No summary available.
ኀዳር 13 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ መስፍን Eቁበዮናስ Aብዱራሂም Aህመድ ሒሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aመልካች፡- Aቶ ብዙነህ ጨርቆሴ - ቀረቡ።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ መዓዛ Eንግዳዬ ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር ጉዳይ የAማራ ብሕራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በይግባኝ የቀረበለትን ጉዳይ ተመልከቶ በሰጠው ውሣኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ስለሆነ ላታረም ይገባል በማለት በAመልካች ጠያቂነት የቀረበ የሰበር ጉዳይ ነው።
በወረዳው ፍ/ቤት የAሁን መልስ ሰጭ ከሣሽ ነበሩ። ያቀረቡትም Aቤቱታ ከመልስ ሰጪ ጋር የነበራቸው ጋብቻ በፍቺ የፈረሰ መሆኑን መነሻ በማድረግ የንብረት ክፍፍል ይደረግልኝ የሚል ነው።
Aመልካችም በተከሳሽነት ቀርቦ ያካፍለኝ ስትል ከጠየቀችው ንብረት መካከል በEጁ የሚገኘው ቤት በወንድሜ ገንዘብ የተገዛ በመሆኑ የEኔና የEርሷም Aይደለም። Eንዲያውም በEርሷ Eጅ የጋራ ንብረት የሆነ ቤት የሚገኝ ስለሆነ ልታካፍለኝ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
210 211 የAሁን መልስ ሰጭም ይህ በEኔ Eጅ ይገኛል በተባለው ቤት ላይ የAሁን Aመልካች Eንዳችም መብት የለውም። በግል ልጄ የደም ዋጋ የተሰራ ነው የሚል ክርክር Aቅርባለች።
የወረዳው ፍ/ቤትም ይህንኑ የግራ ቀኙን ክርክር ተመልክቶ ሁለት ቤት በሁለቱም Eጅ Eንደሚገኝ Eና Aንደኛው ቤት በዋጋ ከልላው ቤት የማይበልጥ ስለመሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ በEጃቸው ያለው ቤት ድርሻቸው ላሆን ይገባል ሲል ወስኗል።
የከፍተኛው ፍ/ቤትም በይግባኝ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ይህንኑ ውሣኔ በማጽናት Aሰናብቷቸዋል። ለዚህ ውሣኔ የAሁን መልስ ሰጭ ቅር ተሰኝታ የይግባኝ Aቤታዋን ለክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርባላች።
ጉዳዩን በሁለተኛ ደረጃ ይግባኝ የሰማው ይኸው ጠቅላይ ፍ/ቤት ሁለቱንም ወገኖች ካከራከረ በኋላ ምንም Eንኳ የAሁን Aመልካች በEኔ Eጅ የሚገኘው ቤት በወንድሜ ገንዘብ የተሰራ Eንጂ የጋራ ሀብት Aይደለም በማለት የተከራከረ ቢሆንም፣ ይህ ስለመሆኑ ማስረጃ Aላቀረበም። ስለሆነም የቤቱን ግምት ድርሻውን ብር 1000.00 Eንዲከፍላት፤ በAሁን መልስ ሰጭ ልጅ ሞት ምክንያት በተገኘ የደም ዋጋ ገንዘብ የተሰራ ነው የተባለው ቤት የጋራ ሀብት ነው የሚል ከሆነ ዳኝነት ሲጠይቅ የሚታይ Eንጂ ለማካካሻ ምክንያት ላሆን Aይችልም በማለት ወስኗል።
የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ነው። በዚህ ሰበር ደረጃ ግራ ቀኙ ያቀረቡት ክርክርም በይዘቱ በሥር ፍ/ቤት ከቀረበው የተለየ Aይደለም። Eኛም ጉዳዩን መርምረናል።
በAመልካች Eጅ ያለው ቤት በትዳር Eያሉ የተሰራ ስለመሆኑ ክርክር ያስነሳ ጉዳይ Aይደለም። Aመልካች በመከራከሪያ ነጥብነት ያቀረበው በEጁ ያለው ቤት በወንድሙ ገንዘብ የተገዛ ስለሆነ የEኔም የEርሷም Aይደለም በማለት ነው። ይሁን Eንጂ ንብረቱ በEጁ የሚገኝና የሚገለገሉበት መሆኑ ክርክር Aላስነሳም። ይህም ከሆነ በትዳር Eያሉ የተገኘ ማናቸውም ሀብት የጋራ Eንደሚሆን ሕጉ ግምት ወስዷል። ይህንን ግምት የማፍረስ ግድታ የተከራካሪው ወገን ነው። ተከራካሪው ወይም የAሁን Aመልካች በወንድሜ ገንዘብ የተገዛ ነው ሲል በAባባል ደረጃ ያቀረበው ክርክር Eንጂ በማስረጃ Aስደግፎ Aላስረዳም። ማስረጃ Aለው Aንኳ ቢባል ይኸው ንብረት ከወንድሙ በስጦታ ለግሉ ተብሎ የተሰጠ መሆኑን ላያመለክት ይገባል። ስለሆነም በዚህ ረገድ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ዳኝነት በAግባቡ ሆኖ ተገኝቷል።
Aለ የተባለውን ቤት በሚመለከት መልስ ሰጭ በግል ልጄ ሞት ምክንያት በተሰጠ የደም ካሣ ዋጋ የተሰራ ስለሆነ የግል ሀብቴ ሆኖ ይቀጥላል Aለች EንÍ= Aባባሉን የሚደግፍ የሕግ ክርክር Aላቀረበችም። ይልቁንም የካሣ ክፍያው ምክንያት ምንም ይሁን ምን የካሣ ክፍያ Aግኝታለች። በዚህም የካሣ ክፍያ ቤቱ የተሰራ ለመሆኑ Aልካደችም። የካሣ ክፍያ ደግሞ ገቢ ነው። በትዳር Eያሉ የተገኘ ገቢ Eስከሆነ ድረስ ከላይ በተሰጠው የሕግ ምክንያት የጋራ ነው።
የግሐ ለመሆኑ በተለየም መንገድ ቢሆንም የማያስረዳ የፍሬ ነገርና የሕግ ክርክር Aላቀረበችም። ስለሆነም ይህም በመልስ ሰጭ Eጅ የሚገኘው ቤት የጋራ ሀብት ሆኖ ተገኝቷል።
ንብረቱ የጋራ ነው የሚል ክርክር Aመልካች ክስ Aቅርቦ Eራሱን በቻለ Aኳኋን ዳኝነት ከመጠየቅ በቀር በማካካሻነት ላከራከርበት Aይችልም በማለት ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም ቢሆን ይህ ቤት የመልስ ሰጭ የግል ሀብቷ ነው ከሚል መደምደሚያ ላይ Aልደረሰም። ይሁን Eንጂ ጉዳዩ የፍቺ ተከታይ የሆነ የንብረት ክፍፍል ነው። ምንም Eንኳ መነሻ የሆነውን የንብረት ጥያቄ የAሁን Aመልካች ታቅርብ Eንጂ Aመልካችም በEርሱ በኩል የሚቀርብ የንብረት ክፍያ ጥያቄ ካለ በመልስ ሰጭ Eጅ የሚገኘውን ንብረት በመዘርዘር ድርሻ ክፍያውን ለመጠየቅ የሚከለክለው የክርክር Aቀራረብ ሥርዓት የለም። የንብረት ማጣራት Eና የንብረት ክፍፍል ጥያቄው የፍቺ ውሣኔን ተከትሎ የሚመጣ Eንደመሆኑ ልላኛው ወገን በተከሣሽ ከሳሽነት ተሰይሞ ተገቢውን ዳኝነት ከፍሎ ላጠይቅ ይገባዋል የሚያሰኝም Aይደለም። ስለሆነም የጠቅላይ ፍ/ቤቱ የAመልካችን ክርክር Aስመልክቶ ዳኝነት ሲጠየቅ የሚታይ Eንጂ በቀረበው ጉዳይ የሚስተናገድ Aይደለም ሲል በክርክሩ ዳኝነት ሳይሰጥበት ማለፉ በክርክር 212 213 Aቀራረብ ሥርዓት ረገድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መፈፀሙን Aረጋግጠናል።
No topics extracted.
ይኸው ነጥብም ቢሆን በግራ ቀኙ መካከል ተገቢው ክርክር የተደረገበት Eና ከዚህ በላይ Eንደተገለፀው በመልስ ሰጭ Eጅ የሚገኘው ንብረት በሕጉ ግምት የጋራ በመሆኑ Eና የሁለቱንም ቤቶች ዋጋ በንጽጽር ተመልክቶ በየEጃቸው ያለው ቤት ድርሻቸው መሆኑን በመግለጽ የወረዳው ፍ/ቤት Eና ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የሰጡት ውሣኔ በAግባብ ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በፍ/ብ/ይ/መ/ቁ. A1/98 በሰኔ 27 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ የተሻረ ሲሆን የወረዳው ፍ/ቤት በመ/ቁ. A1837 ሰኔ A1 ቀን 1997 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eና የከፍተኛው ፍ/ቤት በመ/ቤት 7978 በሐምል 19 ቀን 1997 የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሰረት ፀንቷል።
በAመልካች Eና በመልስ ሰጭ Eጅ የሚገኙት ቤቶች ሁለቱም የጋራቸው ስለሆነ በየEጃቸው ያለው ድርሻቸው ነው፤ ብለናል።