No summary available.
መ/ቁ. 349A6 ግንቦት 5 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ መድኅን ኪሮስ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- የIትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን የምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ቤተልሄም ሲሣይ ቀረበች ተጠሪ፡- ወ/ሪት ፍሬሕይወት Eርቄ ቀረበች መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የሐሰት ውንጀላዎችን የያዘ ደብዳቤ በመፃፉ ስሜ ጠፍቶAልና የሕላና (የሞራል) ጉዳት ካሣ ይከፈለኝ በማለት ተጠሪ በመሰረተችው ክሥ መነሻነት የተደረገውን ክርክር የሚመለከት ነው። ከመዝገቡ Eንዳየነው ተጠሪ ክስ የመሰረተችው ታዬ ለማ በተባለ የድሬዳዋ ሪጂን ቴልኮሙኒኬሽን ሥራ Aስኪያጅ ላይ ሲሆን፣ ይህ ሰው ለክሱ በሰጠው መልስ ደብዳቤውን የፃፈው ከተጠሪ ጋር ባለው የግል ግንኙነት ሣይሆን፣ ከኮርፖሬሽኑ ሥራ ጋር በተያያዘ ጉዳይ መሆኑን በመግለጽ Aመልካች በክርክሩ ውስጥ ጣልቃ Eንዲገባለት ጠይቋል። Aመልካች የክርክሩ ተካፋይ የሆነው በዚህ መሰረት ሲሆን Aመልካች ለቀረበው ክስ የበኩሉን የመከላከያ ክርክር Aቅርቧል። በመጨረሻም ፍ/ቤት የሁሉንም ወገኖች ክርክር ከመረመረ በኃላ፣ ተከሣሹን ከክሱ በማውጣት Aመልካችን ኃላፊ AድርጎAል።
በመቀጠልም Aመልካች ብር 3AAA ለተጠሪ Eንዲከፍል ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔውን ያጸና ሲሆን የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ውሣኔ ላይ ነው።
170 171 Eኛም Aመልካች ጥር 2 ቀን 2AAA ዓ.ም በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተጠሪን በሚመለከት ለኮርፖሬሽኑ በAንድ የሥራ ኃላፊ በቀጥታ የተፃፈው ሪፖርት የስም ማጥፋት ነው በሚል Aመልካች ካሣ Eንዲከፍል መወሰኑ በAግባቡ ነው ወይስ Aይደለም የሚለውን ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር Eና Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ ይዘት መገንዘብ Eንደቻልነው ተጠሪ ስሜን የሚያጠፋ ውንጀላ Aለበት የምትለውን ደብዳቤ የፃፈው ሰው የሷ የበላይ Aለቃ ወይም ኃላፊ ነው። ደብዳቤው የተፃፈው ደግሞ ለቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና መሥሪያ ቤት ነው። Eንግዲህ Eዚህ ላይ የምናየው በቴልኮሙኒከሽን ኮርፖሬሽን Aደረጃጀት መሰረት የሪጂን ሥራ Aሥኪያጅ በስሩ ሆና የምትሰራን ሰራተኛ (ተጠሪን) በሚመለከት የበላዩ ለሆነው ለዋናው መሥሪያ ቤት ደብዳቤ በቀጥታ መፃፉን ነው። Aመልካች Eና ደብዳቤውን የፃፈው ሰው በፍሬ ነገር ረገድ ያቀረቡት ክርክርም Eንደተመለከትነው የበታች የሥራ ኃላፊ በሥሩ የሚያስተዳድራቸውን ሰራተኞች በሚመለከት ሪፖርት በዝርዝር በማቅረቡ የሰራተኞቹን ስም AጥፍቶAል ላባል Aይችልም የሚል ነው። ተጠሪ ደግሞ በደብዳቤዎቹ ላይ የሐሰት ውንጀላዎችን የሚያመለክቱ Aገላለጾች Aሉ። Eነዚህ ደግሞ የኔን ስም ለማጥፋት ተብሎ የገቡ ናቸው በማለት ተከራክራለች። የሥር ፍ/ቤቶችም ደብዳቤው የተጠሪን ስም የሚያጠፋ በEውነት ላይ ያልተመሰረተ Aገላለጽን የያዘ ነው በማለት ነው Aመልካች ካሣ Eንዲከፍል የወሰኑት። ከላይ Eንተደገለፀው ለደብዳቤው መፃፍ ዋና ምክንያት ሆኖ የሚታየው የሪጂኑ ሥራ Aስኪያጅ ተጠሪ በሥራዋ የምታሣየውን ትክክል ያልሆነ ጠባይ Eና ተገቢ Aይደሉም የተባሉትን ድርጊቶችዋን በሚመለከት ለበላይ ኃላፊ ለማሣወቅ (ሪፖርት ለማድረግ) በመፈለጉ ነው። በEርግጥ በደብዳቤው ውስጥ ከተጠሪ Eይታ Aንፃር ሲታይ ተቀባይነት የለውም ላባል የሚችል Aገላለጽ ላኖረው ይችላል። ይህ Aይነቱ Aፃፃፍ ተጠሪን ቅር የሚያሰኝ ቢሆን ደግሞ በዚያው በኮርፖሬሽኑ የበላይ ኃላፊዎች ታይቶ Eልባት የሚሰጠው ነው የሚሆነው ።
የሪጅኑ ሥራ Aስኪያጅ ደብዳቤውን በቀጥታ የፃፈው ለበላይ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎች Eንጂ ከዚህ ውጪ ላሉት ማለትም ጉዳዩ ለማይመለከታቸው ወገኖች Aይደለም። ይህ በራሱ የሚያሣየው ደግሞ የደብዳቤው ዓላማ ሪፖርት ከማቅረብ ውጪ መታየት የማይችል Eንደሆነ ነው። በሪፖርቱ የተገለፀው ነገር Eውነት ነው Aይደለም የሚለው ደግሞ የሚወስነው ሪፖርቱ በቀረበለት የበላይ ኃላፊ ነው በመሆኑም በሥራ Aስኪያጁ በተፃፈው ደብዳቤ ኃላፊነትን የሚያስከትል (የፍትሐብሕር) የስም ማጥፋት ድርጊት ተፈጽሞAል የሚባልበት የሕግ ምክንያት የለም። የሥር ፍ/ቤቶች በዚህ ረገድ የሰጡት ውሣኔም መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት ችለናል።
ው ሣ ኔ
8329 ሐምል 3A ቀን 1999 ዓ.ም ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ. A3295 ኀዳር 23 ቀን 2AAA ዓ.ም በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348(1) መሰረት ተሽሯል።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
Aመልካች ለተጠሪ የሚከፍለው ካሣ የለም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ግራ ቀኙ የየራሣቸውን ይቻሉ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ Aምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.ወ ¾u?}cw IÓ የሰ/መ/ቁ. 2174A ጥቅምት 28 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ተገኔ ጌታነህ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- ወ/ሮ Aስረስ መስፍን ቀረቡ።
መልስ ሰጭ፡- ወ/ሮ ውብነሽ ታከለ ቀረቡ።
መዝቡን መርምረን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በAማ/ብሕ/ክልላዊ መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በፍ/ብ/ይ/መ/ቁ A4313 መስከረም 3A ቀን 1998 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በሰጠው ውሣኔ የAሁን Aመልካች ቅር በመሰኘታቸው ነው።
የAሁን Aመልካች ክርክሩ በተነሣበት የወረዳ ፍ/ቤት ከሳሽ ሲሆኑ ያቀረቡት Aቤቱታም ባለቤቴ መ/Aለቃ መኮንን ለማ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ስለሆነ ሚስትነቴ Eና የልጆቼ ወራሽነት ይረጋገጥልኝ የሚል ነው።
የAሁን መልስ ሰጭም በዚሁ የወረዳ ፍ/ቤት በተቃዋሚነት ቀርባ ተከራክራለች። ያነሳችውም የመከራከሪያ ነጥብ Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን ሚስት Aይደለችም። ሚስት Eኔ ነኝ የሚለው ነው።
የወረዳው ፍ/ቤትም የAመልካችን Aቤቱታ ካቀረበችው የሰው ማስረጃ፣ የEድር ሰነድ Eና የማኀበራዊ ፍ/ቤት ውሣኔ ጋር Eገናዝቦ ከመረመረ በኋላ የAሁን Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን የሟች ሚስት ናቸው። በልላ በኩል የAሁን መልስ ሰጭ የሟች ሚስት መሆናቸውን በሥ/ፋ/መ/ቁ. 155/95 ያስወሰኑ ቢሆንም በፍ/መ/ቁ. 148/86 ባደረጉት ክርክር ጋብቻው የፈረስ መሆኑን ስለሚረጋገጥ የካቲት A1 ቀን 1993 ዓ.ም. ስለሚስትነት ማስረጃው የሚገልፀው ውሣኔ በፍ/መ/ቁ 148/86 የካቲት A5 ቀን 1993 ዓ.ም. ጋብቻው ፈርሷል በሚል የተሰጠው ውሣኔ ይሽረዋል። ስለሆነም የAመልካችን ሚስትነት ተቀብዬ Aጽድቄያለሁ በማለት ወስኗል።
በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት የAሁን መልስ ሰጭ የይግባኝ Aቤቱታ ለከፍተኛው ፍ/ቤት በማቅረቧ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት በጉዳዩ ላይ ግራ ቀኙን ካከራከረ በኋላ ይግባኝ ባይ (የAሁን መልስ ሰጭ) የምትከራከረው የAሁን Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን ሚስት Aይደለችም በሚል በመሆኑና የEርሷንም ሚስትነት Aስቀድማ ያረጋገጠች በመሆኑ በሥር ፍ/ቤት በግራ ቀኙ መካከል Aከራካሪ ነጥብ ሆኖ መወሰድ ያለበት የAሁን Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን የሟች ሚስት ናት ወይስ Aይደለችም የሚለው ነው። ይህንንም በሚመለከት ሚስትነትን በሁኔታ ስለማረጋገጥ የሚደነግገው ሕግ በሚጠየቀው Aኳኋን Aላስረዳችም። ስለሆነም መልስ ሰጭ ወ/ሮ Aስረስ መስፍን የሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት Aይደለችም በማለት የሥር ፍ/ቤትን ውሳኔ በመሻር ወስኗል።
በAሁን Aመልካች የይግባኝ Aቤቱታ መነሻ ግራ ቀኙ በክልል ጠ/ፍ/ቤት ተከራክረዋል። ይህ ሁለተኛው ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤትም ጉዳዩን ተመልክቶ መስከረም 3A ቀን 1998 ዓ.ም. በዋለው ችሎት በተመሳሳይ መንገድ የይግባኝ ባይን (የAሁን Aመልካችን) ሚስትነት ውድቅ ካደረገ በኋላ የወ/ሮ ውብነሽ ታከለን ሚስትነት ጉዳይ በሚመለከት ወ/ሮ ውብነሽ ታከለ ከሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ጋር ባደረጉት ክርክር የጋብቻውን መፍረስ Eና Aለመፍረስ Aስመልክቶ Eንደገና በጉባኤ ታይቶ Eንዲወሰን ተመርቶ Eያለ በመካከል ሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ከዚህ ዓለም በሞት ስለተለዩ ጋብቻው የፈረሰው በሞት ምክንያት መሆኑን ያመለክታል። ስለሆነም ሟች በሞቱበት ጊዜ ወ/ሮ ውብነሽ ሚስት Aልነበሩም ማለት Aያስችልም። ስለሆነም የሟች ሚስት ናቸው የሚል ውሣኔ ሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ነው። በሰበር ደረጃ ግራ ቀኙ ያቀረቡት ክርክር በይዘቱ ከወረዳ ፍ/ቤት ጀምሮ ካደረጉት ክርክር የተለየ ባለመሆኑ በድጋሚ ማስፈሩ Aስፈላጊ ሆኖ Aልተገኘም።
Eኛም ጉዳዩን መርምረናል። Eንደመረመርነውም የAሁን መልስ ሰጭ በተቃዋሚነት በጉዳዩ ቀርባ የተከራከረችው የAሁን Aመልካች የሟች ሚስት Aይደሉም የሚሉበትን ክርክር በማቅረብ ነው። መልስ ሰጭ ይህንኑ ክርክር ለማቅረብ የሚያስችላቸውን የEራሳቸው የሚስትነት ማረጋገጫ ማስረጃ Aቅርበዋል። ስለሆነም በዚህ በግራ ቀኙ መካከል በተነሳው ክርክር ለጉዳዩ Eልባት ለመስጠት በጭብጥነት ላያዝ የሚገባው ነጥብ የAሁን Aመልካች የሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት ላሆኑ የማይችልበትን የፍሬ ነገር Eና የሕግ ክርክር በAሁን መልስ ሰጭ በኩል ቀርቧል ወይስ Aልቀረበም?
በተቃዋሚ በኩል ይህን መሰል ክርክር ካልቀረበስ የAሁን Aመልካች የሟች ሚስት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aቅርበዋል ወይስ Aላቀረቡም?
የሚለው ነው። ከዚህ ነጥብ Aንፃር ጉዳዩን ስንመለከት መልስ ሰጭ ሚስት Eኔ ነኝ በሚለው ላይ Aትኩረው የተከራከሩ ከመሆኑ በቀር የAሁን Aመልካች ሚስት ላሆኑ ያልቻሉuትን ክርክርና ማስረጃ ያላቀረቡ መሆኑን የመዝገቡ ግልባጭ ያስረዳል። ምንም Eንኳ የEርሷ ሚስትነት ከክርክሩ Aካሄድ Aኳያ ጥያቄ ውስጥ የገባ ባይሆንም የAሁን Aመልካች የሟች የመ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት መሆኔ ተረጋግጦ ማስረጃ ይሰጠኝ የሚለውን Aቤቱታ በዚያው ደረጃ ላያቋርጥ የሚችል ክርክርና ማስረጃ ግን Aላቀረበችም። ሰለሆነም የAሁን Aመልካች የሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት ለመሆኗ የሚያረጋግጥ ማስረጃ Aቅርባለች? በሚለው ነጥብ ላይ ጉዳዩ የተወሰነ ነው። ይህንንም በሚመለከት በከፍተኛው ፍ/ቤት የቀረቡት ምስክሮች ምንም Eንኳ Aመልካችና ሟች ባልና ሚስት ሆነው Aብረው ሲኖሩ Eናውቃለን በማለት ያረጋገጡ ቢሆንም ሲጋቡና የጋብቻው ሥርዓት ሲፈፀም ነበርን፤ Eናውቃለን በማለት ያላስረዱ ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 699/2/ Eንደሚደነግገው ሚስትነƒን በጋብቻ ሁኔታ Aስረድተዋል ማለት Aይቻልም በማለት የሰጠው ድምዳሜ ይህንን ለጉዳዩ Aግባብነት ያለውን ድንጋጌ በመተርጎም ረገድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መፈፀሙን ተገንዝበናል።
176 177 የፍ/ብ/ሕ/ቁ 699/1/ የጋብቻ ጽሑፍ በልለ ጊዜ ጋብቻ መኖሩን ለማስረዳት የሚቻለው የባልና ሚስትነት ሁኔታ መኖሩን በማስረዳት ነው ሲል ከደነገገ በኋላ ሁለት ሰዎች የባልና ሚስትነት ሁኔታ Aላቸው የሚባለው ባልና ሚስት ነን Eየተባባሉ Aብረው የሚኖሩ Eንደሆነና ቤተዘመዶቻቸውና ልሎችም ሰዎች በዚሁ ሁኔታ መኖራቸውን ሲያረጋግጡላቸው ነው በማለት ለይቶ Aስቀምጧል። በመሰረቱ ይኸው ድንጋጌ ግልጽ ነው። ሕግ ግልጽ ሆኖ በተገኘ ጊዜ ደግሞ የሕግ ትርጉም ሥራ Eንደማያስፈልግ የሕግ Aተረጓጎም ዘድ ያስገነዝባል። በግልጽ በሕግ በተመለከተው Aኳኋን Aመልካች በማስረጃ ያረጋገጠች ለመሆኑ Eራሱ ይግባኝ ሰሚው ፍ/ቤት የተቀበለው ጉዳይ ነው።
ነገር ግን ወደ ትርጉም ሥራ Eንዲገባ ምክንያት የሆነው በዚህ ድንጋጌ ቁጥር 699/2/ የተመለከተው በተለያዩ ሁኔታ ካልታየ በቀር በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 708 ከተመለከተው ከጋብቻ ውጭ በግብረ ሥጋ ግንኙነት መኖር ከሚለው በምን ላለይ ይችላል የሚለውን በመያዝ ነው። ይሁን Eንጂ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 699/2/ Aለ የተባለው ግንኙነት የሚመለከት ሁኔታ ሳይሆን በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 7A8 የተጠቀሰውን የሚመለከት ነው የሚባል ከሆነ ይህንን የማሳየት Eና የመከላከል ተግባር የሚለየው በተከራካሪ ወገን ተግባርና ግድታ ነው። ለዚህም ነው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 7AA/2/ የባልና ሚስትነት ሁኔታ Aለመኖሩንን ለመከራከር የሚቻለው የተከራካሪዎች ዘመዶች የሆኑ ወይም ያልሆኑ Aራት የመከላከያ ምስክሮችን በማስመስከር ነው የሚለውን መደንገግ ያስፈለገው።
ስለሆነም Aመልካች /የAሁን/ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 699/2/ ለሚደነግገው ሁኔታ የሟች የመ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት ለመሆኗ በበቂ ሁኔታ ማረጋገጧ Eየታወቀ ከላይ Eንደተገለፀው Aግባብነት ያለውን ድንጋጌ በትክክል ካለመረዳት የተነሣ የሟች ሚስት መሆኗን Aላረጋገጠችም በማለት ማስረጃው Aግባብነት Eንደልለው ተደርጎ ሚስት Aይደለችም ተብሎ የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት መፈፀሙን ተገንዝበናል።
ው ሣ ኔ
Aመልካች ወ/ሮ Aስረስ መስፍን የሟች መ/Aለቃ መኮንን ለማ ሚስት ናቸው። Eንዲሁም ይኸው ፍርድ በውጤት ደረጃ መልስ ሰጭም የሟች ሚስት መሆናቸውን Aረጋጋጭ ነው ብለናል።
የAማ/ብ/ሕ/ክል መንግሥት ጠቅላይ ፍ/ቤት በፍ/ብ/ይ/መ/ቁ. A4313 በመስከረም 30 ቀን 1998 ዓ.ም Eንዲሁም የከፍተኛው ፍ/ቤት በቁጥር A1A52 በሰኔ 30 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጡት ውሣኔዎች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽለዋል፤ ይፃፍ፤ መዝገቡ ተዘግቷል።