No summary available.
የካቲት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ቴልኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን - ጋረደው ቢራቱ ቀረበ።
ተጠሪ፡- የAዲስ Aበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን - ጥሩወርቅ ኃ/ማርያም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
Aከራካሪው ጉዳይ ከውል ውጪ የደረሰን ኃላፊነት መሰረት በማድረግ የቀረበ የካሣ ክፍያ ጥያቄን የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረው የAሁኑ Aመልካች ነው። በተጠሪ ላይ ክስ የመሰረተውም ሰራተኞቹ በAዲስ Aበባ ከተማ በወረዳ 12 ቀበል A6 ክልል የቁፋሮ ሥራ ሲያካሂዱ 2AA ደንበኞችን በያዘ የስልክ ኬብል ላይ ጉዳት Aድርሰዋል። በደረሰው ጉዳት የተነሳም የብር 518A.62 (Aምስት ሺ Aንድ መቶ ሰማንያ ብር ከስልሣ ሁለት ሣንቲም) ኪሣራ ደርሶብኛል። ስለዚህ ተከሣሹ ይህን ገንዘብ ከነወጪው ይክፈለኝ በማለት ነው። ፍ/ቤቱ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቷል። በመቀጠልም ተጠሪ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ነው በማለት የወሰነ ቢሆንም፤ በልላ በኩል ደግሞ የሚከፈል ካሣ የለም በማለት መዝገቡን ዘግቶAል። በዚህ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሣኔው ጉድለት የለበትም በማለት ይግባኙን ሳይቀበለው ቀርቶAል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ጥር 23 ቀን 1999 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው ተጠሪ በAመልካቹ 132 133 የስልክ ኬብል ላይ ጉዳት ማድረሱ ተረጋግጦ ኃላፊ ነው ከተባለ በኋላ ካሣ ግን Aይከፍልም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር ይዘት መገንዘብ Eንደቻልነው Aመልካች በኬብሉ መጎዳት ምክንያት የደረሰበትን ኪሣራ Aስልቶ ከነምክንያቱ በዝርዝር Aቅርቧል። በኪሣራ የተጠየቀው ገንዘብ ብር 518A.62 /Aምስት ሺህ Aንድ መቶ ሰማንያ ብር ከስድሳ ሁለት ሣንቲም/ ሲሆን ይህም ኬብሉን ለመጠገን ጥቅም ላይ ለዋሉ Eቃዎች መግዣ Eና ጥገናውን ላካሄዱ ባለሙያዎች ያወጣውን ወጪ የሚያጠቃልል ነው። ማስረጃዎቹንም Aይይዞ Aቅርቧል። ይህም የሚያሳየው Aመልካች ካሣ ጠያቂ Eንደመሆኑ መጠን በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2141 በተደነገገው መሰረት የደረሰበትን ጉዳት ልክ የሚያሳዩ ማስረጃዎች Aቅርቦ ማስረዳቱን ነው። በAንፃሩ ግን ተጠሪ በክሱ የተመለከተውን ኪሣራ Aለማድረሱን በማስመልከት ያቀረበው የማስተባበያ ማስረጃ የለም። በEርግጥም ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ የተባለው ሰው የሚከፍለው የጉዳት ካሣ ኃላፊነትቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋር Eኩል ሆኖ መመዘን Eንዳለበት በፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A91 ተመልክቶAል። በዚህ ድንጋጌ Aባባል ጉዳቱን ያመጣው ጉዳይ በተበዳዩ ላይ ከደረሰው ጉዳት ጋራ ማመዛዘን የሚቻልበት Aንዱ ዋነኛው መንገድ ማስረጃ ነው። ከፍ ሲል Eንደተጠቀሰው Aመልካች የጉዳቱን ልክ የሚያሳይ ማስረጃ AቅርቦAል።
በመሆኑም ተጠሪ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ነው Eየተባለ በልላ በኩል ግን ላደረሰው ጉዳት ካሣ Aይከፍልም የሚባልበት የሕግ ምክንያት የለም።
ሲጠቃለል የሥር ፍ/ቤቶች በዚህ ረገድ የሰጡት ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
AAA32 ነሐሴ 27 ቀን 95 ዓ.ም. ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 26756 ኀዳር 13 ቀን 99 ዓ.ም. በሰጠው ፍርድ የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ ተሽሮAል።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ 134 135 የሰ/መ/ቁ. 2875A ኀዳር 24 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ ጉምሩክ ባለሥልጣን - ነ/ፈጅ ዝናቡ ታደሰ የIትዮጵያ ንግድ ባንክ - ነ/ፈጅ ዘውዱ ዓላ መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ይህ የሰበር Aቤቱታ ላቀርብ የቻለው ተጠሪ በAመልካችና በሥር 1ኛ ተከሣሽ ላይ በክስ የጠየቀውን ገንዘብ ተከሳሾች ባልተነጣጠለ ኃላፊነት ላከፍሉ ይገባል በማለት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ውሣኔ በመስጠቱና ጉዳዩን በይግባኝ የተመለከተውም የፍድራል ከ/ፍ/ቤት ይህንኑ ውሣኔ በማጽናቱ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት Aመልካች ቅሬታ በማቅረቡ ነው።
የጉዳዩ Aነሳስም ባጭሩ ሲታይ ተጠሪ በAመልካችና በሥር 1ኛ ተከሣሽ ላይ ባቀረበው ክስ 1ኛ ተከሣሽ ከባንክ ጋር ባደረጉት ስምምነት ኤል-ሲ ተከፍቶላቸው ከውጭ Eቃ Eንዲገባላቸው የተደረገ ሲሆን ነገር ግን ባንኩ ሳይጽፍላቸውና ሳይወከሉ በባንኩ ስም ወይም ትEዛዝ የመጣውን Eቃ በሕገ ወጥ መንገድ ከጉምሩክ ወስደዋል። በመሆኑም ክስ ለቀረበበት ገንዘብ ብር 395‚738.59 (ሶስት መቶ ዘጠና Aምስት ሺ ሰባት መቶ ሰላሣ Aምስት ብር ከሃምሣ ዘጠኝ) ተጠያቂ ናቸው። Eንዲሁም ሁለተኛ ተከሣሽ (የጉምሩክ ባለሥልጣን) በባንኩ ባለቤትነት የመጣውን Eቃ ባለመብት ላልሆነው Aንደኛ ተከሣሽ በAዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 2A/1/ Eና በጉምሩክ ባለሥልጣን የወጣውን የEቃ Aወጣጥ ማንዋል በመጣስ በመልቀቁ ኃላፊነት ያለበት ስለሆነ ክስ የቀረበበትን ገንዘብ በAንድነትና በነጠላ Eንዲከፍሉ ይወሰንልኝ በማለት ጠይቋል።
የከሳሽ ክስና ማስረጃም ለተከሳሾች ደርሶ የየበኩላቸውን የመከላከያ መልስ ያቀረቡ ሲሆን 2ኛ ተከሣሽ የAሁን Aመልካች በሰጠው መልስ በAዋጅ ቁጥር 6A/89 Aንቀጽ 2A/1/ የተዘረዘሩትን ዶክመንቶች የማቅረብ ግድታ የተጣለበት Aስመጪ የተባለው ወገን ነው። Aስመጪው ጉምሩክ Eነዚህን ዶክመንቶች ሲጠይቀው የማቅረብ ግድታ Aለበት ማለትም ጉምሩክ Eነዚህን ዶክመንቶች የማየት ግድታ ተጥሎበታል። ወይም Eነዚህን ዶክመንቶች የሚሰጡት ወገኖች ካልፈቀዱ በስተቀር ባለንብረቶቹ Aይስተናገዱም ማለት Aይደለም ብሐል።
የIትዮጵያ ንግድ ባንክ የገባው Eቃ ባለቤት Eኔ ነኝ በማለት የከሰሰ ቢሆንም በቀረቡት ማስረጃዎች ዶክመንቶቹ በሙሉ የሚያስረዱት የEቃው ባለቤት 1ኛ ተከሣሽ መሆናቸውን ነው። በመሆኑም Aንደኛ ተከሣሽ Eቃው ወደ ጉምሩክ መጋዘን ሲገባ ባሉት ዶክመንቶች ቀረጥና ታክስ ከፍዬ ልስተናገድ ባሉበት ጊዜ የጉምሩክ ባለሥልጣን ይህንኑ መፍቀዱ ተገቢነት Aለው በማለትና ልሎችንም መከራከሪያዎች በማቅረብ ክሱ ላሰረዝ ይገባል በማለት ተከራክሯል።
የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ የቀረበለትም የፍድራል መ/ደ/ፍ/ቤት ጉዳዩን መርምሮ 2ኛ ተከሣሽ /Aመልካች/ በ1987 ዓ.ም. በወጣው የጉምሩክ ሥራና የቁጥጥር ማንዋል መመሪያ መሰረት Eቃዎችን ለማስረከብ የባንክ ፈቃድን የመጠየቅ ግድታ Aለበት። ነገር ግን ይህንኑ ግድታውን በመጣስ Eቃውን ለ1ኛ ተከሣሽ ያስረከበ ስለሆነ ብር 242‚121.45 /ሁለት መቶ Aርባ ሁለት ሺህ Aንድ መቶ ሃያ Aንድ ከAርባ Aምስት/ ከ1ኛ ተከሣሽ ጋር ባልተነጣጠለ ኃላፊነት ላከፍሉ ይገባል በማለት ውሣኔ ሰጥቷል።
ጉዳዩ በይግባኝ የቀረበለትም የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ 337 መሰረት ይግባኙን