No summary available.
ጥቅምት 27 ቀን 1999 ዓ.ም የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ/348(1) መሰረት ተሽሯል።
ተጠሪ ጥፋት መፈጸሙ የተረጋገጠ ስለሆነ በክስ የተጠየቀውን ብር 1178.05 (Aንድ ሺህ Aንድ መቶ ሰባ ስምንት ከዜሮ Aምስት ሣንቲም) ክስ ከተመሰረተበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስካለቀ ድረስ ከሚታሰብ 9% (ዘጠኝ በመቶ) ወለድ ጋር ለAመልካች Eንዲከፍል ተወስኗል።
በዚህ ውሳኔ መሰረት Eንዲያስፈጽም ግልባጩ ለፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ይተላለፍ።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሳራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ የሰ/መ/ቁ. 3AA32 ታህሣሥ 1 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የAማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ነ/ፈጅ ሰለሞን በቀለ ተጠሪ፡- ወ/ሮ ምንትዋብ የኔነህ Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ተጠሪ ክስ ባቀረቡበት የካሣ ክፍያ ጥያቄ የሥር ፍ/ቤቶች Aመልካች ኃላፊ ነው በማለት ካሣ Eንዲከፍል ውሣኔ በመስጠታቸው መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aመጣጥም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪ በደቡብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በAመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ባለቤቴ የነበረው ወ/ር ጌትነት ፈጠነ መስከረም 28 ቀን 1994 ዓ.ም. የተከሣሽ ንብረት በሆነው መኪና ተሳፍሮ ከባህርዳር ወደ ጎንደር በሚጓዝበት ወቅት መንገድ ላይ መኪናው ተገልብጦ ሕይወቱ ላያልፍ ችሐል። ሟች በሞተበት ጊዜ Eድሜው 38 ዓመት የነበረ ሲሆን ጡረታ ለመውጣት 17 ዓመት ይቀረው ነበር። የወር ደመወዙም ብር 46A.00 የነበረ ሲሆን ይህ በ17 ሲባዛ ብር 93‚84A.00 ስለሚሆን የኀላና ጉዳት ካሣ ብር 1 ሺህ ጨምሮ በድምሩ ብር 94‚84A.00 ካሣ ላከፍለኝ ይገባል በማለት በEራሳቸውና በሶስት ልጆች ስም ጠይቀዋል።
ክሱና ማስረጃው ለተከሳሽ ደርሶም በሰጠው መልስ በተከሳሽና በሟች መካከል የነበረው ግንኙት የAሰሪና ሰራተኛ ግንኙነት በመሆኑ ሟችም የሞተው በሥራ ላይ Eያለ ስለሆነ የሟች ተተኪዎች ተጠቃሚ ላሆኑ 144 145 የሚችሉት በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A37 Eና 2A38 መሰረት የጡረታ Aበል በመጠየቅ Eንጂ ከAሰሪው ካሣ የሚጠይቁበት የሕግ ድጋፍ የለም። ይህ የሚታለፍ ቢሆን የቀረበው Aቤቱታ ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2A95 Aኳያ ሲታይ የሟች ሚስትና ልጆች መጠየቅ የሚችሉት ካሣ ቀለብ ብቻ Eንደሆነ የተደነገገ ሲሆን በክልሉ የቤተሰብ ሕግ Aንቀጽ 12 መሰረትም ከሳሽ ቀለብ ለመጠየቅ የምትችለው ሰርታ ለመብላት Aቅም የልላት ከሆነ ብቻ ነው የሚል ክርክር Aቅርቦ ከIትዮጵያ መድን ድርጅት ጋር የመድን ሽፋን ውል ያለው መሆኑን በመግለጽ የIትዮጵያ መድን ድርጅት በክርክሩ ጣልቃ Eንዲገባ Aመልክቷል።
የIትዮጵያ መድን ድርጅትም በክርክሩ ጣልቃ ገብቶ Eስከ ብር 1A ሺህ የመድን ሽፋን መስጠቱን Aምኖ በኃላፊነትና በካሣ መጠኑ ላይ ከተከሣሽ ጋር ተመሣሣይ የሆነ ክርክር Aቅርቧል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለት የዞኑ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ በተከሳሽም ሆነ በጣልቃ ገቡ ኃላፊነትን Aስመልክቶ የቀረበውን ክርክር ውድቅ Aድርጎ ለደረሰው ጉዳት ተከሣሽ ኃላፊ ነው ካለ በኋላ የካሳ መጠኑን Aስልቶ ቁሳዊ ጉዳት /Material damage/ ብር 24 ሺህ የሞራል ካሣ /Moral damage/ ብር 1 ሺህ Eንደዚሁም ወጭና ኪሣራ ብር 1 ሺህ በድምሩ ብር 26 ሺህ ለከሳሽ ላከፍል Eንደሚገባና ከዚህ ገንዘብ ላይ ጣልቃገብ የIትዮጵያ መድን ድርጅት በሰጠው የመድን ሽፋን መሰረት ብር 1A ሺህ Eንዲከፍል ቀሪውን ብር 16 ሺህ ደግሞ ተከሣሽ Eንዲከፍል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ተከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት Aቅርቦ ጠቅላይ ፍ/ቤቱም በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይግባኙን ባለመቀበል የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ለሰበር መቅረብ የሚገባው መሆኑን በማመኑ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም የጉዳዩ ጭብጥ ክስ በቀረበበት ነገር Aመልካች ኃላፊነት Aለበት? ወይንስ የለበትም የሚለው በመሆኑ ይህንኑ ጭብጥ ይዘን Aቤቱታውን መርምረናል።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
የተጠሪ ባለቤት የነበረው ሟች ላሞት የቻለው ንብረትነቱ የAመልካች በሆነው መኪና ተሳፍሮ በመጓዝ ላይ Eንዳለ መኪናው በመገልበጡ ምክንያት መሆኑ ግራ ቀኙን Aላከራከረም። የተያዘውን ጭብጥ በተሟላ ሁኔታ ለመፍታት Eንዲቻልም ሟች የሞት Aደጋ የደረሰበት በተጠሪ መ/ቤት በመሥራት ላይ ”ÇK በደረሰበት ጉዳት ነው ወይስ በልላ መሥሪያ ቤት በመሥራት ላይ Eያለ የሚለው ነጥብ ላታይ የሚገባው ነው። ተጠሪ ባቀረበው ክርክር ሟች በወቅቱ ሲሰራበት የነበረው የክልሉ ማረሚያ ቤት ከተጠሪ መ/ቤት ጋር የመዋቅር ግንኙነት Eንደነበራቸውና በተጠሪ መ/ቤት ሥር Eንደበረ ሲገልጽ Aመልካች ደግሞ የክልሉ ማረሚያ ቤት Eራሱን ችሎ የተቋቋመ ነበር በማለት ተከራክረዋል። ነገር ግን ይህ ሰበር ችሎት መዝገቡን ሲመረምር ሟች ተቀጥሮ ሲሰራበት የነበረው የክልሉ ማረሚያ ቤት ተጠሪነቱ ለክልሉ ፍትሕ ቢሮ ማለትም ለAሁን Aመልካች Eንደነበረ ለመገንዘብ ችሐል።
ሁለቱ መ/ቤቶች በAንድ መዋቅር ስር የተደራጁ ነበሩ ከተባለ ደግሞ ሟች በተጠሪ መኪና ሲጓዝ በመኪናው መገልበጥ ምክንያት ከሞተ በሥራ ላይ Eንዳለ መሞቱን የሚያስገነዝብ ነው። Aንድ የመንግሥት ሰራተኛ በሥራ ላይ Eያለ የሞት Aደጋ ቢደርስበት በመንግሥት ሰራተኞች Aዋጅ መሰረት ካሳ Eንድት ላከፈል Eንደሚችል መረዳት Eንዲቻል የAማራ ክልልን የመንግሥት ሰራተኞች Aዋጅ ቁጥር 74/1994ን ይህ ሰበር ችሎት Aስቀርቦ የተመለከተው ሲሆን ቋሚ የሆነ የመንግሥት ሰራተኛ በስራ ላይ በደረሰበት ጉዳት የሞተ Eንደሆነ ለተተኪዎች የጡረታ Aበል Eንደሚከፈል በAንቀጽ 46/5/ሀ/ ላይ መደንገጉን ተገንዝቧል።
ስለሆነም የተጠሪ ባለቤት በሞት የተለየው በሥራ ላይ Eያለ ባጋጠመው Aደጋ ምክንያት ስለሆነና በሥራ ላይ Eያለ በAደጋ ምክንያት የሞት ጉዳት የደረሰበት ሰው በክልሉ የመንግስት ሰራተኞች Aዋጅ መሰረት ለተተኪዎች የጡረታ Aበል ከሚከፈል በስተቀር ከዚህ Aልፎ ልላ ተጨማሪ ካሣ ላከፈል Eንደሚችል በተጠቀሰው ሕግ ላይ ያልተመለከተ በመሆኑ የሥር ፍ/ቤቶች በተረጋገጠው ፍሬ ነገር ላይ ተመሥርተው ክርክሩን ከክልሉ የመንግሥት ሰራተኞች Aዋጅ Aኳያ ተመልክተው ውሣኔ መስጠት ሲገባቸው የግራ ቀኙን ግንኙነት ከሚገዛው የAሰሪና ሰራተኛ ሕግ በመውጣት በፍ/ብሕር ሕጉ ከውል ውጭ ባሉ ድንጋጌዎች መሰረት ውሣኔ መስጠታቸው የሕግ ስህተት የተፈጸመባቸው ሆነው ተገኝተዋል።
ው ሣ ኔ
የደቡብ ጎንደር ዞን ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4337 ሐምል 17 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ Eንደዚሁም የAማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 1A2AA መጋቢት 13 ቀን 1999 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመባቸው ሆነው ተገኝተዋል።
ክስ በቀረበበት ጉዳይ Aመልካች ኃላፊ Aይደለም ተብሎ ተወስኗል።
ስለሆነም Aመልካችም ሆነ የሥር ጣልቃገቡ የIትዮጵያ መድን ድርጅት ለተጠሪ ካሣ ላከፍሉ Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።