰ ስለመሆኑ ያቀረቡት ማስረጃ የለም። በልላ በኩል ሟችና ተጠሪ በባልና ሚስትነት Aብረው Eየኖሩ 2 ልጆችን ወልደዋል። ተጠሪ ለወለዷቸው ልጆች ሞግዚት ልሁን ብለው መጠየቃቸውና ሞግዚትነታቸው በፍ/ቤት ማሳወጃቸው ጥፋተኛ Aያደርጋቸውም። ስለዚህ የAመልካች Aቤቱታ ውድቅ ላደረግ ይገባል በማለት ተከራክረዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ Aመልካች በተጠሪና በሟች መካከል የነበረው ጋብቻ ከ12 ዓመት በፊት ፈርሷል ቢሉም በፍ/ቤት ውሳኔ ስለመፍረሱ ያቀረቡት ማስረጃ ካለመኖሩም በላይ ለ12 ዓመት ተለያይተው መኖራቸው ብቻ በራሱ ጋብቻውን ላያፈርሰው የማይችል በመሆኑ Aቤቱታው በAግባቡ ያልቀረበ ስለሆነ ፍ/ቤቱ ቀደም ሲል የሰጠው ውሳኔ ላሰረዝ Aይገባም በማለት ውሳኔ ሰጥቷል።
የAመልካች ወራሾች በዚህ ውሳኔ ቅሬታ Aድሮባቸው የይግባኝ ቅሬታቸውን ለፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ¨<d’@ ጉድለት የልለው ነው በማለት Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሮ መወሰን ተገቢ መሆኑን በማመኑ በዚሁ መሰረት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
በAጠቃላይ የክርክሩ ይዘት ከላይ የተመለከተው ሲሆን ምላሽ ማግኘት የሚገባው የጉዳዩ ጭብጥ በተጠሪና በሟች Aቶ ይሃ ይብሬ መካከል የነበረው 239 240