No summary available.
የካቲት 6 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ Aብዱራሂም Aህመድ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- መር¾ን ሃሰን Uመር - ቀረበች ተጠሪ፡- መውላድ ተኸል Eስማን - Aልቀረበም።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የባልና ሚስት የግልና የጋራ ሀብትን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን Aመልካች ተጠሪው የወሰደብኝን የግል የሆነውን Aንድ ክፍል ቤት፣ ቀደም ሲል የሰጠሁትን 96 ፍየሎች Eና በመካከላችን Aለመግባባት ከመፈጠሩ በፊት ከቤቴ ውስጥ Aስቀምጬው የወሰደብኝን ብር 59AA ይመልስልኝ በማለት በሶTል ክልል ደገሐቡር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ነው። የAሁን ተጠሪ በሰጡት መልስ Aመልካችና ተጠሪ በትዳር ተሳስረን የቆየን ቢሆንም የየግላችን የሆነ የሚንቀሳቀስም ሆነ የማይንቀሳቀስ ንብረት የለንም፣ ስለተባሉት ፍየሎችና ስለገንዘቡ Aንድም የማውቀው ነገር የለም በማለት ተከራክረዋል። ፍ/ቤቱም ሁለቱ ተከራካሪ ወገኖች ሕጋዊ የትዳር ትስስር Eንዳላቸው ገልፆ በክሱ ላይ የተጠቀሰው Aንድ ክፍል ቤት የAሁን Aመልካች የግል ንብረት መሆኑ በማስረጃ ተረጋግጧል፣ 96ቱን ፍየሎች Aመልካች ለተጠሪ የሰጧቸው መሆኑን በምስክሮች Aስረድተዋል፣ ብር 59AA ተጠሪ ከAመልካች መውሰዳቸው ግን Aልተረጋገጠም በማለት ወስኗል።
የAሁን ተጠሪ በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ለክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ባቀረቡት ይግባኝ ክሱ ላቀርብ የሚገባው ለሸሪA ፍ/ቤት ነው፣ ቤቱ” የሰራሁት Eኔ መሆኔን በምስክሮች Aረጋጫለሁ፣ ካርታውንም በAመልካች ስም Eንዲመዘገብ ያደረግኩት በቅን ልቦና መሆኑን Eያረጋገጥኩ ፍ/ቤቱ Aይገባህም ሲል የወሰነብኝ ያለAግባብ ነው በማለት ቅሬታቸውን ያቀረቡ ሲሆን የAሁን Aመልካችም ከተጠሪ ጋር በትዳር ተሳስረን ስንኖር በጋራ ያፈራነው Aንድም ንብረት ስለልለ የስር ፍ/ቤት ውሣኔ Eንዲፀና Eና ይግባኙ ውድቅ Eንዲደረግ ጠይቀዋል። ፍ/ቤቱም ቤቱ የተሰራው Aመልካችና ተጠሪ በጋብቻ ውስጥ Eያሉ መሆኑ በምስክሮች ስለተረጋገጠ ካርታው በAመልካች ስም መመዝገቡ ብቻ ቤቱ የAመልካች የግል ንብረት መሆኑን Eያረጋግጥም ስለዚህ ቤቱ የሁለቱ የጋራ ሀብት ነው፣ ፍየሎቹን Aመልካች ለተጠሪ ሰርቶ Eንዲጠkም ብለው የሰጧቸው መሆኑ ስለተረጋገጠና Aመልካችም ክዶ ስላልተከራከረ Eንዳመነ ተቆጥሮ የፍየሎቹን ዋጋ ብር 144AA /Aሥራ Aራት ሺህ Aራት መቶ ብር/ ተጠሪ ለAመልካች ይክፈል በማለት ወሰነ።
የAሁን ተጠሪ በውሣኔው ቅር ተሰኝተው ለክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት ባቀረቡት Aቤቱታ Aመልካችና ተጠሪ ንብረቶቹን ያፈራነው በጋራ ስለሆነ የስር ፍ/ቤት የፍየሎቹን ዋጋ ተጠሪ ይክፈል በማለት የወሰነው ያለAግባብ ነው በማለት ቅሬታቸውን የገለፁ ሲሆን Aመልካችም የስር ክርክራቸውን በመድገም መልስ ሰጥተዋል። ችሎቱ በመ/ቁ. M/G/14/98 በመጋቢት 16 ቀን 1998 ዓ.ም. በስር ፍ/ቤት የተፈፀመ የሕግ ስህተት ስለልለ የስር ፍ/ቤት ውሣኔ ፀንቷል በማለት ወሰነ። ይህ ከሆነ በኋላ የAሁን ተጠሪ ለሰበር ችሎቱ በድጋሚ Aቤቱታ በማቅረባቸው ችሎቱ ጉዳዩን በልላ ጊዜ በድጋሚ በማየት በዚያው መዝገብ በግንቦት 24 ቀን 1998 ዓ.ም. ልላ ውሣኔ ሰጥቷል። ችሎቱ በሁለተኛው ውሣኔ የስር ፍ/ቤቶች የቀረበላቸው ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ መሆኑን ሲገነዘቡ ጉዳዩ በሸሪA ፍ/ቤት Eልባት Eንዲያገኝ ማድረግ ሲገባቸው ይህንን Aላደረጉም፣ የሰበር ችሎቱም በስር ፍ/ቤቶች የተፈፀመውን ይህንን ስህተት ባለማጤን በመጋቢት 16 ቀን 1998 ዓ.ም. በሰጠው ውሣኔ የሕግ ስህተት ፈጽሟል፣ ስለዚህ ጉዳዩ ወደ ደገሐቡር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ይመለስ በማለት ወስኗል።
ይህንን ውሣኔ በመቃወም የAሁን Aመልካች በሰኔ 20 ቀን 1998 ዓ.ም. የተፃፈ Aቤቱታ ለዚህ ችሎት ያቀረቡ ሲሆን የAቤቱታው ይዘትም በAጭሩ የክልሉ ሰበር ችሎት ለሁለተኛ ጊዜ በሰጠው ውሣኔ በፍርድ ላወሰን የሚችልን ማንኛውምንም ጉዳይ ለፍ/ቤት የማቅረብና ውሣኔ የማግኘት ሕገ መንግሥታዊ መብቴን በሚጥስ መልኩ ጉዳዩ በሸሪA ፍ/ቤት ላታይ ይገባል በማለት የወሰነ ስለሆነ ይታረምልኝ የሚል ነው። ችሎቱም የስር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የክልሉ ሰበር ሰሚ ችሎት Aጽድቄዋለሁ ያለውን ውሣኔ በልላ ቀን ችሎት ሽሬዋለሁና ክርክሩ በሸሪA ፍ/ቤት ይታይ ብሎ የወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለማጣራት ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል።
መዝገቡን Eንደመረመርነው የክልሉ ሰበር ችሎት በመጋቢት 16 ቀን 1998 ዓ.ም. ውሣኔ የሰጠበትን ጉዳይ ራሱ ደግሞ በማየት በግንቦት 24 ቀን 1998 ዓ.ም. ልላ ውሣኔ ሰጥቷል። በመሰረቱ Aንድ ፍ/ቤት Aንድ ጊዜ Aይቶ ውሣኔ ያሳረፈበትን ጉዳይ በድጋሚ ላያይም ሆነ ላወስን በመርሕ ደረጃ የማይችል ሲሆን ነገር ግን በሕግ ላይ በተቀመጡ ልዩ ሁኔታዎች ብቻ በድጋሚ ጉዳዩን ላመለከ}¨< ይችላል። በተያዘው ጉዳይ ግን የስር ፍ/ቤት የAሁን ተጠሪ ጉዳዩ በድጋሚ ይታይልኝ ብለው ስላመለከቱ ብቻ ጉዳዩን Eንደገና Aይቶ ሁለተኛ ውሣኔ መስጠቱ ተገቢ ሆኖ Aላገኘነውም። Aንድ ፍ/ቤት የቀረበለትን ጉዳይ የመዳኘት ሥልጣን ያለው መሆንና Aለመሆኑን ማረጋገጥ ያለበት ጉዳዩን ማየት ከመጀመሩ በፊት Eንጂ ውሣኔ ከሰጠ በኋላ Aይደለም። በመሆኑም ከላይ በተገለጹት ምክንያቶች የስር ፍ/ቤት ሁለተኛ ውሣኔ መስጠቱ ስህተት ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
የሶማል ብ/ክ/መ/ሰበር ሰሚ ችሎት በመ/ቁ M/G/14/98 በግንቦት 24 ቀን 1998 ዓ.ም. ለሁለተኛ ጊዜ የሰጠው ውሣኔ ተሽሯል። ይፃፍ።
የሶማል ብ/ክ/መ/ ሰበር ሰሚ ችሎት የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁ. A5/1/21A/97 ዓ.ም. በኅዳር 17 ቀን 1998 ዓ.ም.
የሰጠውን ውሣኔ በማጽናት በመ/ቁ. M/G/14/98 በ
No topics extracted.