No summary available.
የካቲት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ይልቃል በEውቀቱ - ቀረበ።
ተጠሪ፡- ስዩም Aባዲ ወኪሉ - ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ በመኪና Aደጋ ደረሰ የተባለውን ጉዳት መሰረት በማድረግ የቀረበ የካሣ ክፍያ ጥያቄን የሚመለከት ነው። ክርክሩ የተጀመረው በትግራይ ብ/ክ/መ/ በደቡባዊ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ ከሣሽ የነበረውም የAሁኑ ተጠሪ ነው። ተጠሪ የAሁኑ Aመልካች ንብረት በሆነው የጭነት መኪና ተሳፍሮ ሲሄድ ሳለ መኪናው በመገልበጡ Aደጋው የደረሰበት መሆኑን በመግለጽ ካሣ Eንዲከፈለው ክስ መስርቶAል።
Aመልካችም ለክሱ በሰጠው መልስ ኃላፊነቱንና የኃላፊነቱን መጠን በማስመልከት ክርክሩን ያሰማ ሲሆን፣ ፍ/ቤቱም ክርክሩን ከመረመረ በኋላ፣ Aመልካች ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ በመሆኑ ብር 5537A.00 /ሀምሣ Aምስት ሺ ሶስት መቶ ሰባ/ ካሣ ለተጠሪ ይክፈል በማለት ወስኗል። የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት Eና የሰበር ችሎትም ውሣኔው ትክክል ነው ብለውታል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ግንቦት 8 ቀን 1998 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው የሥር ፍ/ቤቶች Aመልካችን ኃላፊ በማድረግ የሰጡት ውሣኔ ከፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A89 /2/ Aንፃር ሲታይ ያለውን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ተጠሪ ካሣ የጠየቀበት ጉዳት ደረሰብኝ የሚለው በAመልካች መኪና ተሳፈሮ ሲሄድ በነበረበት ጊዜ መኪናው በመገልበጡ ነው። መኪናው ለሕዝብ ትራንስፖርት Aገልግሎት የተመደበ ሳይሆን የደረቅ Eቃ መጫኛ Eንደሆነም Aላከራከረም። በEርግጥ Aመልካች በAጠቃላይ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ Aይደለሁም በማለት የተከራከረ ሲሆን በተለይ ደግሞ የተጠሪን በመኪናው ላይ መሳፈርም ይክዳል። ተጠሪም ተሳፍሮ ሲሄድ ጉዳቱ Eንደደረሰበት ከመግለጽ Aልፎ በምን ሁኔታ መኪናው ላይ ላሳፈር Eንደቻለ ላያስረዳ Aልቻለም።
መኪናውን ያሽከረክር ከነበረው ሹፍር ጋር ያደረገው ውል Eንደነበረ በክርክሩ ላይ Aላነሳም። በAጠቃላይ ገንዘብ ከፍዬ ነው የተሳፈርኩት Aይልም።
በመሆኑም በEርግጥም በመኪናው ተሳፍሮ ነበር። Eንዲሁም በመኪናው መገልበጥ ምክንያትም ጉዳቱ ደርሶበታል ቢባልስ Aመልካች ኃላፊ የሚሆንበት የሕግ ምክንያት Aለ ወይ? የሚለው ነጥብ መመርምሩ ተገቢ ይሆናል።
Eንደምንመለከተው ተጠሪ በAመልካች መኪና ላይ ተሳፍሮ መጓዙ በመኪናው መጠቀሙን ያሳያል። በዚህ ረገድም ተጠቃሚ የሆነው ተጠሪው ብቻ ነው። የመኪናው ባለቤት /Aመልካች/ ከተጠሪ ገንዘብ /የትራንስፖርት/ በመቀበል ጥቅም Aላገኘም። ከዚህ የተነሣም ሁኔታው ጥቅም የልለው ግንኙነት በሚል ከተደነገገው ከፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A89 Aንፃር የሚታይ ይሆናል። ግንኙነቱ ጥቅም የልለው በሆነ ጊዜ ጉዳት የደረሰበት ወገን ከውል ወጪ ኃላፊነት ድንጋጌዎችን ጠቅሶ ለመከራከርና ካሣ ለመጠየቅ Eንደማይችል በንUስ ቁ. /1/ የተመለከተ ሲሆን፣ ባለሀብቱም ሆነ ጠባቂ ኃላፊ ላሆኑ የሚችሉት ጥፋት ከፈፀሙ ብቻ Eንደሆነ በንUስ ቁ. /2/ ተደንግጓል። ከዚህም መገንዘብ የሚቻለው ተጎጂው ከውል ውጪ ኃላፊነት ድንጋጌን ጠቅሶ ካሣ መጠየቅ የሚችለው ጉዳቱ የደረሰበት በንብረቱ ባለቤት ወይም በጠባቂው ጥፋት መሆኑን ማስረዳት ከቻለ ብቻ ነው። በያዝነው ጉዳይ ተጠሪ የAመልካች ወይም የሹፍሩ ጥፋት ሰለመኖሩ ላያስረዳ Aልቻለም። ይልቁንም ክሱን በAመልካች ላይ የመሰረተው ባለቤትነቱን መሰረት በማድረግ ብቻ Eንደሆነ ነው ከመዝገቡ ማየት የቻልነው። ስናጠቃልለው ተጠሪ ከAመልካች የጉዳት ካሣ የሚጠይቅበት የሕግ ምክንያት Aለ ለማለት የሚቻል Aይደለም። በዚህ ረገድ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሣኔም የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
የተሰጠው Eና በክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ. 14674 መጋቢት 4 ቀን 1998 ዓ.ም. የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ.
No topics extracted.
348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
Aመልካች ደረሰ ለተባለው ጉዳት ኃላፊ Aይደለም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ታህሣሥ A1 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ መድን ድርጅት - ነ/ፈጅ Aለማየሁ ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
Aቶ ደምሴ ወርቅነህ - ቀረቡ።
ጂነሲስ ፊርምስ Iት/ኃ/የተ/የግ/ማ - Aልቀረበም።
ይህ ጉዳይ የጀመረው በምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። የAሁኑ 1ኛ ተጠሪ በ2ኛ ተጠሪና Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው በተባሉት ላይ በመሰረተው ክስ Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው የ2ኛ ተጠሪ ንብረት የሆነችውን መኪና ሲያሽከረክር የ1ኛ ተጠሪ ታክሲን ገጭቶ ጉዳት በማድረሱ Eና ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የታክሲዋን ዋጋ ብር 8A‚AAA (ሰማንያ ሺ) ፣ ታክሲዋ የምታስገባው ገቢ የ211 ቀናት በቀን 1AA ብር ታስቦ ብር 21‚AAA (ሀያ Aንድ ሺ) Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣው 2AA ብር በድምሩ 1A1‚3AA ብር Eንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።
የAሁኑ 2ኛ ተጠሪ መድን ድርጅት ጣልቃ Eንዲገባለት በጠየቀው መሰረት Aመልካች ወደ ክርክሩ ጣልቃ ስለገባና ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የመኪናዋን ዋጋ 8A‚AAA ብር የተቋረጠ ገቢ ብር 18‚3AA Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣውን ብር 2AA 2ኛ ተጠሪና መድን ድርጅት በመድን ሽፋኑ መሰረት Eንዲከፈል ወስኗል።
ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዟል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ሲሆን ይህ ችሎትም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በኋላ Eንደገና የተቋረጠ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ በማድረግ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል፤ ችሎቱም መዝገቡን መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው የ1ኛ ተጠሪ መኪና ንብረትነቱ የ2ኛ ተጠሪ በሆነ መኪና ተገጭቶ ሙሉ ለሙሉ መውደሙ የሥር ፍ/ቤቶች ያረጋገጡት ፍሬ ነገር ነው። በዚህም ምክንያት 2ኛ ተጠሪ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ተብሐል።
በደረሰው ጉዳትም የ1ኛ ተጠሪ መኪና ሥራ ላይ ተሰማርቶ ላያስገኝ ይችል የነበረው ገቢ ተቋርጧል። በመሆኑም 2ኛ ተጠሪ በመኪናው ላይ በደረሰው ጉዳት ብቻ ሣይሆን በጉዳቱ ምክንያት ለተጠሪ ገቢ ማጣትም ተጠያቂ የማይሆንበት ምክንያት የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ Aንዱ ጉዳት ብቻ ተመርጦ Eንዲክስ የሚደረግበት ምክንያት Aይኖርም። ጉዳት ላካስ የሚገባው ከጉዳቱ ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ Eንደሆነ በፍ/ሕ/ቁ. 2A9A የተመለከተ በመሆኑ 2ኛ ተጠሪ የመኪናውን ዋጋም ሆነ የታጣውን ገቢ Eንዲከፍል መወሰኑ ተገቢ ነው። በዚህ የሕግ ነጥብ ላይ የሰበር ችሎት በመ/ቁ. 12479 E የሰጠውን ትርጉም መመልከት ይቻላል።
የAሁን Aመልካች ካሣውን Eንዲከፍል የተወሰነው ለ2ኛ ተጠሪ የመድን ሽፋን በመስጠቱ ምክንያት ነው። Aመልካችም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በድጋሚ የታጣ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ ሁለቴ Eንዲካስ ማድረግ ነው ከማለት በቀር የታጣ ገቢ ላከፈል የማይገባበትን ከውል ወይም ከሕግ የመነጨ ልላ ክርክር Aላቀረበም። በEርግጥ በሰበር ችሎት በሰጡት የመ/መልስ ላይ ለመኪናው ዋጋ በተከፈለው ገንዘብ መኪና ገዝተው በመጠቀም ገቢው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ወይም የተቋረጠ ገቢን የሚተካ የመድን ዋስትና /Consequential loss policy/ በመግዛት ገቢያቸው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ይህንን ሣያደርጉ የመጣባቸውን ጉዳት ላጠይቁ Aይገባም በማለት የተከራከሩ ቢሆንም Aመልካች 128 129 ለ2ኛ ተጠሪ በሰጠው የመድን ሽፋን ውል የታጣ ገቢ ላለመክፈል የተስማሙ ለመሆኑ ወይም ልላ ተመሣሣይ ክርክር Aላቀረቡም። ከሥር ጀምሮ Aጥብቆ የሚከራከረው የመኪናውን ዋጋና የተቋረጠ ገቢ Aጣምረን ልንከፍል Aይገባም የሚል በመሆኑና ይህ ደግሞ ከፍ ሲል ከተዘረዘረው ምክንያት ተቀባይነት ያለው ክርክር ባለመሆኑ በሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል ማለት Aልተቻለም።
ው ሣ ኔ የምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4782 በ12/7/98 የሰጠው ውሣኔ Eና የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4A263 በ5/3/99 የሰጠው ትEዛዝ ፀንቷል።