No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- የIትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን - Aልቀረቡም።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ Aበበች ስዩም - ቀረቡ።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የንብረት ጉዳት ካሣን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን መ/ሰጭ በባል ከተማ የሚገኘው ቤቴ ከሮቤ ወደ ሴሩ የሚሰራው መንገድ ስለወጣበት Eንዲፈርስና ግምቱ ብር 17,912 /Aስራ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ Aስራ ሁለት ብር/ Eንዲከፈለኝ ከተወሰነ በኋላ የAሁን Aመልካች ነገ ዛሬ Eያለ ስላልከፈለ የቤቱ ግምትና የጠበቃ Aበል ከነወጪና ኪሣራው ይክፈለኝ በማለት በAርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ነው። የAሁን Aመልካች በሰጠው መልስ በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መ/ሰጭ ቦታውን Eንዲለቁ ግምት የተሰራላቸው ቢሆንም ባለንብረቷ በወቅቱ ከIት/ንግድ ባንክ ጋራ ክርክር ስለነበራቸው ቤቱን ማንሳት ያልተቻለ ሲሆን ልላ Aማራጭ በመጠቀም ቤቱ ሳይነካ መንገዱ ተሰርቶ ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል፣ ስለሆነም ቤቱ በመንገድ ግንባታ ምክንያት ሳይነሳ Aንድ ጊዜ ግምቱ ስለተሰራ ብቻ ይከፈለኝ በማለት መልስ ሰጪ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክሯል። ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር ካዳመጠ በኋላ የባል ከተማ Aስተዳደር ቀበል A1 ጽ/ቤት የክርክሩ መንስኤ የሆነው ቤት በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መነሳት Aለመነሳቱን ለፍ/ቤቱ Eንዲገልጽ ያዘዘ ሲሆን የቀበልው ጽ/ቤት Aከራካሪው ቤት በመንገድ ስፋት ምክንያት የተነካ ስለሆነ በወቅቱ ግምት የተሰራለት ቢሆንም Eስካሁን ድረስ Aልተነሳም፣ ነገር ግን ቤቱ በፍሳሽ ቦይ ውስጥ የሚውል ስለሆነ መፍረሱ Aይቀርም የሚል ምላሽ ሰጥቷል። ፍ/ቤቱ በመቀጠል Aመልካች ባለንብረቷ የተበደሩትን ገንዘብ ከፍለው ያጠናቀቁና ባንኩ የሚፈልግባቸው Eዳ የልለ መሆኑን ባንኩ ለባል ዞን Aስተዳደር ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መ/ሰጭ በወቅቱ ከEዳ ነፃ መሆናቸውና ከባንክ ጋር ክርክር ያልነበራቸው መሆኑ ታውቋል። በልላ በኩል ደግሞ ቤቱ Eስካሁን ያልፈረሰ ቢሆንም ወደፊት መፍረሱ Eንደማይቀር ስለተረጋገጠ ቤቱ Aልተነካም የሚለው የAመልካች ክርክር ተቀባይነት የለውም፤ ስለዚህ Aመልካች የንብረቱን ግምት፣ የጠበቃ Aበል Eንዲሁም ወጪና ኪሣራ ለመ/ሰጪ ይክፈል ሲል ወስኗል። Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበውም ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
Aቤቱታው በAጭሩ መ/ሰጭ ቤቱ ለወደፊት በጎርፍ ይጎዳል የሚል ክርክር ባላቀረቡበትና ጉዳቱ የቤቱን መነሳት የሚያስከትል መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ Eንዲሁም በመንገድ ዳር የማያልፍ ውሃ /ጎርፍ/ ንብረት ሳይነካ በቅያሱ ላስተናገድ Eንደሚችል ግምት ሳይወሰድ ላልተነሳና Eንዲነሳ ላልተፈለገ ቤት ግምት ይከፈል ተብሎ በሥር ፍ/ቤት መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው የሚል ነው። ይህ ችሎት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የመ/ሰጭ ቤት Aልፈረሰም Eየተባለ Aመልካች የንብረት ካሣ ይክፈል ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑ ተጣርቶ መወሰን ያለበት ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል።
መዝገቡን Eንደመረመርነው መ/ሰጭ የቤቴ ግምት ተከፍሎኝ ቤቱ Eንዲነሳ ከተወሰነ በኋላ Aመልካች ግምቱን Aልከፈለኝም የሚል ክስ በሥር Aቅርበው Aመልካች ደግሞ የመ/ሰጭ ቤት ሳይነካ መንገዱ ተሰርቷል፤
ርክክቡም ተደርጓል የሚል መልስ ሰጥቶ፣ ፍ/ቤቱ የቤቱን መነሳትና Aለመነሳት ሲያጣራ ቤቱ Aለመነሳቱን ወደፊት ግን በቦይ ምክንያት መነሳቱ Eንደማይቀር 162 163 ከከተማው Aስተዳደር በተገለፀለት መሰረት ቤቱ Aልተነካም የሚለውን የAመልካችን መከራከሪያ ውድቅ በማድረግ ግምቱ Eንዲከፈል መወሰኑንና ይኸው ውሣኔ በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት መጽናቱን ተገንዝበናል።
በዚህ ጉዳይ መ/ሰጭ ካሣ Eንዲከፈላቸውና ቤቱ Eንዲነሳ ተወስኖ Eንደነበር ከመግለጽ በስተቀር በመንገዱ ግንባታ ምክንያት ቤታቸው የተነሳ /የፈረሰ/ መሆኑን Aላስረዱም። ከዚህም በላይ የከተማው Aስተዳደር ቀበል A1 ጽ/ቤት ቤቱ ያልፈረሰ መሆኑን Aረጋግጧል። ቤቱ Eንዲነሳ ተወስኖ በነበረው መሰረት መነሳቱ ካልተረጋገጠ ደግሞ በመንገድ ግንባታ ምክንያት በመ/ሰጭ ላይ ጉዳት ደርሷል ማለት Aይቻልም። የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A91 የጉዳት ካሣ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው የሚከፍለው ካሣ መጠን ኃላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ካደረሰው ጉዳት ጋር Eኩልና ተመዛዛኝ መሆን Eንዳለበት ይደነግጋል። በዚህ መሰረት በሕጉ ከተደነገገው የጉዳትና የካሣ ተመዛዛኝነት Aንፃር በመ/ሰጭ ላይ የደረሰ ጉዳት መኖሩ ስላልተረጋገጠ ለመ/ሰጭ ላከፈል የሚገባ ካሣ Aይኖርም።
No topics extracted.
ከዚህም ባሻገር የመሬት ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው Aዋጅ ቁ. 455/97 Aንቀጽ 7/1/ መሰረት ካሣ የሚከፈለው የመሬት ይዞታውን Eንዲለቅ ለተደረገ ባለይዞታ ነው። መ/ሰጭ ግን ይዞታቸውን Eንዲለቁ ታስቦ ካሣ ላከፈላቸው የቤቱ ግምት Eንደተሰራ ከመግለጽ በስተቀር ይዞታቸውን መልቀቃቸውን በማስመልከት Aልተከራከሩም። ማስረጃም Aላቀረቡም። ስለሆነም መ/ሰጭ ይዞታቸውን Eንዲለቁ ሳይደረጉ ይዞታውን Eንዲለቅ ለተደረገ ባለይዞታ ላከፈል የሚገባው ካሣ Eንዲከፈላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይት ያለው Aይደለም።
በመሆኑም የደረሰ ጉዳት መኖሩ ሳይረጋገጥ Aመልካች ለመ/ሰጭ ግምት ይክፈል ተብሎ በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ