No summary available.
መ/ ኀዳር 10 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጐስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aመልካች ፡- ፍቅርና ሰላም ኃ/የተ/የግ/ማ - ጠ/ተፈራ ሙሉጌታ ቀረበ ተጠሪ፡-
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የጀመረው በፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ነው።
በተጠሪዎች መሐከል የነበረው ጋብቻ በ10/03/95 ከፈረሰ በኋላ የንብረት ክፍፍል ክርክሩ ቀጥሎ ባለበት ሁኔታ የAሁኑ Aመልካች የባልና ሚስቱ የጋራ ንብረት ናቸው የተባሉት የA/Aበባና በደ/ዘይት ከተማ የሚገኙት ቤቶች 2ኛ ተጠሪ ለማህበሩ በAይነት መዋጮ የሰጡት በመሆኑ ቤቶቹ የማህበሮቹ ናቸው በማለት ተቃውሞ Aቅርቧል።
ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ 2ኛ ተጠሪ የትኛውን ቤት ለማሕበሩ Eንዳዋጡ ¾T>Ádà ¾u?ƒ6 Aድራሻና ቁጥር በግልጽ በመመሥረቻ ፅሁፉ ላይ Aልተመለከተም። በመሆኑም በሕጉ የማይንቀሳቀስ ንብረት ማስተላለፍን የተመለከተው የመመዝገብ ተግባር Aልተፈፀመም፤ የቤቱን የባለቤትነት ምስክር ወረቀት Aቅርቦ ቤቱ የኩባንያው መሆኑን Aላስረዳም በማለት ተቃውሞውን ሳይቀበለው ቀርቷል። ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤትም ይህንኑ ውሣኔ Aፅንቶታል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ላይ ነው።
ይህ ችሎትም ቤቱ ለኩባንያው በመዋጮ ተሰጥቷል ወይ የሚለውን ነጥብ ለመመርመር ሲል መልስ ሰጪ Eንዲቀርቡ Aድርጓል። ግራ ቀኙም ክርክራቸውን በፁሑፍ Eና በቃል Aሰምተዋል። ችሎቱም መዝገቡን መርምሯል።
Aመልካች ክርክር የተነሳበት ቤት ለማህበሩ በመዋጮ ተሰጥቷል የሚለው 2ኛ ተጠሪ ቤቱን ለማህበር መስጠታቸው በማሕበሩ መመሥረቻ ጽሁፍ ላይ ተመልክቷል። የማሕበሩ መመሥረቻ ጽሁፍም በውልና ማስረጃ ምዝገባ ጽ/ቤት ተመዝግቧል በማለት Aመልካች ተከራክbል። 2ኛ ተጠሪ ደግሞ የተከራከረው በመመስረቻ ጽሁፍ ላይ በመዋጮ ተሰጠ የተባለው ቤት Aድራሻውን ቁጥሩ በግልጽ ያልተጠቀሰና የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለልላ 3ኛ ወገን ለማስተላለፍ በህጉ የተመለከተው የምዝገባ ስርAት ያልተሟላ ነው በማለት ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ደግሞ በማህበሩ ተዋጣ ሲባል Eኔ Aልተስማማሁም በማለት ነው።
በAንድ የንግድ ማህበር ውስጥ የAክስዮን ባለድርሻ ለመሆን Aባላቱ ድርሻቸውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በAይነት ላያዋጡ ይገባል። ኃ/ የተወሰነ የግል ማህበር ሲቋቋም በሚዘጋጀው የመመስረ‰ ጽሑፍም Eያንዳንዱ ማህበርተኛ ያስገባው የመዋጮ የገንዘብ ልክና በዓይነት ያገባው የመዋጮ ግምት ላገለጽ Eንደሚገባ በንግድ ህጉ ቁጥር 517/ሰ/“/ረ/ ሥር ተመልክቷል። በEርግጥ በንግድ ህጉ ላይ በዓይነት የተዋጣው ንብረት በምን Aይነት ዝርዝር ሁኔታ መመስረ‰ ጽሁፉ ላይ ላገለጽ Eንደሚገባ በግልጽ የተመለከተ ነገር የለም። ነገር ግን የተዋጣው የንብረት Aይነት በማያሻማ ሁኔታ ለመለየት በሚያስችል መልኩ ላገለጽ ይገባል። ንብረቱን በትክክል ለመለየት ወይም ለማወቅ የሚያስችል ሁኔታ ካለ ግን የተለያዩ ዝርዝር ነገሮች Aልተገለፀም በሚል ብቻ መዋጮ Aልተደረገም ማለት ተገቢ Aይሆንም።
219 220 በተያዘው ጉዳይ 2ኛ ተጠሪ የኩባንያው 27% Aክስዮን ባለድርሻ የሆኑት በዓይነት ባዋጡት መዋጮ መሰረት ነው። ከዚህም መዋጮ Aንዱ በA/Aበባ የሚገኘውና ክርክር የተነሳበት ቤት መሆኑን Aመልካች ይገልፃል። 2ኛ ተጠሪ ደግሞ የቤቱ Aድራሻና ቁጥር ተለይቶ ያልተጠቀሰ በመሆኑ በመዋጮ የተሰጠው ክርክር የተነሳበት ቤት ነው ላባይ Aይችልም ሲሉ ይከራከራሉ። Eኛም Eንዳየነው በመመስረ‰ ጽሁፍ ላይ A/Aበባ የሚገኘው ቤት በወዋጮ የተሰጠ መሆኑ ከመገለፁ በቀር የቤቱ Aድራሻና ቁጥር ተለይቶ Aልተመለከተም። በመሆኑም 2ኛ ተጠሪ ያዋጡት የቱን ቤት ነው የሚለው ላመለስ ይገባል 2ኛ ተጠሪ በመዋጮ የተሰጠው A/Aበባ የሚገኘው ቤት ክርክር የተደረገበት ሳይሆን ልላ ቤት ነው፣ በA/Aበባ ውስጥ ከAንድ ቤት በላይ Aለኝ በማለት የሚያቀርቡት ክርክር የለም። Aንድ ውል ግልጽ ባልሆነ ጊዜ ደግሞ ላተረጐም የሚገባው የተዋዋዮቹ ሐሳብ ምን Eንደነበ[ በመፈለግ ጭምር Eንደሆነ የፍ/ህ/ቁ. 1733 ያመለክታል።
2ኛ ተጠሪም በA/Aበባ ያላቸው Aንድ ቤት ብቻ ከሆነ ለኩባንያው በዓይነት ለማዋጣት ያሰቡት ይህንኑ ቤት ነው ተብሎ ነው ላተገጐም የሚገባው 2ኛ ተጠሪ ያዋጡት ልላ ቤት Eንደሆነ ክርክር ሳያቀርቡ የቤቱ Aድራሻና ቁጥር ተለይቶ ባለመገለፁ ብቻ በግልጽ የተሰጠ መዋጮ የለም በማለት የቀረበው ክርክር የህግ መሰረት የለውም።
ከዚህ ልላ 2ኛ ተጠሪ ያቀረቡት ክርክር የማይንቀሳቀስ ንብረት ላይ ያለን መብት ለማስተላለፍ የባለቤትነት ስም የማዛወር ሥርዓት Aልተፈፀመም የሚል ነው። ከመዝገቡ የመመስረ‰ ጽሑፍ በውልና ማስረጃ መዝገባ ጽ/ቤት የተመዘገበ Eና በሚመለከተው የIንቬስትመንት ባለሥልጣን ዘንድ ቀርቦ Eንደተመዘገበ ተረድተናል። የቤቱ ሥም በኩባንያው ተዛውሮ በማይንቀሳቀስ ንብረት መዝገብ ውስጥ Aለመመዝገቡ በ3ኛ ወገኖች ላይ መቃወሚያ Eንዳይሆን ከሚከለክላቸው በቀር ንብረቱ በዓይነት በመዋጮ መሰጠቱን ውጤት Aያሳጣውም። ይህንንም ከፍ/ሕ/ቁ.
No specific laws extracted.
No topics extracted.
2878 መገንዘብ ይቻላል።
በልላ በኩል 2ኛ ተጠሪ ንብረቱ የጋራ ሃብት በመሆኑ ያለEሳቸው ፈቃድ ለ3ኛ ወገን ላተላለፍ Eንደማይችል ተከራክረዋል። በEርግጥ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት የሆነ Aንድ የማይንቀሳቀስ ንብረት ሀብትነት” ወይም ልላ መብት ለ3ኛ ሰው ለማስተላለፍ የሁለቱም ተጋቢዎች ስምምነት ማስፈለጉ በተሻሻለው የቤተሰብ ህግ Aንቀጽ 68/1/ ሥር የተመለከተ ሲሆን ስምምነቱን ያልሰጠው ተጋቢም ውሉ Eንዲፈርስ ለፍ/ቤት ጥያቄ በማቅረብ ውሉ Eንዲፈርስ ማድረግ ይችላል። (የተሻሻለው የቤተሰብ ህግ ቁጥር 69/1/) ውሉ የAንደኛው ተጋቢ ስምምነት ሳይኖር በመደረጉ ብቻ ከጅምሩ ውጤት Aልባ ሳይሆን ይልቁንም ውጤት Eንዳይኖረው Aንደኛው ተጋቢ ለፍ/ቤት ጥያቄ በማቅረብ ማስፈረስ ያስፈልገዋል።
በተያዘው ጉዳይ 1ኛ ተጠሪ ይኸው 2ኛ ተጠሪ ከማህበሩ ልላዋ የAክስዮን ባለድርሻ ጋር ያደረጉት ስምምነት Eንዲያፈርስላቸው ለፍ/ቤት ጥያቄ Aቅርበው Aላስፈረሱም። በመሆኑም ውሉን ሲዋዋሉ ስለማላውቅ ቤቱ ለማህበሩ በመዋጮ ላሰጥ የማይገባው የባልና ሚስት የጋራ ሀብት ነው በማለት ያቀረቡት ክርክር ተቀባይነት የለውም።
በAጠቃላይ ክርክር የተነሳበትን ቤት 2ኛ ተጠሪ በAመልካች ማህበር በAይነት ያዋጡት በመሆኑ የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ነው በሚል የተሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ያለው ነው።
ው ሣ ኔ
የፍ/መ/ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 9392 በ10/01/1998 በወረዳ 17 ቀበል 21 ቁጥር 432 የሆነው ቤት 2ኛ ተጠሪ ለAመልካች ማህበር በAይነት ያዋጡት የማህበሩ ቤት Aይደለም በማለት የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ከፍ ሲል ቁጥሩና Aድራሻው የተጠቀሰው ቤት ለAመልካች በዓይነት የተዋጣ ንብረት ነው።
ቤቱን በተመለከተ የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት የሥር ፍ/ቤት ውሣኔን በማጽናት በመ/ቁ. 42402 ህዳር 21/1999 የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ ይቻቻሉ።
221 222