No summary available.
የካቲት 25 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቢሲንያ ባንክ - Eስክንድር ጐይተOም ቀረበ።
ተጠሪ፡- Aበበ ከበደ (Aቶ) - ጠበቃ ግርማ ሃይል ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ በስህተት ወደማይመለከተው የባንክ ሂሣብ የገባውና የተወሰደውን ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት Aመልካች ባቀረበው ክስ መነሻነት የታየውን ክርክር የሚመለከት ነው። ከመዝገቡ Eንዳየነው ተጠሪ ለቀረበበት ክስ የመከላከያ መልስ ከመስጠቱም በተጨማሪ በበኩሉም ከሂሣቡ ያለAግባብ ወጥቶ ተወስዶAል ያለውን ገንዘብ ይከፈለው ዘንድ የተከሣሽ ከሣሽነት ክስ AቅርቦAል።
ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ የሰማው የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም የግራ ቀኝ ወገኖችን ክርክር ከመረመረ በኋላ፣ Aመልካች ያቀረበውን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ AድርጎAል፣ ተጠሪ ያቀረበውን ክስ ግን የተቀበለው ሲሆን፣ በዚህ መሰረትም Aመልካች ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ከነወለዱ Eንዲከፍል ወስኖAል። የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሳኔውን AጽንቶAል፣ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ላይ ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም Aመልካች መጋቢት 11 ቀን 1998 ዓ.ም በጻፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቶAል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በተጠሪው የባንክ ሂሣብ ውስጥ በስህተት ገባ የተባለውን ገንዘብ ተጠሪ ላመልስ Aይገባም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከግራ 120 121 ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሳኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝብን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ የተደረገውን ክርክር በዝርዝር ተመልክተናል። ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የተከፈተውን መዝገብ (ቁ.
Eንደምንመለከተው ለክርክሩ መነሻ የሆነው ገንዘብ ብር 29,417.00 ባንክ Eንዲገባ ያዘዘው Aቶ ሚካኤል ስዩም በEነ Aቶ ዮሐንስ ክፍል ስም በተከፈተው ልዩ የቁጠባ ሂሣብ Eንዲገባ Eንጂ በተጠሪ ስም በተከፈተው ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ውስጥ Eንዲገባ Aላዘዘም። በEርግጥ ይህ ገንዘብ በተሰጠው ትEዛዝ መሰረት በEነ Aቶ ዮሐንስ ክፍል ስም በተከፈተው ልዩ ሂሣብ መግባት ሲገባው የባንኩ ሰራተኛ በፈጸመው ስህተት የተነሣ በተጠሪ ስም በተከፈተው ተንቀሳቃሽ ሂሣብ ውስጥ Eንዲገባ ስለመደረጉ Aመልካች በክሱ ገልጾAል።
በኋላ በባንኩ ዋና ተቆጣጣሪ በተደረገው ማጣራትም ገንዘቡ በስህተት ወደማይገባው ሂሣብ ቁጥር ገብቶ መገኘቱ ታውቆAል። በመሆኑም Eዚህ ላይ ላነሳና መልስም ላያገኝ የሚገባው ዋናው ጥያቄ Aመልካች Eንደክሱ ለማስረዳት Aቅርቦ ካሰማው ማስረጃ ውጪ ምን የተለየ ማስረጃ Eንዲያቀርብ ይጠበቅበት ነበር? የሚለው ነው። በበኩላችን Eንደምናየው Aመልካች የጉዳዩን Aነሳስና ሂደት በትክክል የሚያሳዩ ማስረጃዎችን AቅርቦAል። ማስረጃዎቹ ሚዛን ውስጥ ገብተው ቅለታቸውና Eና ክብደታቸው ላታይ ይችል የነበረው ተጠሪ ገንዘቡ ከተባለው ወጪ በሆነ ሁኔታ ማለትም በትክክለኛ መንገድ ወደ ሂሣቡ የገባ መሆኑ የሚያሳዩ ማስረጃ Aቅርቦ ቢሆን ነበር። ከክርክሩ ይዘት መገንዘብ Eንደቻልነው Eንኳንስ መከላከያ ማስረጃ ላያቀረብ ቀርቶ ገንዘቡ ወደ ሂሣቡ ከየት በኩል Eንደገባለት Eንኳን ላገልጽ Aልቻለም። ይህም ማለት የማስረዳት ሸክሙን ያልተወጣው ወይም መከላከል ያልቻለው ተጠሪ ነው ማለት ነው። ሁኔታው ይህ በሆነ ጊዜም Aመልካች Eንደክሱ Aላስረዳም ከሚል መደምደሚያ ላይ ለመድረስ የሚያስችል የሕግ ምክንያት Aይኖርም።
በመሆኑም Aቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት ችለናል።
00144 ታሕሣሥ 29 ቀን 1996 ዓ.ም ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 27479 ጥር 10 ቀን 1998 ዓ.ም በሰጠው ፍርድ የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
No topics extracted.