Loading legal library
No summary available.
የካቲት 9 ቀን 1999 ዓ.ም የከፍተኛ ፍ/ቤትን ውሣኔ በማጽናት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
በቂርቆስ ክ/ከተማ ቀበል 09 ክልል የሚገኘው የቤት ቁጥር 836 የሆነው ቤት የ1ኛ Aመልካችና የሟች ባለቤታቸው Aቶ Iላላ Iብሳ የጋራ ንብረት ነው ተብሎ ተወስኗል።
ከላይ የተጠቀሰውና የ1ኛ Aመልካችና የሟች Aቶ Iላላ Iብሳ ቤት ተገምቶ በ1ኛ Aመልካችና የሟች ወራሾች በሆኑት 2ኛ Aመልካችና በተጠሪ መካከል ስምምነት ከተገኘ Aንዱ ለልላው የግምቱን ግማሽ በመክፈል ቤቱን Eንዲያስቀረው ተወስኗል። በዚህ መልኩ መስማማት ካልቻሉ ቤቱ ተገምቶ በሐራጅ Eንዲሸጥና የሽያጩን ገንዘብ ግማሹን 1ኛ Aመልካች Eንዲወስዱ ግማሹን ደግሞ 2ኛ Aመልካችና ተጠሪ Eኩል Eንዲካፈሉ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
No specific laws extracted.
No topics extracted.