No summary available.
መ/ቁ/ 23632 ጥቅምት 26 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ወ/ት ፀዳለ ደምሴ - ቀረበች ተጠሪ፡- Aቶ ክፍል ደምሴ - Aልቀረበም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ ለሰበር ችሎቱ ላቀርብ የቻለው የAሁኗ Aመልካች የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ጠቅላይ ፍ/ቤት በሰጠው ውሣኔ ላይ ባቀረበችው የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መነሻነት ነው። የAሁኑ ተጠሪ በቦንጋ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት የሕፃን ቢንያም ክፍል ወላጅ Aባት ስለሆንኩ ፍ/ቤቱ ለሕፃኑ ሞግዚትና Aስተዳዳሪ Aድርጎ ይሹመኝ በማለት የቀረበውን Aቤቱታ ፍ/ቤቱ መርምሮ የሕፃኑን ሞግዚትና Aስተዳዳሪ Aድርጎ ሾሞታል። የAሁኗ Aመልካች በፍ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ.
358 መሰረት የAሁኑ ተጠሪ ሕፃኑን ከመውለዱ በስተቀር ምንም ዓይነት Eርዳታ Aላደረገም፤ ተንከባክቦም Aላሳደገም በማለት የተቃውሞ Aቤቱታ ያቀረበች ሲሆን ተጠሪ ሕፃኑ ከEናቱ የሚወርሰውን ሀብትና ንብረት ፍለጋ Eንጂ ለሕፃኑ ጥቅም ብሎ ስላልሆነ ተጠሪ ሞግዚት Eንዲሆን የተላለፈው ውሣኔ ተሽሮ በምትኩ Eኔ Aክስቱ ላለፉት 12 ዓመታት ተንከባክቤ ያሣደኩት ሞግዚት ሆኜ Eንድሾም ይወሰንልኝ በማለት ያቀረበችውን መቃወሚያ የወረዳው ፍ/ቤት መርምሮ Aባት ላለው ልጅ Aመልካች የሞግዚትነት ጥያቄ ማቅረብ Aትችልም በማለት መቃወሚያውን ውድቅ Aድርጎ መዝገቡን ዘግቷል። ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለት የከፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የAሁኑ ተጠሪ ሕፃኑን Eስከዛሬ ድረስ ሣያሣድግ Aሁን Eናቱ ስትሞት ላሣድግ ማለቱ ሀብትና ንብረት ፍለጋ ላሆን Eንደሚችል ለመገመት የሚያዳግት ቢሆንም የደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት የቤተሰብ ሕግ Aዋጅ ቁጥር 75/96 Aንቀጽ 235/1 ከወላጆቹ Aንዱ በሞት የተለየው ሕፃን በሕይወት ያለው ወላጅ ሞግዚትና Aስተዳዳሪ Eንደሚሆንለት ስለሚደነግግ የወረዳው ፍ/ቤት የAመልካችን ጥያቄ ውድቅ ማድረጉ ተገቢ ነው በማለት መልስ ሰጭን Aስቀረቦ ሣያከራከር በፍ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 337 መሰረት መዝገቡን ዘግቶታል። የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤትም የተፈፀመ መሰረታዊ የሕግ ሥህተት የለም በማለት የAሁኗን Aመልካች Aቤቱታ ውድቅ Aድርጎታል።
የሰበር ቅሬታ ማመልከቻው የቀረበው ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ሲሆን ይህ ችሎት መጋቢት 6 ቀን 1998 ዓ.ም በዋለው ችሎት በዚህ ጉዳይ የሕፃን ቢንያም ክፍል Aክስት የሆነችው የAሁኗ Aመልካች ሞግዚት ለመሆን ያቀረበችውን ጥያቄ የሥር ፍ/ቤቱ ውድቅ ያደረገበትን የሕግ Aግባብ ለመመርመር ሲባል መዝገቡ ለሰበር Eንዲቀርብ ትEዛዝ ሰጥቷል። መልስ ሰጭም መጥሪያ ደርሶት መልሱን ባለማቅረቡ የጽሁፍ መልስ የማቅረብ መብቱ ታልፏል።
ይህ ችሎት የሰበር ቅሬታ ማመልከቻውን ከሥር ፍ/ቤት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር በማገናዘብ መርምሯል። የIፍዲሪ ሕገ መንግሥት Aንቀጽ 36 ስለ ሕፃናት መብት ደንግጓል። በዚሁ Aንቀጽ በንUስ Aንቀጽ 2 መሰረት ሕፃናትን የሚመለከቱ Eርምጃዎች በሚወሰዱበት ጊዜ ሁሉ የመንግሥታዊ ወይም የበጎ Aድራጎት ተቋማት Eንዲሁም ፍርድ ቤቶችና የAስተዳደር ባለሥልጣናት ወይም የሕግ Aውጭው Aካላት የሕፃናትን ደህንነት በቀደምትነት Eንዲያስቡ በAስገዳጅነት ተመልክቷል። ከዚህ በተጨማሪ Iትዮጵያ ካፀደቀቻቸው የAለም Aቀፍ ስምምነቶች መካከል የሕፃናትን መብት በሚመለከት 1984 ዓ.ም የፀደቀውና በሕገመንግሥቱ Aንቀጽ 9(4) መሰረት የሀገሪቱ የሕግ Aካል የሆነው የሕፃናት መብት ኮንቬንሽን Aንቀጽ 3(1) መሰረት ፍርድ ቤቶችም ሆኑ ልሎች Aካላት ሕፃናትን የሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ውሣኔ ሲሰጡ የሕፃናቱን ጥቅምና ደህንነት በዋነኛነት መመልከት Eንደሚገባቸው 188 189 ተመልክቷል። Eንደሚታወቀው የልጆቻቸው መብትና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ ከወላጆቻቸው የበለጠ ቅድሚያ ላሰጠው የሚገባ ሰው ላኖር ስለማይችል ሕግ Aውጭው በመርህ ደረጃ የተቀበለው በመሆኑ በሕይወት ያለው Aባት ወይም Eናት የሕፃን ልጁ ሞግዚት Eና Aስተዳዳሪ Aድርጎ የመሾሙ Aሰራር Aገራችንን ጨምሮ የበርካታ Aገራት ተሞክሮ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ መሰረት በፍድራልም ሆነ በክልል የቤተሰብ ሕጎች ውስጥ ወላጆች ለሕፃናት ልጆቻቸው ሞግዚትና Aስተዳዳሪ ስለመሆናቸው በግልጽ የተመለከቱ ድንጋጌዎች ያሉ ቢሆንም Eነዚህ ድንጋጌዎች ተፈፃሚት የሚኖራቸው ሞግዚት ወይም Aስተዳዳሪ የተባለው ወላጅ በሕገ መንግሥቱ Eንደተመለከተው ለሕፃኑ ጥቅምና ደህንነት Eስከሰሩ ጊዜ ድረስ ብቻ Eንደሆነ ላስተዋል የሚገባ ጉዳይ ነው። በልላ Aነገጋገር በAባት ወይም በEናት የሞግዚትነት ሽፋን የሕፃናትን መብትና ደህንነት የሚጎዱ ወይም ላጎዱ የሚችሉ ሥራዎች ሁሉ በዳኞች ቀሪ Eና ፈራሽ ላሆኑ የሚችሉበት Aግባብ በሕጉ የተለያዩ ክፍሎች መገኘቱ ይህንኑ የሕፃኑን መብትና ጥቅም በዋነኛነት ለማስከበር የተደነገገ ነው። በዚህ ረገድ በየትኛውም ደረጃ የሚገኙ ዳኞች ሕፃናትን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ሲመረምሩ ከዝርዝር ሕጎቹ በተጨማሪ በሕገመንግሥት Aንቀጽ 36(2) በAስገዳጅነት የተቀመጠውን የሕፃናትን ደህንነት ከግምት ውስጥ ያስገባ ውሣኔ ላይ Eንዲደርሱ የግድ ይላል። ይህን በመተላለፍ የሚሰጡ ማናቸውም ውሣኔዎችና ልማዳዊ Aሰራሮች የሕገ መንግሥቱን ኃይለቃል የሚቃረኑ ስለሚሆኑ ፈራሽነታቸው የTያጠራጥር ነው።
No topics extracted.
ወደያዝነው ጉዳይ ስናመራ የክልሉ ፍርድ ቤቶች የሕፃን ቢንያም ክፍልን ሞግዚትነት Aስመልክቶ የቀረበላቸውን ጉዳይ ሲመረምሩ ከሕጎቹ ግልጽ ድንጋጌዎች ባሻገር ሕገመንግሥቱ ያስቀመጠውን የሕፃኑን ደህንነትና ጥቅም የማስከበር መርህ ተግባራዊ ማድረግ ሲገባቸው በተለይ የAሁኑ ተጠሪ በዚህ ደረጃ የሞግዚትነት ጥያቄ ያነሣው ሕፃኑ ልጅ « ከEናቱ በውርስ ከሚያገኘው ንብረትና ሀብት ላይ ተካፋይ ለመሆን Aስቦ ስለመሆኑ» የከፍተኛው ፍ/ቤት በውሣኔው ላይ ገልጾ ሕፃኑን ከመውለድ ውጭ ከAስር ዓመታት በላይ ዞር ብሎ ያላየውን፣ ያልተንከባከበውን፣ ያላሣደገውን Eንዲሁም ፍላጎቱን Eንኳን ያልጠየቁትን ሕፃን በሰላምና በEንክብካቤ ካደገበት ቤት Aስወጥቶ በAሁኑ ተጠሪ ሞግዚትነት ሥር ይተዳደር ተብሎ የተደረሰበት መደምደሚያ የሕፃኑን ደህንነትና ጥቅም ያላገናዘበ ነው። የሥር ፍ/ቤቶች ከሕጎቹ ግልጽ ቃላት ባሻገር የሕጎቹን Aላማና መንፈስ በቅጡ ሣያጤኑ የAንቀጾቹን ግርድፍ ቃላት ብቻ በመውሰድ ሕገመንግሥቱን በሚጋፋና የሕፃኑን መብትና ደህንነት በሚጎዳ Aኳኋን የሰጡት የሞግዚትነት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ