No summary available.
መጋቢት 13 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመባቸው ሆነው ተገኝተዋል።
ስለሆነም Aመልካችም ሆነ የሥር ጣልቃገቡ የIትዮጵያ መድን ድርጅት ለተጠሪ ካሣ ላከፍሉ Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰ/መ/ቁ. 3A442 ኀዳር 3 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሂሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ሰሜን ምEራብ ሪጅን - ሕዝቅኤል ዋዲሱ ቀረበ።
ተጠሪ፡- ወ/ሮ ድንቋ Aመኔ Aልቀረበችም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
Aከራካሪው ጉዳይ ከውል ውጪ በሆነ ኃላፊነት የተጠየቀን የካሣ ክፍያ ጥያቄ የሚመለከት ነው። ክርክሩ የተጀመረው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብ/ክ/መ/ በመተከል ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። ክርክሩ ሲጀመር ከሣሽ የነበረችው የAሁንዋ ተጠሪ Aመልካችን የከሰሰችው ባለቤቴ Eና የልጄ Aባት የነበረው ሰው በAልክትሪክ ሽቦ ተይዞ ሞቶAልና በዚህ ምክንያት በመተዳደሪያ ረገድ የቀረብኝን ገቢ ይተካልኝ በማለት ነው። ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤትም Aመልካችን Aስቀርቦ ክርክሩን ከሰማ በኋላ ተከሣሽ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ነው። በመሆኑም የተቋረጠውን ጥቅም በጠቅላላው ብር 6A‚8AA ለከሣሽ ይክፈል በማለት ወስኖAል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔው ስህተት የለበትም በማለት ይግባኙን ሳይቀበል ቀርቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
በበኩላችንም Aመልካች ግንቦት 3 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። በሰበር ችሎቱ ይመረመራል ተብሎ የተያዘው ጭብጥ Aመልካች ካሣውን መክፈል ያለበት Eንድት ነው የሚለው ነው። በዚህ መሰረትም ይህን 148 149 ነጥብ ግራ ቀኝ ወገኖች ካቀረቡት ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር በፍሬ ነገር ረገድ ማረጋገጥ Eንደቻልነው የተጠሪ ባል የሞተው ንብረትነቱ የAመልካች በሆነ የኤልክትሪክ ሽቦ በመያዙ ምክንያት ነው። በመሆኑም Aመልካች ኃላፊነትን በተመለከተ ያቀረበውን Aቤቱታ Aልተቀበልነውም። ከኃላፊነት በመቀጠል የተነሳው ክርክር የሃላፊነቱን መጠን የሚመለከት በመሆኑ ይህን ነጥብ በተለይ በማውጣት Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
በተጠሪ የክስ ማመልከቻ Eንደተገለጸው Eና የሥር ፍ/ቤቶችም Eንደተገነዘቡት ሟች ሲሞት በ2A ዓመት Eድሜ ላይ የነበረ፣ ሥራው ግብርና የሆነ Eና የተለያዩ ሰብሎችን በማምረት በዓመት በAማካይ ብር 5AAA (Aምስት ሺ) ገቢ ያገኝ Eንደነበር ነው። በመተዳደሪያ ረገድ ቀረብኝ ያለችውም ይህን በዓመት ይገኝ ነበር የተባለውን Eንዳለ በማስላት ነው። የስር ፍ/ቤቶችም ርትEን መሰረት በማድረግ ገቢውን ወደ ብር 3AAA ዝቅ በማድረግ Eና ሟች ለተጨማሪ 2A ዓመት ላኖር ይችል ነበር የሚል ግምት በመውሰድ Eንደዚሁም ብር 8AA የሞራል ካሣ በማከል በድምሩ ብር 6A‚8AA (ስልሳ ሺ ስምንት መቶ) Eንዲከፈል ወስነዋል። Aመልካች ይህን ካሣ ከAሰላሉም ሆነ ቀለብን በተመለከተ ከተደነገገው ሕግ Aንፃር በማየት Aጥብቆ ተቃውሞታል።
የሞት Aደጋ በደረሰ ጊዜ Aንዳንድ የቅርብ ዘመዶች የሚኖራቸው መብት የሚታየው በፍ/ብ/ሕ/ቁ 2A95 ነው። ተጠሪ ባለቤትዋ በመሞቱ ምክንያት በቀለብ ረገድ ቀረብኝ የምትለውን በገንዘብ ለማስላት በራስዋ Eና በሕፃን ልጅዋ ስም ጠይቃለች። በመሆኑም የጥያቄዋ Aግባብነት የሚታየው ከተጠቀሰው የፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A95/1/ Aንፃር ነው። በዚህ ረገድ የሚከፈለው ካሣ ምግብን /መተዳደሪያን/ በመስጠት Eንደሚደረገው ጡረታ መልክና Aይነት Eንደሚሆን ሕጉ በግልጽ የሚያመለክት በመሆኑ በEርግጥ ተጠሪ ቀለብ ይቆረጥላት ዘንድ Aስፈላጊ ሁኔታዎች Aሉ ወይ? Aመልካች ቀለብ የመስጠት ግድታ ያለበት ሆኖ ቢገኝ ኃላፊነቱ ለሕፃንዋ ብቻ ነው ወይንስ ለተጠሪም ጭምር? የሚሉት ነጥቦች በቅድሚያ ላመረመሩ የሚገባቸው ናቸው።
ቀለብን የመስጠት ግድታ የሚወሰኑባቸው ሁኔታዎች በዝርዝር ተመልክተው የሚገኙት በፍ/ብ/ሕጉ ከቁጥር 8A7 ቀጥለው ባሉት ድንጋጌዎች ነው። ለተያዘው ጉዳይ Aወሳሰን ቀጥተኛ ተገቢነት ያለው ድንጋጌ ቁ. 812 ሲሆን፣ ይህም የቀለብ መስጠት ግደታ የሚገባ ሆኖ የሚገኘው ግድታው Eንዲፈጸምለት የሚጠይቀው ሰው ሰርቶ ለመብላት የማይችል Eና በችግር ላይ የወደቀ ሆኖ ሲገኝ Eንደሆነ ያመላክታል። በያዝነው ጉዳይ Eንደምንመለከተው Aመልካች Eንደሟች ባልዋ በወጣትነት Eድሜ ላይ የምትገኝ ከመሆንዋ በቀር ሰርታ መብላት የማትችል ወይም በቀለብ ማግኘት ረገድ በችግር ላይ Eንደምትገኝ Aልተገለጸም። በዚህ ሁኔታም የቀረበ ክርክር የለም። Aመልካች ካሣውን የጠየቀችው ባልዋ በመሞቱ ምክንያት ብቻ በቀጥታ የሚሰጣት Eንደሆነ በማመን ነው። ይህ ግን በሕጉ ተቀባይነት ያለው Aይደለም። ከዚህ የተነሣም በAመልካች በኩል የተጠየቀው የቀለብ ክፍያ የሕግ መሰረት የለውም። Aመልካች ቀለብ የመስጠት ግድታ የሚኖርበት ሰርታ መብላት ለማትችለው የሟች ልጅ ብቻ ነው። በመሆኑም የስር ፍ/ቤቶች ለAመልካችም ጭምር ቀለብ Aስልተው መወሰናቸው ትክክል ሆኖ Aልተገኘም። Aወሳሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ነው።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
150 151 2. Aመልካች ከሟች ለተወለደች ሕፃን ትEግሥት ሰዋገኝ ጥላሁን Aካለመጠን Eስከደረሰች /Aስራ ስምንት ዓመት Eስከሞላት/ ድረስ በየወሩ ብር 1AA /Aንድ መቶ ብር/ በቀለብ መልክ Eንዲሰጥ ወስኗል።
በዚህ ውሣኔ መሰረት ይፈጸም ዘንድ ለሥር ፍ/ቤቶች ይፃፍ።
የማይነበብ የሦስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ