No summary available.
ታህሣሥ A1 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ መድን ድርጅት - ነ/ፈጅ Aለማየሁ ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
Aቶ ደምሴ ወርቅነህ - ቀረቡ።
ጂነሲስ ፊርምስ Iት/ኃ/የተ/የግ/ማ - Aልቀረበም።
ይህ ጉዳይ የጀመረው በምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። የAሁኑ 1ኛ ተጠሪ በ2ኛ ተጠሪና Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው በተባሉት ላይ በመሰረተው ክስ Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው የ2ኛ ተጠሪ ንብረት የሆነችውን መኪና ሲያሽከረክር የ1ኛ ተጠሪ ታክሲን ገጭቶ ጉዳት በማድረሱ Eና ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የታክሲዋን ዋጋ ብር 8A‚AAA (ሰማንያ ሺ) ፣ ታክሲዋ የምታስገባው ገቢ የ211 ቀናት በቀን 1AA ብር ታስቦ ብር 21‚AAA (ሀያ Aንድ ሺ) Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣው 2AA ብር በድምሩ 1A1‚3AA ብር Eንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።
የAሁኑ 2ኛ ተጠሪ መድን ድርጅት ጣልቃ Eንዲገባለት በጠየቀው መሰረት Aመልካች ወደ ክርክሩ ጣልቃ ስለገባና ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የመኪናዋን ዋጋ 8A‚AAA ብር የተቋረጠ ገቢ ብር 18‚3AA Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣውን ብር 2AA 2ኛ ተጠሪና መድን ድርጅት በመድን ሽፋኑ መሰረት Eንዲከፈል ወስኗል።
ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዟል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ሲሆን ይህ ችሎትም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በኋላ Eንደገና የተቋረጠ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ በማድረግ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል፤ ችሎቱም መዝገቡን መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው የ1ኛ ተጠሪ መኪና ንብረትነቱ የ2ኛ ተጠሪ በሆነ መኪና ተገጭቶ ሙሉ ለሙሉ መውደሙ የሥር ፍ/ቤቶች ያረጋገጡት ፍሬ ነገር ነው። በዚህም ምክንያት 2ኛ ተጠሪ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ተብሐል።
በደረሰው ጉዳትም የ1ኛ ተጠሪ መኪና ሥራ ላይ ተሰማርቶ ላያስገኝ ይችል የነበረው ገቢ ተቋርጧል። በመሆኑም 2ኛ ተጠሪ በመኪናው ላይ በደረሰው ጉዳት ብቻ ሣይሆን በጉዳቱ ምክንያት ለተጠሪ ገቢ ማጣትም ተጠያቂ የማይሆንበት ምክንያት የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ Aንዱ ጉዳት ብቻ ተመርጦ Eንዲክስ የሚደረግበት ምክንያት Aይኖርም። ጉዳት ላካስ የሚገባው ከጉዳቱ ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ Eንደሆነ በፍ/ሕ/ቁ. 2A9A የተመለከተ በመሆኑ 2ኛ ተጠሪ የመኪናውን ዋጋም ሆነ የታጣውን ገቢ Eንዲከፍል መወሰኑ ተገቢ ነው። በዚህ የሕግ ነጥብ ላይ የሰበር ችሎት በመ/ቁ. 12479 E የሰጠውን ትርጉም መመልከት ይቻላል።
የAሁን Aመልካች ካሣውን Eንዲከፍል የተወሰነው ለ2ኛ ተጠሪ የመድን ሽፋን በመስጠቱ ምክንያት ነው። Aመልካችም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በድጋሚ የታጣ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ ሁለቴ Eንዲካስ ማድረግ ነው ከማለት በቀር የታጣ ገቢ ላከፈል የማይገባበትን ከውል ወይም ከሕግ የመነጨ ልላ ክርክር Aላቀረበም። በEርግጥ በሰበር ችሎት በሰጡት የመ/መልስ ላይ ለመኪናው ዋጋ በተከፈለው ገንዘብ መኪና ገዝተው በመጠቀም ገቢው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ወይም የተቋረጠ ገቢን የሚተካ የመድን ዋስትና /Consequential loss policy/ በመግዛት ገቢያቸው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ይህንን ሣያደርጉ የመጣባቸውን ጉዳት ላጠይቁ Aይገባም በማለት የተከራከሩ ቢሆንም Aመልካች 128 129 ለ2ኛ ተጠሪ በሰጠው የመድን ሽፋን ውል የታጣ ገቢ ላለመክፈል የተስማሙ ለመሆኑ ወይም ልላ ተመሣሣይ ክርክር Aላቀረቡም። ከሥር ጀምሮ Aጥብቆ የሚከራከረው የመኪናውን ዋጋና የተቋረጠ ገቢ Aጣምረን ልንከፍል Aይገባም የሚል በመሆኑና ይህ ደግሞ ከፍ ሲል ከተዘረዘረው ምክንያት ተቀባይነት ያለው ክርክር ባለመሆኑ በሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል ማለት Aልተቻለም።
ው ሣ ኔ የምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4782 በ12/7/98 የሰጠው ውሣኔ Eና የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4A263 በ5/3/99 የሰጠው ትEዛዝ ፀንቷል።
No topics extracted.