No summary available.
መጋቢት 23 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ደስታ ገብሩ ሒሩት መለሰ መድሕን ኪሮስ Aመልካች ፡- ወ/ሮ ጽጌ ድረሴ ተጠሪ፡- ወ/ሮ መሰለች ረዳ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለAቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የንብረት ይገባኛል ጥያቄን መሰረት ያደረገ ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረችው የAሁንዋ ተጠሪ ስትሆን፣ በAመልካች ላይ ክስ የመሰረተችው ከሟች ባለቤትዋ ጋር Aፈራሁት ያለችውን ንብረት Eንድታስረክባት ነው። Aመልካችም ለቀረበባት ክስ መልስ ሰጥታለች። ፍ/ቤቱም የሁለቱን ወገኖች ክርክር ከመረመረ በኋላ ተከሳሽ ክስ የቀረበባቸውን ንብረቶች /መኖሪያ ቤት Eና ልዩ ልዩ የቤት ቁሳቁሶች/ ለከሳሽ ታስረክብ በማለት ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ተመሳሳይ ውሣኔ ሰጥቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
ይህ የሰበር ችሎትም Aመልካች ሚያዝያ 9 ቀን 1998 ዓ.ም በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቷል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተጠሪ ከሟች ባለቤትዋ ጋር Aፈራሁት የምትለውን ንብረት በሙሉ መጠየቅ ስለመቻል Aለመቻልª Aጣርቶ ለመወሰን ነው።
በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከስር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ቀደም ሲል Eንደተገለፀው ተጠሪ የንብረት ይገባኛል ጥያቄ ያነሳችው የሟች ሚስት መሆንዋንና በዚህ መሰረትም ንብረቱ በጋራ ያፈራችው Eንደሆነ በመግለጽ ነው። Aመልካችም ተጠሪ የሟች ሚስት Aይደለችም ወይም በተባለው ንብረት ላይ የጋራ መብት የላትም የሚል ክርክር Aላነሳችም። Aመልካች ያነሳችው Aንድ መቃወሚያ ሲሆን፣ ይህም የቤቱ ግምት ተጋኖAል የሚል Eንደሆነ ከመዝገቡ ለመገንዘብ ችለናል።
የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መቃወሚያውን በመቀበል ቤቱን በፍርድ Aፈፃፀም መምሪያ በኩል Eንዲገመት AድርጐAል። በዚህ መሰረትም ቤቱና በዝርዝር የተገለጹት የቤት Eቃዎች Eንዳሉ ለተጠሪ Eንዲሰጡ ወስኗል።
Eንደምንመለከተው ለክርክሩ መነሻ የሆኑት ቤት Eና የቤት Eቃዎች የባልና ሚስት የጋራ ሃብቶች ናቸው። በንብረቶቹ ላይ ባልና ሚስቱ ያላቸው መብት Eኩል Aይደለም የሚል ክርክር Aልተነሳም።
በባልና ሚስቱ መካከል የነበረው ጋብቻ በባልየው ሞት ምክንያት ፈርሶAል። ጋብቻ ሲፈርስ በንብረት ክፍፍል ላይ የራሱ የሆነ ውጤት Eንደሚኖረው በቤተሰብ ሕጉ ተመልክቶAል። በያዝነው ጉዳይ ለክርክሩ መነሻ የሆኑት ንብረቶች በግልጽ ተለይተው የታወቁ ናቸው። Aንደኛው ተጋቢ ከልላኛው ተጋቢ ወገን የበለጠ ወይም ያነሰ መብት Aለው የሚል ክርክርም Aልተነሳም። ተጠሪ በንብረቶቹ ላይ Eኩል የሆነ /የጋራ/ መብት Eንዳላት ከመግለጽ Aልፋ ከድርሻዋ በላይ የምትወስድበት ምክንያት Eንዳላት Aላስረዳችም። በተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aዋጅ ቁ. 213/92 Aንቀጽ 90 Eንደተደነገገው የባልና ሚስት የጋራ ሃብት ለሁለቱም Eኩል የሚከፋፈል ይሆናል። በዚህ መሰረትም ተጠሪ መጠየቅ ያለባት ወይም ልታገኝ የሚገባት የንብረቶቹን ግማሽ ብቻ ነው። ግማሹ የሟች ባለቤትዋ ድርሻ በመሆኑ ይህንኑም ጠቅልላ የምትወስድበት የሕግ ምክንያት የለም።
የስር ፍ/ቤቶችም ይህን በሕግ የተመለከተውን የባልና ሚስት የጋራ ንብረት ክፍፍል ሥርዓት ባለመከተል ውሣኔ መስጠታቸው ትክክል ሆኖ Aላገኘነውም። በመሆኑም Aቤቱታ የቀረበበት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት ችለናል።
ው ሣ ኔ
00676 መጋቢት 3A ቀን 1997 ዓ.ም ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 38807 መጋቢት 22 ቀን 1998 ዓ.ም በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽሎAል።
ተጠሪ መውሰድ ያለባት ድርሻዋ ማለትም የቤቱ Eና የቤት Eቃዎቹ ግማሽ ነው ብለናል። በዚህ መሰረት ክፍፍሉ Eንዲፈፀም ለስር ፍ/ቤቶች ይፃፍ።
ወጪና ኪሣራ በተመለከተ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
No topics extracted.
ዙ/ዘ
ጥቅምት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ወ/ሮ ሳድያ Aሕመድ ቀረቡ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ ራሕማ ዓላ - ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
Aቤቱታው የንብረት ይገባኛል ጥያቄን መነሻ ያደረገ ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የወረዳ ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረችው የAሁንዋ Aመልካች በተጠሪ ላይ ክስ የመሰረተችው ተከሣሽ የሟች ባለቤቴ ማሩ ሱልይማን ንብረት የሆነ ቤት ይዛ ስለምትገኝ የEኔንና ከሟች የወለድኩትን ልጄን ድርሻ ታካፍለን በማለት ነው። ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት የሁለቱንም ወገኖች ክርክር ከሰማ በኋላ፣ ከሣሽና ተከሣሽ የሟች ሚስቶች ናቸው። በመሆኑም የቤቱን ግማሽ ሁለቱ ይካፈሉ። ግማሹን ደግሞ ለልጁ ይሁን በማለት ሲወስን፣ በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የከፍተኛ ፍ/ቤት ግን ቤቱ የተገዛው ሟች Eና ተጠሪ ባፈሩት ገንዘብ ነው የሚል ምክንያት በመስጠት Aመልካች ከቤቱ ልትካፈል Aይገባም ሲል ወስኖAል። የመጨረሻውን ይግባኝ የሰማው የAማራ ብሕራዊ ክልላዊ መንግሥት ጠ/ፍ/ቤትም የከፍተኛው ፍ/ቤት የሰጠውን ውሣኔ AጽንቶAል። Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ግንቦት 2 ቀን 1998 ዓ.ም. በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መነሻ በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል።
Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aከራካሪው ቤት Aመልካችና ማሩ ሱልይማን በጋብቻ ውስጥ በነበሩበት ጊዜ የተገዛ ሆኖ ሳለ፣ Aመልካችና ማሩ ሱልይማን Aብረው Aልኖሩም፣ ቤቱ የተገዛበት ገንዘብም ማሩ ሱልይማን ከተጠሪ ጋር በነበረበት ጊዜ የተገኘ ነው በሚል ምክንያት Aመልካች ከቤቱ ድርሻ የላትም የመባሉን Aግባብነት መርምሮ መወሰን Aስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ነው። በመሆኑም ይህንኑ ነጥብ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከላይ Eንደተመለከተው Aከራካሪው ቤት የተሰራው በAመልካች Eና በሟች ማሩ ሱልይማን መካከል ተመሥርቶ የነበረው ጋብቻ ፀንቶ በነበረበት ወቅት ነው። በተጋቢዎቹ መካከል የተመሰረተው ጋብቻ ፀንቶ ባለበት ወቅት የተገኘ ንብረት የተጋቢዎች የጋራ ሃብት ነው ተብሎ የሕግ ግምት Eንደሚወሰድበት በሕግ ተደንግጓል። ይህ የሕግ ግምት ቀሪ ማድረግ የሚቻለው Aንደኛው ተጋቢ ንብረቱ የግል ሃብቱ Eንደሆነ ካስረዳ ብቻ ነው።
በተያዘው ጉዳይ Eንደሚታየው Aከራካሪው ቤት የሟች የግል ንብረት ስለመሆኑ Aልተረጋገጠም። ቤቱ የሟች የግል ንብረት መሆኑ በሕግ Aግባብ ካልተረጋገጠ Eና ከፍ ሲል የተጠሰቀውን የሕግ ግምት ቀሪ የሚያደርግ የተለየ ሁኔታ Eስከልለ ድረስ Aመልካች በቤቱ ላይ መብት የላትም ለማለት የሚቻልበት ሕጋዊ ምክንያት Aይኖርም። ሕጋዊ ምክንያት ሳይኖር Aመልካችን ከንብረቱ Aንዳትካፈል ማድረግ ደግሞ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መፈጸም ነው የሚሆነው። ስለዚህም የሚከተለውን ውሣኔ ሰጥተናል።
ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
በመሆኑም የንብረቱ ክፍፍል በዚሁ ወረዳ ፍ/ቤት ውሣኔ መሰረት ይፈጸም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 196 197 የሰ/መ/ቁ. 25AA5 ኀዳር 3 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- መኮንን በላቸው ቀርበ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ Aለሚቱ Aደም ቀረበች።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የጋብቻን በፍቺ መፍረስ ተከትሎ የተነሳውን የንብረት ክፍፍል ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተከራካሪ ወገኖች በየበኩላቸው ያቀረቡት የንብረት ጥያቄ Eና በዚህ ረገድ ያነሱት የመከራከሪያ ነጥብ በዝርዝር ታይተዋል። ክርክር ከተደረገባቸው ንብረቶች መካከል ዋነኛው በወረዳ 19 ቀበል 55 ክልል ውስጥ ይገኛል የተባለው በቁጥር 318 የሚታወቀው መኖሪያ ቤት ነው። በተደረገው ክርክር ተጠሪ የዚህን ቤት ብቸኛ ባለቤት Eንደሆነች የገለጸች ስትሆን፣ Aመልካች ደግሞ ቤቱ ጋብቻው ጸንቶ በነበረበት ጊዜ የተሰራ /የተፈራ/ የጋራ ንብረት ነው በማለት ተከራክሮAል።
የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም ሆነ የዚህን ፍ/ቤት ውሣኔ በይግባኝ የሰማው የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ደግሞ ቤቱ ከጋብቻው በፊት ተጀምሮ የነበረ ነው የሚል ምክንያት በመስጠት የተጠሪ የግል ሃብት መሆን Aለበት።
Aመልካች ለቤቱ ያወጣው ገንዘብ ታስቦ ይመለስለት በማለት ወስነዋል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ግንቦት 21 ቀን 1998 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን ቅሬታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል።
Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው Aመልካች ለቤቱ ስራ የበኩሉን AስተዋጽO ማድረጉ በዝርዝር ተገልጾ ሳለ የጋራ ባለሃብት ላሆን Aይችልም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚሁ መሰረትም ይህን ነጥብ ከስር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
መዝገቡን በAጠቃላይ መርምረን Eንደተገነዘብነው ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቤት ያረፈበት መሬት ጋብቻው ከመፈጸሙ በፊት ተጠሪ በማኀበር ከተመራች በኋላ የቤት ስራው መስከረም 29 ቀን 1979 ዓ.ም. መጀመሩን፣ ጋብቻው ታሕሣሥ 26 ቀን 79 ዓ.ም. በመፈጸሙን፣ ቤቱ ሥራው Aልቆ ለማኀበሩ Aባላት የተከፋፈለው በጥቅምት ወር 198A ዓ.ም. መሆኑን፣ ቤቱ ተስፋፍቶ የተሰራውና ቤትም የሆነው ጋብቻው ከተፈፀመ በኋላ Eንደሆነ፣ ለቤቱ ማሰሪያ ከባንክ በብድር ገንዘብ የወሰደችው ተጠሪ ብትሆንም፣ ከ1981 ዓ.ም. ጀምሮ ጋብቻው በፍቺ Eስከፈረሰበት 93 ዓ.ም. ድረስ በAመልካች በኩል ሲከፈል መቆየቱን የስር ፍ/ቤቶች በማስረጃ Aረጋግጠዋል። በልላ በኩል ደግሞ ፍ/ቤቶቹ በፍሬ ነገር ረገድ ይህን ቢያረጋግጡም የቤቱ ስራ የተጀመረው ከጋብቻው በፊት ማለትም መስከረም 29 ቀን 1979 ዓ.ም. /ሦስት ወር የማይመዝን ጊዜ/ ነው የሚል ምክንያት በመስጠት ብቻ የተጠሪ የግል ሃብት ነው የሚለው መደምደሚያ ላይ ደርሰዋል።
በበኩላችን Eንደምናየው Aከራካሪው ቤት በEርግጥም ቤት የሆነው Aመልካች Eና ተጠሪ ጋብቻቸውን ከፈጸሙ በኋላ Eንደሆነ የሥር ፍ/ቤቶች በቀረበላቸው ማስረጃ በሚገባ Aረጋግጠዋል። ከሁሉ በላይ ደግሞ ለቤቱ መሥሪያ በሚል ከባንክ በብድር የተወሰደውን ገንዘብ ሲከፈል የቆየው በAመልካች በኩል Eንደሆነ Eና ይህም የሆነው ጋብቻው ፀንቶ በነበረበት ወቅት ነው። የባልና ሚስት የጋራ ሃብት የሚባለው ባልና ሚስቱ ከግል ንብረታቸውና ከግል ወይም ከጋራ ንብረታቸው የሚያገኘውን ገቢዎች ሁሉ Eንደሚያጠቃልል በተሻሻለው የቤተሰብ ሕ/Aዋጅ ቁ. 213/92/ Aንቀጽ 62/1/ ተመልክቶAል።
Aንደኛው ተጋቢ ሃብቱ የግሉ ስለመሆኑ ካላስረዳም ንብረቱ በAንደኛው ተጋቢ 198 199 ስም ብቻ የተመዘገበም ቢሆን የባልና ሚስቱ የጋራ ሃብት ነው ተብሎ በሕግ Aንደሚገመት በዚሁ የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 63/1/ ተደንግጎAል። ወደያዝነው ጉዳይ ስንመለስ Aከራካሪው ቤት ያረፈበት ቦታ /መሬት/ ከጋብቻው በፊት ተጠሪ በማኀበር የተመራችው ከመሆኑ Eና ጋብቻው ላፈጸም ጥቂት ጊዜ ሲቀረው ሥራው ከመጀመሩ በስተቀር በተጠሪ የግል ጥረት Eና ሃብት ብቻ የተገነባ ነው የሚባል Aይደለም። ከሁሉ በላይ ደግሞ ጋብቻው በተፈጸመበት ጊዜ ወይም ከዚያ በፊት ቤቱ የተጠሪ የግል ሃብት ነው ተብሎ በጋብቻ ውል ተለይቶ Aልተመለከተም። Eንደምንመለከተው Eንግዲህ ቤቱ በማንኛውም መለኪያ የተጠሪ የግል ሃብት ነው ለማለት የሚቻል Aይደለም። በመሆኑም በዚህ ረገድ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
በዚህ ጉዳይ የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 2141 ታሕሣሥ 7 ቀን 1997 ዓ.ም. የሰጠው Eና የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 36A1A ሚያዝያ 18 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ ተሻሽለዋል።
Aከራካሪው ቤት የAመልካች Eና የተጠሪ የጋራ ሃብት ነው። ሁለቱም Eኩል የመካፈል መብት Aላቸው ብለናል።
ወጪና ኪሣራ በተመለከተ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
በዚህ ሰበር ችሎት ውሣኔ መሰረት ይፈጸም ዘንድ ለስር ፍ/ቤቶች ይፃፍ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ጥር 29 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ተገኔ ጌታነህ መስፍን Eቁበዮናስ Aብዱራሂም Aህመድ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ወ/ሮ መሰረት ፍስሐ ቀርባለች።
ተጠሪ፡- Aቶ ቀልቤሣ Aበው ቀርቧል።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው Aመልካች ሰኔ 6 ቀን 1998 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ማመልከቻ መነሻነት ነው።
የጉዳዩ የስር Aመጣጥ Aመልካች የስር ከሣሽ በመሆን በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ጋብቻ መሥርተው ሲኖሩ ከየካቲት 1 ቀን 1996 ዓ.ም. ጀምሮ ከተጠሪ ጋር የነበራቸው ጋብቻ በፍቺ መፍረሱንና የጋራ ንብረት ክፍፍል Eንዲደረግ ባመለከቱት መሰረት የንብረት ዝርዝር Aቅርበው ከዚህ ዝርዝር ውስጥ በጋራ የሰሩትን ቤት Eንዲካፈሉና ተጠሪ ቤቱን Aከራይተው ስለሚጠቀሙና ኪራዩም በወር ብር 350 (ሦስት መቶ ሃምሳ) ስለሆነ የ1A ዓመት ኪራይ ብር 36AAA (ሰላሳ ስድስት ሺ) Aመልካች ስላገኙ ቤቱ ተገምቶ የግምቱን ግማሽ በመክፈል ልጆቼን Eንዳሳድግበት በማለት ጠይቀዋል። ክሱ የቀረበለት የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤትም ተጠሪ ቤቱ የተሰራበትን ቦታ ከAመልካች ጋር በጋብቻ ከመተሣሰራቸው በፊት ያገኙት ስለሆነ Aመልካች የቦታው ይዞታ ተካፋይ የሚሆኑበት ምክንያት የለም። ሆኖም ቤቱ የተሰራው ግራ ቀኙ ጋብቻ ከመሰረቱ በኋላ ስለሆነ በባለሙያ ተገምቶ የቤቱን ግማሽ ተጠሪ ለAመልካች ይክፈሉ። የኪራይ ገቢን በተመለከተ Aመልካች በማስረጃ 200 201 Aስደግፈው ባለማቅረባቸው ተቀባይነት የለውም በማለት ወስኗል። ይህ ውሣኔ በፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትም ፀንቷል።
Aመልካች የሰበር Aቤቱታ ያቀረቡት በዚህ መነሻነት ሲሆን ይህ ፍርድ ቤት Aቤቱታውን መርምሮ መልስ ሰጪን ካስቀረበ በኋላ ግራ ቀኙ” Aከራክሯል። ክርክሩንም ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል። በዚህም መሰረት የስር ፍርድ ቤት ያለAመልካች ስምምነት የቤቱን ግምት Aጋማሽ ከተጠሪ ይቀበሉ በማለት መወሰኑ ባግባቡ መሆን Aለመሆኑን ይህ ፍርድ ቤት Eንደሚከተለው መርምሯል።
Aመልካች የቤቱን ግምት ግማሽ ተቀብለው Eንዲወጡ የተወሰነውን በተመለከተ የሥር ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ ተጠሪ የቦታውን ይዞታ ያገኙት ከAመልካች ጋር በጋብቻ ከመተሳሰራቸው በፊት በመሆኑ በዚህ ይዞታ ላይ Aመልካች ተካፋይ የሚሆኑበት ምንም ምክንያት የለም የሚል መሆኑን ተረድተናል። ከፍርድ ቤቱ ውሣኔ ለመረዳት የተቻለው ቤትና ቦታውን ነጣጥሎ ማየቱን ሲሆን ፍርድ ቤቱ ይህን ለማድረግ ያስቻለውን ድንጋጌ Aልጠቀሰም።
በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1131 ላይ Eንደተመለከተው በAመልካችና በተጠሪ መካከል ቤቱን በተመለከተ የጋራ ባለሀብትነት መብት በፍርድ ቤቱ ውሣኔ የተመሰረተ ከመሆኑ Aኳያ Aመልካች በቤቱ ላይ ያገኙት የጋራ ባለሀብትነት መብት የመሬቱ ይዞታንም ስለሚያጠቃልል መብታቸው በይዞታውም ላይ የተዘረጋ ይሆናል። ምክንያቱም በዚህ ድንጋጌ መሰረት በቤት ላይ የተገኙ መብቶች Eንደ Aንድ ሙሉ ክፍል መሬቱንም Eንደሚያጠቃልሉና በተከታዩ Aንቀጽ 1132 ላይ Eንደተመለከተው ቤቱም የመሬቱ Aንድ Aቋም ሆኖ የሚቆጠር በመሆኑ ነው። በተጨማሪም ከላይ በተጠቀሰው የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 1131 መሰረት የቤቱ የጋራ ባለሀብትነትና ቤቱ የቆመበት መሬት የተጠሪ የግል ባለይዞታነት በተመለከተ ግራ ቀኙ Aስቀድሞ ያደረጉት ውል ባለመኖሩ ይህ በልKበት ሁኔታ የሥር ፍርድ ቤቶች ተጠሪ ከጋብቻው በፊት የመሬቱ ባለይዞታ ነበር በማለት መወሰናቸው Aግባብ ካለመሆኑም በላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተትም ነው።
በልላም በኩል የጋራ ሀብትን ለማከፋፈል Aመቺ በማይሆንበት ጊዜ ግራ ቀኙ ንብረቱን Aንዳቸው Eንዲያስቀሩ መስማማት Eንደሚቻል፣ ለመስማማት ያልተቻለ ቢሆን ግን ንብረቱ ተሸጦ ገንዘቡን Eንደሚከፋፈሉ፣ በንብረቱ Aሻሻጥ ካልተስማሙ ደግሞ ንብረቱ በAንደኛው ጠያቂነት በጨረታ Eንደሚሸጥ የተሻሻለው የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 92 በግልጽ ደንግጓል። ከዚህ ውጪ ተከራካሪ ወገኖች በንብረቱ Aከፋፈል ካልተስማሙ በስተቀር ፍርድ ቤቶች በራሳቸው ተነሣሽነት ንብረቱን ለAንደኛው ተከራካሪ ወገን Eንዲሰጥ የማድረግ ሥልጣን Eንደልላቸው ከድንጋጌው ለመረዳት ተችሐል። ከዚህ Aኳያ የሥር ፍርድ ቤቶች ሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች ቤቱ ለAንዳችን ብቻ ይገባል በማለት Eየተከራከሩ ባሉበት ሁኔታ ተጠሪ ቤቱን Eንዲያስቀር በማለት የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 33271 የካቲት 1A ቀን 1997 ዓ.ም. Eንዲሁም የፍድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 38782 መጋቢት 27 ቀን 1998 ዓ.ም. ቤቱ ለተጠሪ ይገባል በማለት የሰ×D†¨< ውd’@ዎች ተሽረዋል፤ ይፃፍ።
የፍድራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ግራ ቀኙ ቤቱን በዓይነት መካፈል የሚችሉ ከሆነ ”Ç=ካፈሉ፣ መካፈል የማይችሉ ከሆነ Aንዱ ለልላው ግምቱን ሰጥቶ ቤቱን Eንዲያስቀር፣ በዚህ ካልተሰማሙ ቤቱ በሐራጅ ተሸጦ ገንዘቡን Eንዲካፈሉ Áደ`ግ ዘንድ ታዟል፤ ይፃፍ።