No summary available.
መጋቢት 23 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ Aመልካች፡- ግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር ተጠሪ፡- ወ/ሮ Aልሻ ሲራጅ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ የጉዳት ካሣ ክፍያ ክርክርን የሚመለከት ነው። ክርክሩ ሲጀመር ከሣሽ የነበረችው ተጠሪ ስትሆን Aመልካችን የከሰሰችው ንብረቱ የሆነ መኪና ባለቤትዋን ገጭቶ በመግደሉ ለEስዋ Eና ለሁለት ልጆችዋ የጉዳት ካሣ Eንዲከፍላት ነው። Aመልካችም ለክሱ በሰጠው መልስ ካሣ የመክፈል ኃላፊነት የለብኝም በማለት Eና የሚከፍል ከሆነም በመጠኑ ረገድ ላታዩ የሚገባቸው ነጥቦች Eንዳሉ በመግለጽ ተከራክሮAል። በመጨረሻም ፍ/ቤቱ ክርክሩን ከመረመረ በኋላ፣ በሟች መሞት ምክንያት ተጠሪ Eና ልጆቹ Aጡት ያለውን ገቢ በማስላት በጠቅላላው ብር 61‚275.90 ለቀብር ሥነ ሥርዓት ማስፈጸሚያ Eና ለሃውልት ማሰሪያ ብር 2AAA Eንዲሁም የሞራል ካሣ ለEያንዳንዳቸው ብር 1AAA Aመልካች Eንዲከፍል ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔው ጉድለት የለበትም በማለት ሳይቀበለው ቀርቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ሐምል 24 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተቋረጠ የተባለው ጥቅም የተሰላበትን መንገድ Eና የሞራል ካሣውን Aወሳሰን በተመለከተ የቀረበው Aቤቱታ መመርመር ያለባት ሆኖ በመገኘታቸው ነው። በመሆኑም Eነዚህን ነጥቦች ከሥር ጀምሮ ከቀረበው ክርክር የስር ፍ/ቤቶች ከሰጡት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ተጠሪ ክሱን የመሰረተችው በባለቤትዋ መሞት የተነሣ ቀረብኝ ያለችውን ጥቅም በዝርዝር በማስላት ነው። የስልቱ መነሻ የሟች ደመወዝ Eንደሆነም ከመዝገቡ ተመልክተናል። የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም Eንደዚሁ ተጠሪ በክስዋ ላይ የጠቀሰችውን የሟች ደመወዝ /ብር 895/ Eንዳለ በመውሰድ ነው ስልቱን የሰራው። በሰበር ችሎቱ ላመረመር የሚገባ ሆኖ የተገኘው ይኸው ነው። የሟች ደመወዝ ብር 895 Aይደለም የሚል ክርክር በAመልካች Aልቀረበም። በዚህ ረገድ Aመልካች ያቀረበው ክርክር ከጠቅላላ /gross/ ደመወዝ ላይ የሚቀናነሱ ሕግ የሚያውቃቸው ተቀናሾች ሳይቀነሱ የጉዳት ካሣው መሰላቱ ተገቢ Aይደለም የሚል ነው። በበኩላችንም Eንደምንገነዘበው ብር 895 /ስምንት መቶ ዘጠና Aምስት ብር/ የሟች ጠቅላላ /gross/ ደመወዝ Eንጂ የተጣራ የወር ገቢው Aይደለም። በግልጽ Eንደሚታወቀው ከሰራተኛ ደመወዝ ላይ የሚቀናነሱ በሕግ የታወቁ ተቀናሾች Aሉ። በመሆኑም ሰራተኛው በየወሩ የሚያገኘው ማለትም በEጁ የሚደርሰው ገቢው ከጠቅላላ ደመወዙ ያነሰ ነው። የስር ፍ/ቤቶች ቀረ የተባለውን ጥቅም ያሰሉት ይህን ነገር ግምት ውስጥ ሳያስገቡ ነው። ስለዚህም በዚህ ረገድ ስህተት ተፈጽሞAል ለማለት ችለናል።
ቀጥለን የተመለከትነው የሕላና ጉዳት ካሣን በተመለከተ የተሰጠውን ውሣኔ ነው። ቀደም ሲል Eንደተገለጸው ለተጠሪና ሞግዚት ለሆነችላቸው ልጆች በህላና ጉዳት ካሣ ስም Eንዲከፈል የተወሰነው ብር 3AAA ነው። ይህ ላሆን የቻለውም በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2116 የተመለከተው ብር 1AAA በAመልካች Eና ሞግዚት በሆነችላቸው ሁለት ልጆች በየስማቸው ተይዞ Eንደሚከፈል ተደርጎ ግንዛቤ በመወሰዱ ነው። በEርግጥ በሕጉ በግልጽ ከተመለከተ የህላና ጉዳት ካሣ Eንደሚከፈል በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 21A5 ከተቀመጠው ድንጋጌ መገንዘብ 156 157 ይቻላል። መጠኑን በሚመለከትም በማናቸውም ምክንያት ከAንድ ሺህ ብር ላበልጥ Eንደማይችል በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2116 በግልጽ ተደንግጎAል። ሕጉ የጉዳት ካሣውን በዚህ ሁኔታ ከገደበው ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ መወሰን የሚቻል Aይሆንም። በመሆኑም ይህን በተመለከተ በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ ስህተት ያለበት ነው። ሲጠቃለል የጉዳት ካሣ Aሰላልን Eና የህላና ጉዳት ካሣ Aወሳሰንን በሚመለከት የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
A5585 ግንቦት 23 ቀን 1999 ዓ.ም. ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 5689 ሐምል 9 ቀን 1999 ዓ.ም. በሰጠው ትEዛዝ የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽሎAል።
No topics extracted.
በሟች ሞት ምክንያት ቀረ የተባለው ጥቅም ከጠቅላላው የሟች ደመወዝ ላይ የሚቀነሱት በሕግ የታወቁት ተቀናሾች ተቀንሰው በሚገኘው የተጣራው ገቢ መሰረት ይሰላ በማለት ወስነናል።
የሕላና ጉዳት ካሣው ብር 1AAA /Aንድ ሺህ ብር/ ነው ብለናል።
ወጪና ኪሣራ በተመለከተ ግራ ቀኝ ወገኖች የየራሳቸውን ይቻሉ።
መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰበር መዝገብ ቁጥር 3225A መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ሒሩት መለሰ መድህን ኪሮስ ፀጋዬ Aስማማው Aመልካች፡- ወ/ሮ Aስናቀች ወ/ማርያም ጠበቃው ቀርቧል።
ተጠሪ፡-
Aቶ ከተማ ተሰማ ጠበቃቸው ቀርቧል።
Aቶ ሸዋንግዛው ከተማ
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በተጎጂው ላይ በደረሰ የሞት Aደጋ ምክንያት የሚከፈልን የካሣ Aከፋፈል ሥርዓትን የሚመለከት ነው።
የAሁኗ Aመልካች የAሁኑን ተጠሪዎች ጨምሮ 3 ተከሣሾች ላይ ባቀረቡት ክስ ልጃቸው ላይ በደረሰው የሞት Aደጋ ኃለፊዎች ስለሆኑ ካሣ ብር 9A,6AA (ዘጠና ሺህ ስድስት መቶ) Eንዲከፍሐቸው ጠይቀዋል።
ተከሣሾቹም በኃላፊነቱም ሆነ በካሣው መጠን ላይ ክርክር ያቀረቡ ቢሆንም ፍ/ቤቱ በAመልካች ልጅ ላይ ለደረሰው የሞት Aደጋ 1ኛ ተጠሪ የመኪናው ባለቤት በመሆናቸው፣ 2ኛ ተጠሪ መኪናውን በማሽከርከር Aደጋውን ያደረሡ በመሆኑ ኃላፊዎች ናቸው ካለ በኋላ የካሣውን መጠን በተመለከተ ሟች ለAመልካች በየወሩ ብር 3AA.AA (ሦስት መቶ) ይሰጥ ስለነበር Aመልካች 85 ዓመት Eስኪሞላቸው ላለው 18 ዓመት ታስቦ Eንዲሁም ለቀብር ማስፈፀሚያና ለተለያዩ ወጪዎች ብር 7,A77.5A (ሰባት ሺህ ሰባ ሰባት ብር ከሃምሣ ሣንቲም) በድምሩ ብር 71,877 (ሰባ Aንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ሰባት ብር) Eንዲከፍሉ ወስኗል።
የAሁን ተጠሪዎች በውሣኔው ቅር በመሰኘት ይግባኝ ለፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ያቀረቡ ቢሆንም ፍ/ቤቱ በኃላፊነቱ Eና በካሣው መጠን ላይ የተሰጠውን 158 159 ውሣኔ ያፀና ሲሆን የAከፋፈሉን ሥርዓት በተመለከተ ግን በመተዳደሪያ ረገድ የተቋረጠ ጥቅም መከፈል ያለበት በAንድ ጊዜ ሣይሆን Eንደነገሩ ሁኔታ በየጊዜው በመሆኑ ለቀብር የወጣውን ወጭ ብር 2AAA Eና ውሣኔ Eስኪሰጥ ያለው ውዝፍ ቀለብ ብር 4,A9A ተጠሪዎች በAንድነት Eንዲከፍሉና ቀሪውን የጉዳት ካሣ የየዓመቱን መ/ሰጪ በሚኖሩበት Aካባቢ ወይም በልላ የገንዘብ ተቋም ውስጥ Eንዲያስቀምጡና መልስ ሰጪ በየወሩ ብር 3AA (ሦስት መቶ) በሕይወት Eስካሉና 85 ዓመት Eስኪሞላቸው ድረስ Eንዲቀበሉ ሟች 85 ዓመት ሣይሞላቸው ከሞቱ ባንክ የተቀመጠው ገንዘብ ለይግባኝ ባዮች Eንዲመስ በማለት Aሻሽሎ ወስኗል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር ተሰኝተው ይግባኙን ለፍ/ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርበው ፍ/ቤቱ ይግባኙን በመሰረዝ መዝገቡን ዘግቷል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ነው። ይህ ችሎትም ተጠሪዎች የየAመቱን በባንክ ወይም በልላ ገንዘብ ተቋም Eንዲቀመጥ መወሰኑ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ በማለቱ ተጠሪዎች ቀርበው መልስ ሰጥተዋል፤ ችሎቱም መዝገቡን Eንደሚከተለው መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው ለAመልካች ልጅ መሞት ተጠሪዎች ኃላፊ መሆናቸውና የመ/ደረጃ ፍ/ቤት የወሰነው የካሣ መጠን በፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት የፀና በመሆኑ በዚህ መዝገብ የሚታየው የካሣው Aከፋፈል ሥርዓት ብቻ ይሆናል።
የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/ህ/ቁ. 2A95/2/ መሰረት በመተዳደሪያ ረገድ የተቋረጠ ጥቅም መከፈል ያለበት Aንድ ጊዜ ሣይሆን Eንደነገሩ ሁኔታ በየጊዜው መሆን Eንዳለበት Eና Aመልካች በህይወት Eስካሉና 85 Eስኪሞላቸው ገንዘቡ በባንክ ወይም በልላ ገንዘብ ተቋም ተቀምጦ Aመልካች በየወሩ ብር 3AA Eያወጡ Eንዲወስዱ የሰጠው ውሣኔ ይህ ችሎትም የሚስማማበት ነው። ይሁን Eንጂ ፍ/ቤቱ ተጠሪዎች በባንክ ወይም በልላ የገንዘብ ተቋም ማስቀመጥ ያለባቸው የየAመቱን የካሣ ክፍያ ብቻ Eንዲሆን መወሰኑ Aግባብ ሆኖ Aላገኘነውም። Aመልካች በሕይወት Eስካሉ Eና 85 ዓመት Eስኪሞላቸው ካሣው በየወሩ ላከፈላቸው Eንደሚገባ ተወስኗል።
በመሆኑም 85 ዓመት Eስኪሞላቸውና በሕይወት Eስካሉ ካሣውን በየወሩ ላያገኙ የሚችሉበት የAከፋፈል ሥርዓት Aብሮ ላወሰን ይገባል። የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት Eንዳለው ተጠሪዎች የየAመቱን ካሣ ብቻ Eንዲያስቀምጡ የተሰጠው ውሣኔ ግን ምናልባት ተጠሪዎች ከAመልካችዋ በፊት ቢሞቱ Aመልካች ካሣውን የሚያገኙበት ሁኔታ ላቋረጥ የሚችልበት Aጋጣሚ መኖሩን ያላገናዘበ ሆኖ Aግኝተነዋል። Aመልካችዋ በሕይወት Eስካሉና 85 ዓመት Eስኪሞላቸው በየወሩ ካሣውን ማግኘታቸው Aስተማማኝ የሚሆነው ተጠሪዎች የተወሰነውን ካሣ Aጠቃለው በባንክ ወይም በልላ ገንዘብ ተቋም ሲያስቀምጡ ነው።
ምናልባት Aመልካችዋ ቀድመው ቢሞቱ ተጠሪዎች ገንዘቡን መልሰው መውሰድ የሚችሉበት ሁኔታ የተጠበቀ ሲሆን ተጠሪዎችም ከAመልካችዋ በፊት ቢሞቱ Aመልካች ካሣው ሣይቋረጥባቸው ማግኘት ይችላሉ። በመሆኑም ተጠሪዎች የየዓመቱን የካሣ መጠን ብቻ Eንዲያስቀምጡ መወሰኑ Aግባብ ሆኖ Aላገኘነውም።
ው ሣ ኔ
የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 39178 በሰኔ 14 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ ተሻሽሐል።
ተጠሪዎች የተወሰነባቸውን ካሣ በሙሉ Aመልካች በሚኖሩበት Aካባቢ በሚገኝ ባንክ ወይም ገንዘብ ተቋም ያስቀምጡ። Aመልካች በህይወት Eስካሉና 85 ዓመት Eስኪሞላቸው በየወሩ 3AA (ሦስት መቶ) ብር በየወሩ Eያወጡ ይውሰዱ። Aመልካች ከ85 ዓመታቸው በፊት ከሞቱ ተጠሪዎች ገንዘቡን ከባንክ Aውጥተው ይውሰዱ። ገንዘቡ የሚቀመጥበት ባንክ በዚህ ውሣኔ መሰረት ማስፈፀም Eንዲችል የውሣኔው ግልባጭ ይተላለፍለት።
ወጪና ኪሣራ ገራ ቀኙ ይቻቻሉ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ተ.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- የIትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን - Aልቀረቡም።
መልስ ሰጪ፡- ወ/ሮ Aበበች ስዩም - ቀረቡ።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የንብረት ጉዳት ካሣን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን መ/ሰጭ በባል ከተማ የሚገኘው ቤቴ ከሮቤ ወደ ሴሩ የሚሰራው መንገድ ስለወጣበት Eንዲፈርስና ግምቱ ብር 17,912 /Aስራ ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ Aስራ ሁለት ብር/ Eንዲከፈለኝ ከተወሰነ በኋላ የAሁን Aመልካች ነገ ዛሬ Eያለ ስላልከፈለ የቤቱ ግምትና የጠበቃ Aበል ከነወጪና ኪሣራው ይክፈለኝ በማለት በAርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ባቀረቡት ክስ ነው። የAሁን Aመልካች በሰጠው መልስ በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መ/ሰጭ ቦታውን Eንዲለቁ ግምት የተሰራላቸው ቢሆንም ባለንብረቷ በወቅቱ ከIት/ንግድ ባንክ ጋራ ክርክር ስለነበራቸው ቤቱን ማንሳት ያልተቻለ ሲሆን ልላ Aማራጭ በመጠቀም ቤቱ ሳይነካ መንገዱ ተሰርቶ ተጠናቆ ርክክብ ተደርጓል፣ ስለሆነም ቤቱ በመንገድ ግንባታ ምክንያት ሳይነሳ Aንድ ጊዜ ግምቱ ስለተሰራ ብቻ ይከፈለኝ በማለት መልስ ሰጪ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት የለውም በማለት ተከራክሯል። ፍ/ቤቱ የግራ ቀኙን ክርክር ካዳመጠ በኋላ የባል ከተማ Aስተዳደር ቀበል A1 ጽ/ቤት የክርክሩ መንስኤ የሆነው ቤት በመንገዱ ግንባታ ምክንያት መነሳት Aለመነሳቱን ለፍ/ቤቱ Eንዲገልጽ ያዘዘ ሲሆን የቀበልው ጽ/ቤት Aከራካሪው ቤት በመንገድ ስፋት ምክንያት የተነካ ስለሆነ በወቅቱ ግምት የተሰራለት ቢሆንም Eስካሁን ድረስ Aልተነሳም፣ ነገር ግን ቤቱ በፍሳሽ ቦይ ውስጥ የሚውል ስለሆነ መፍረሱ Aይቀርም የሚል ምላሽ ሰጥቷል። ፍ/ቤቱ በመቀጠል Aመልካች ባለንብረቷ የተበደሩትን ገንዘብ ከፍለው ያጠናቀቁና ባንኩ የሚፈልግባቸው Eዳ የልለ መሆኑን ባንኩ ለባል ዞን Aስተዳደር ጽ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ መ/ሰጭ በወቅቱ ከEዳ ነፃ መሆናቸውና ከባንክ ጋር ክርክር ያልነበራቸው መሆኑ ታውቋል። በልላ በኩል ደግሞ ቤቱ Eስካሁን ያልፈረሰ ቢሆንም ወደፊት መፍረሱ Eንደማይቀር ስለተረጋገጠ ቤቱ Aልተነካም የሚለው የAመልካች ክርክር ተቀባይነት የለውም፤ ስለዚህ Aመልካች የንብረቱን ግምት፣ የጠበቃ Aበል Eንዲሁም ወጪና ኪሣራ ለመ/ሰጪ ይክፈል ሲል ወስኗል። Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቷል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበውም ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ነው።
Aቤቱታው በAጭሩ መ/ሰጭ ቤቱ ለወደፊት በጎርፍ ይጎዳል የሚል ክርክር ባላቀረቡበትና ጉዳቱ የቤቱን መነሳት የሚያስከትል መሆኑ ባልተረጋገጠበት ሁኔታ Eንዲሁም በመንገድ ዳር የማያልፍ ውሃ /ጎርፍ/ ንብረት ሳይነካ በቅያሱ ላስተናገድ Eንደሚችል ግምት ሳይወሰድ ላልተነሳና Eንዲነሳ ላልተፈለገ ቤት ግምት ይከፈል ተብሎ በሥር ፍ/ቤት መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ነው የሚል ነው። ይህ ችሎት የሥር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎች Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር የመ/ሰጭ ቤት Aልፈረሰም Eየተባለ Aመልካች የንብረት ካሣ ይክፈል ተብሎ የተወሰነው በAግባቡ መሆን Aለመሆኑ ተጣርቶ መወሰን ያለበት ነጥብ ሆኖ ስላገኘው ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ Aድርጓል።
መዝገቡን Eንደመረመርነው መ/ሰጭ የቤቴ ግምት ተከፍሎኝ ቤቱ Eንዲነሳ ከተወሰነ በኋላ Aመልካች ግምቱን Aልከፈለኝም የሚል ክስ በሥር Aቅርበው Aመልካች ደግሞ የመ/ሰጭ ቤት ሳይነካ መንገዱ ተሰርቷል፤
ርክክቡም ተደርጓል የሚል መልስ ሰጥቶ፣ ፍ/ቤቱ የቤቱን መነሳትና Aለመነሳት ሲያጣራ ቤቱ Aለመነሳቱን ወደፊት ግን በቦይ ምክንያት መነሳቱ Eንደማይቀር 162 163 ከከተማው Aስተዳደር በተገለፀለት መሰረት ቤቱ Aልተነካም የሚለውን የAመልካችን መከራከሪያ ውድቅ በማድረግ ግምቱ Eንዲከፈል መወሰኑንና ይኸው ውሣኔ በክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት መጽናቱን ተገንዝበናል።
በዚህ ጉዳይ መ/ሰጭ ካሣ Eንዲከፈላቸውና ቤቱ Eንዲነሳ ተወስኖ Eንደነበር ከመግለጽ በስተቀር በመንገዱ ግንባታ ምክንያት ቤታቸው የተነሳ /የፈረሰ/ መሆኑን Aላስረዱም። ከዚህም በላይ የከተማው Aስተዳደር ቀበል A1 ጽ/ቤት ቤቱ ያልፈረሰ መሆኑን Aረጋግጧል። ቤቱ Eንዲነሳ ተወስኖ በነበረው መሰረት መነሳቱ ካልተረጋገጠ ደግሞ በመንገድ ግንባታ ምክንያት በመ/ሰጭ ላይ ጉዳት ደርሷል ማለት Aይቻልም። የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A91 የጉዳት ካሣ የመክፈል ኃላፊነት ያለበት ሰው የሚከፍለው ካሣ መጠን ኃላፊነቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ካደረሰው ጉዳት ጋር Eኩልና ተመዛዛኝ መሆን Eንዳለበት ይደነግጋል። በዚህ መሰረት በሕጉ ከተደነገገው የጉዳትና የካሣ ተመዛዛኝነት Aንፃር በመ/ሰጭ ላይ የደረሰ ጉዳት መኖሩ ስላልተረጋገጠ ለመ/ሰጭ ላከፈል የሚገባ ካሣ Aይኖርም።
ከዚህም ባሻገር የመሬት ይዞታ ለሕዝብ ጥቅም የሚለቀቅበትንና ለንብረት ካሣ የሚከፈልበትን ሁኔታ ለመወሰን በወጣው Aዋጅ ቁ. 455/97 Aንቀጽ 7/1/ መሰረት ካሣ የሚከፈለው የመሬት ይዞታውን Eንዲለቅ ለተደረገ ባለይዞታ ነው። መ/ሰጭ ግን ይዞታቸውን Eንዲለቁ ታስቦ ካሣ ላከፈላቸው የቤቱ ግምት Eንደተሰራ ከመግለጽ በስተቀር ይዞታቸውን መልቀቃቸውን በማስመልከት Aልተከራከሩም። ማስረጃም Aላቀረቡም። ስለሆነም መ/ሰጭ ይዞታቸውን Eንዲለቁ ሳይደረጉ ይዞታውን Eንዲለቅ ለተደረገ ባለይዞታ ላከፈል የሚገባው ካሣ Eንዲከፈላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይት ያለው Aይደለም።
በመሆኑም የደረሰ ጉዳት መኖሩ ሳይረጋገጥ Aመልካች ለመ/ሰጭ ግምት ይክፈል ተብሎ በስር ፍ/ቤቶች የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ ተገኝቷል።
ው ሣ ኔ
የOሮሚያ ክልል Aርሲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. A8763 የካቲት 8 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eና የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመዝገብ ቁ. 51879 ጥቅምት 7 ቀን 2AAA ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽረዋል። ይፃፍ።
መ/ሰጭ ላይ የደረሰባቸው ጉዳት ስለልለ በስር ፍ/ቤት Aመልካች ለመ/ሰጭ ይክፈል ተብሎ የተወሰነው የቤቱ ግምት ለመ/ሰጭ ላከፈል Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጪና ኪሣራቸውን ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቷል። ይመለስ።