No summary available.
ጥቅምት 7 ቀን 2000 ዳኞች፡- ሐጐስ ወልዱ መስፍን EቁበÄናስ ሒሩት መለሰ ተሻገር ገ/ስላሴ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፣ Aቶ ግርማ ኃ/ጊÄርጊስ ቀረበ ተጠሪ፣ ዳርጌ ሰምሮ Aልቀረበም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ የቀረበው የAሁኑ Aመልካች ታህሳስ 24 ቀን 1999 ጽፎ ባቀረበው የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መነሻነት ነው። የAሁኑ ተጠሪ Aሻሻሎ ባቀረበው ክስ፣ንብረትነቱ የAሁኑ Aመልካች በሆነ የሰልዳ ቁጥር 01-13261 A.A የሆነ ታክሲ በሐምል 5 ቀን 1991 ዓ.ም ቤልኤር Aካባቢ ገጭቶ ጉዳት ያደረሰብኝ ስለሆነ የጉዳት ካሣ 20,000 (ሀያ ሺ)፣ የሞራል ካሣ 1,000 (Aንድ ሺ)፣የተጓደለ ገቢ 123,000 በድምሩ ብር 149,820 (Aንድ መቶ Aርባ ዘጠኝ ሺ ስምንት መቶ ሃያ ብር ) Eንዲከፈለኝ የሚል ነው።የAሁኑ Aመልካች ለቀረበበት ክስ በሰጠው መልስ፣በተጠሪ ላይ የደረሰው ቀላል ጭረት ነው።
ጉዳት ደረሰብኝ ለሚለው ማስረጃ Aልቀረበም። ተጠሪን Aደጋው ደረሰ በተባለ ጊዜ ጥቁር Aንበሳ ሆስፒታልና የካቲት 12 ወስዶ ያሳከመ መሆኑንና ደህና ነው ተብሎ የተሰናበት መሆኑን ገልጾ የተከራከረ ቢሆንም የሥር ፍ/ቤት ተጠሪ ከዳግማዊ ሚኒላክ ሆስፒታል ያቀረበው ማስረጃ ጉዳት ማድረሱን ያረጋግጣል በማለት በርትE 15,000 (Aሥራ Aምስት ሺ) የጉዳት ካሳ፣የሞራል ካሣ 1000 ጠቅላላው 16,000 (Aሥራ ስድስት ሺ) Eንዲከፈል ወስኗል። ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም የሥር ፍ/ቤትን ውሳኔ Aፅንቷል።
ይህ ችሎት ሰኔ 20 ቀን 1998 ዓ.ም በዋለው ችሎት ለተጠሪ የጉዳት ካሣ Eንዲከፈለው የተወሰነው ጉዳት ያደረሰ ስለመሆኑ ተረጋግጦ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር ሲባል ጉዳዩ ለሰበር ቀርቦ የግራ ቀኙ የቃል ክርክር Eንዲሰማ ትEዛዝ ሰጥቶ የነበረ ቢሆንም ተጠሪ የጋዜጣ ጥሪ ተደርጐለት ላቀርብ ባለመቻሉ ጉዳዩ በልለበት Eንዲታይ ትEዛዝ ሰጥቶ የቀረበውን የሰበር ቅሬታ ማመልከቻ መርምሯል።
በዚህ ጉዳይ በሥር ፍ/ቤት በከሳሽ በኩል ቀርበው የምስክርነት ቃላቸውን ሰጡ የተባሉት ምስክሮች ያረጋገጡት ነገር ሲኖር ተጠሪ በደረሰበት Aደጋ የካቲት 12 ሆስፒታል Eየተመላለሰ ይታከም የነበረ መሆኑን ነው።
Aሁን በመጨረሻ ተጠሪ ለጉዳቱ ማስረጃ Aድርጐ ያቀረበው የሕክምና ማስረጃ Aደጋው ደረሰ በተባለ ጊዜ ሕክምና ሲከታተልበት ከነበረው ሆስፒታል ሳይሆን ከዳግማዊ ሚኒላክ ሆስፒታል መሆኑ ታውቋል። ተጠሪ በEርግጥ ጉዳት ደርሶበት ቢሆን ኖሮ የሕክምና ማስረጃዎቹን Aሟልቶ ላያቀርብ ይገባ የነበረው ሕክምና ከተከታተለበት ሆስፒታል Eንጂ ከቆይታ በኋላ ምንም የሕክምና ክትትል ካላደረገበት ሆስፒታል ላሆን ባልተገባ ነበር። በዚህ ረገድ በሥር ፍ/ቤት ውሳኔ መሰረት የሆነው ማስረጃ ተጠሪ ለክሱ መነሻ በሆነው መኪና ሳቢያ ጉዳት የደረሰበት ለመሆኑ የሚያስርዳ Aይሆንም። ምንም Eንኳን ይህ ችሎት ተጠሪ በወቅቱ ሕክምናውን ይከታተል ነበር ከተባሉባቸው ሆስፒታሎች የሕክምና ማስረጃዎቹ Eንዲቀርቡ ያደረገው ጥረት የተፈለገውን ውጤት ላያስገኘ ያልቻለ ቢሆንም ተጠሪ በበኩ ጉዳዩን ተከታትሎ ዳር ለማድረስ ያልፈለገ መሆኑ ሲታይ ለስር ፍ/ቤት ቀርቦ ለጉዳቱ ማረጋገጫ ተደርጐ የተወሰደው የሕክምና ማስረጃ Aጠራጣሪ ላሆን Eንደሚችል ይህ ችሎት ተቀብሎታል።
ባጠቅላይ የሥር ፍ/ቤት ለውሳኔው መሰረት ያደረገው የዳግማዊ ሚኒላክ ሆስፒታል የሕክምና ማስረጃ ለክሱ ምክንያት ከሆነው ጉዳይ ጋር ግንኙነት ያለው ስለመሆኑ የተረጋገጠ ነገር ሳይኖር የተደረሰበት መደምደሚያ መሰረታዊ የሕግ ስህትት ያለበት ነው ብለናል።
የሥር ፍ/ቤት ለውሳኔው መሰረት ያደረገው የዳግማዊ ሚኒላክ ሆስፒታል የሕክምና ሰርተፍኬት ለክሱ ምክንያት ከሆነው ጉዳይ ጋር ግንኙነት የለውም ብለናል፣ -የፍ/መ/ደ/ፍቤት በመ/ቁ.01187 ጥቅምት 13 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ Eና የፍ/ከፍተኛ ፍ/ቤት ኅዳር 20 ቀን 1998 ዓ.ም በመ/ቁ.26303 የሰጡዋቸው ውሳኔዎች ተሽረዋል።
-መዝገቡ ያለቀለት ስለሆነ ወደ መዝገብ ቤት ይመለስ፣ የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ
የካቲት 25 ቀን 2000 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጐስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ሡልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቢሲንያ ባንክ - Eስክንድር ጐይተOም ቀረበ።
ተጠሪ፡- Aበበ ከበደ (Aቶ) - ጠበቃ ግርማ ሃይል ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ጉዳዩ በስህተት ወደማይመለከተው የባንክ ሂሣብ የገባውና የተወሰደውን ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት Aመልካች ባቀረበው ክስ መነሻነት የታየውን ክርክር የሚመለከት ነው። ከመዝገቡ Eንዳየነው ተጠሪ ለቀረበበት ክስ የመከላከያ መልስ ከመስጠቱም በተጨማሪ በበኩሉም ከሂሣቡ ያለAግባብ ወጥቶ ተወስዶAል ያለውን ገንዘብ ይከፈለው ዘንድ የተከሣሽ ከሣሽነት ክስ AቅርቦAል።
ክርክሩን በመጀመሪያ ደረጃ የሰማው የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤትም የግራ ቀኝ ወገኖችን ክርክር ከመረመረ በኋላ፣ Aመልካች ያቀረበውን ክስ ሙሉ በሙሉ ውድቅ AድርጎAል፣ ተጠሪ ያቀረበውን ክስ ግን የተቀበለው ሲሆን፣ በዚህ መሰረትም Aመልካች ክስ የቀረበበትን ገንዘብ ከነወለዱ Eንዲከፍል ወስኖAል። የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤትም ውሳኔውን AጽንቶAል፣ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሳኔ ላይ ነው።
ይህ ሰበር ችሎትም Aመልካች መጋቢት 11 ቀን 1998 ዓ.ም በጻፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርቦ ክርክሩን ሰምቶAል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው በተጠሪው የባንክ ሂሣብ ውስጥ በስህተት ገባ የተባለውን ገንዘብ ተጠሪ ላመልስ Aይገባም የመባሉን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በዚህ መሰረትም ይህን ነጥብ ከግራ 120 121 ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሳኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝብን መርምረናል።
ከሥር ጀምሮ የተደረገውን ክርክር በዝርዝር ተመልክተናል። ክርክሩ በተጀመረበት የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የተከፈተውን መዝገብ (ቁ.
Eንደምንመለከተው ለክርክሩ መነሻ የሆነው ገንዘብ ብር 29,417.00 ባንክ Eንዲገባ ያዘዘው Aቶ ሚካኤል ስዩም በEነ Aቶ ዮሐንስ ክፍል ስም በተከፈተው ልዩ የቁጠባ ሂሣብ Eንዲገባ Eንጂ በተጠሪ ስም በተከፈተው ተንቀሳቃሽ ሂሳብ ውስጥ Eንዲገባ Aላዘዘም። በEርግጥ ይህ ገንዘብ በተሰጠው ትEዛዝ መሰረት በEነ Aቶ ዮሐንስ ክፍል ስም በተከፈተው ልዩ ሂሣብ መግባት ሲገባው የባንኩ ሰራተኛ በፈጸመው ስህተት የተነሣ በተጠሪ ስም በተከፈተው ተንቀሳቃሽ ሂሣብ ውስጥ Eንዲገባ ስለመደረጉ Aመልካች በክሱ ገልጾAል።
በኋላ በባንኩ ዋና ተቆጣጣሪ በተደረገው ማጣራትም ገንዘቡ በስህተት ወደማይገባው ሂሣብ ቁጥር ገብቶ መገኘቱ ታውቆAል። በመሆኑም Eዚህ ላይ ላነሳና መልስም ላያገኝ የሚገባው ዋናው ጥያቄ Aመልካች Eንደክሱ ለማስረዳት Aቅርቦ ካሰማው ማስረጃ ውጪ ምን የተለየ ማስረጃ Eንዲያቀርብ ይጠበቅበት ነበር? የሚለው ነው። በበኩላችን Eንደምናየው Aመልካች የጉዳዩን Aነሳስና ሂደት በትክክል የሚያሳዩ ማስረጃዎችን AቅርቦAል። ማስረጃዎቹ ሚዛን ውስጥ ገብተው ቅለታቸውና Eና ክብደታቸው ላታይ ይችል የነበረው ተጠሪ ገንዘቡ ከተባለው ወጪ በሆነ ሁኔታ ማለትም በትክክለኛ መንገድ ወደ ሂሣቡ የገባ መሆኑ የሚያሳዩ ማስረጃ Aቅርቦ ቢሆን ነበር። ከክርክሩ ይዘት መገንዘብ Eንደቻልነው Eንኳንስ መከላከያ ማስረጃ ላያቀረብ ቀርቶ ገንዘቡ ወደ ሂሣቡ ከየት በኩል Eንደገባለት Eንኳን ላገልጽ Aልቻለም። ይህም ማለት የማስረዳት ሸክሙን ያልተወጣው ወይም መከላከል ያልቻለው ተጠሪ ነው ማለት ነው። ሁኔታው ይህ በሆነ ጊዜም Aመልካች Eንደክሱ Aላስረዳም ከሚል መደምደሚያ ላይ ለመድረስ የሚያስችል የሕግ ምክንያት Aይኖርም።
በመሆኑም Aቤቱታ የቀረበበት ውሳኔ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት ችለናል።
00144 ታሕሣሥ 29 ቀን 1996 ዓ.ም ተሰጥቶ የፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 27479 ጥር 10 ቀን 1998 ዓ.ም በሰጠው ፍርድ የሰጠው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽረዋል።
ተጠሪ ያለAግባብ የወሰደውን ብር 29,417 (ሃያ ዘጠኝ ሺህ Aራት መቶ Aስራ ሰባት ብር) ክሱ ከቀረበበት ሚያዝያ 30 ቀን 1992 ዓ.ም ጀምሮ ተከፍሎ Aለቀ ድረስ 9% (ዘጠኝ በመቶ) በመጨመር ለAመልካች ይክፈል ብለናል።
Aመልካች በፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በፍድራል ከፍተኛ ፍ/ቤት Eና በዚሁ ሰበር ችሎት መዝገብ ሲያስከፍት የከፈለው የዳኝነት ገንዘብ ተጠሪ ይተካለት ብለናል።
Aመልካች ለተጠሪ Eንዲከፍል የተወሰነው ብር 3250(ሦስት ሺህ ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በስህተት ወደተጠሪ ሂሣብ ገብቶAል በተባለው ብር 29,417.00 የሚጠቃለል በመሆኑ Aመልካች የሚከፍልበት ምክንያት የለም ብለናል።
መዝገቡ ይመለስ።
ት E ዛ ዝ የፍድራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመጣው ቁጥር 144 የሆነው መዝገብ መደመጣበት ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት ቤ/ኃ
የካቲት 4 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- ይልቃል በEውቀቱ - ቀረበ።
ተጠሪ፡- ስዩም Aባዲ ወኪሉ - ቀረበ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለሰበር Aቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ በመኪና Aደጋ ደረሰ የተባለውን ጉዳት መሰረት በማድረግ የቀረበ የካሣ ክፍያ ጥያቄን የሚመለከት ነው። ክርክሩ የተጀመረው በትግራይ ብ/ክ/መ/ በደቡባዊ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ ከሣሽ የነበረውም የAሁኑ ተጠሪ ነው። ተጠሪ የAሁኑ Aመልካች ንብረት በሆነው የጭነት መኪና ተሳፍሮ ሲሄድ ሳለ መኪናው በመገልበጡ Aደጋው የደረሰበት መሆኑን በመግለጽ ካሣ Eንዲከፈለው ክስ መስርቶAል።
Aመልካችም ለክሱ በሰጠው መልስ ኃላፊነቱንና የኃላፊነቱን መጠን በማስመልከት ክርክሩን ያሰማ ሲሆን፣ ፍ/ቤቱም ክርክሩን ከመረመረ በኋላ፣ Aመልካች ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ በመሆኑ ብር 5537A.00 /ሀምሣ Aምስት ሺ ሶስት መቶ ሰባ/ ካሣ ለተጠሪ ይክፈል በማለት ወስኗል። የክልሉ ጠ/ፍ/ቤት Eና የሰበር ችሎትም ውሣኔው ትክክል ነው ብለውታል። የሰበር Aቤቱታው የቀረበው በዚሁ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች ግንቦት 8 ቀን 1998 ዓ.ም. በፃፈው ማመልከቻ ያቀረበውን Aቤቱታ መሰረት በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል። Aቤቱታው በሰበር ችሎት Eንዲታይ የተወሰነው የሥር ፍ/ቤቶች Aመልካችን ኃላፊ በማድረግ የሰጡት ውሣኔ ከፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A89 /2/ Aንፃር ሲታይ ያለውን Aግባብነት ለመመርመር ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ ከግራ ቀኝ ወገኖች ክርክር፣ Aቤቱታ ከቀረበበት ውሣኔ Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ተጠሪ ካሣ የጠየቀበት ጉዳት ደረሰብኝ የሚለው በAመልካች መኪና ተሳፈሮ ሲሄድ በነበረበት ጊዜ መኪናው በመገልበጡ ነው። መኪናው ለሕዝብ ትራንስፖርት Aገልግሎት የተመደበ ሳይሆን የደረቅ Eቃ መጫኛ Eንደሆነም Aላከራከረም። በEርግጥ Aመልካች በAጠቃላይ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ Aይደለሁም በማለት የተከራከረ ሲሆን በተለይ ደግሞ የተጠሪን በመኪናው ላይ መሳፈርም ይክዳል። ተጠሪም ተሳፍሮ ሲሄድ ጉዳቱ Eንደደረሰበት ከመግለጽ Aልፎ በምን ሁኔታ መኪናው ላይ ላሳፈር Eንደቻለ ላያስረዳ Aልቻለም።
መኪናውን ያሽከረክር ከነበረው ሹፍር ጋር ያደረገው ውል Eንደነበረ በክርክሩ ላይ Aላነሳም። በAጠቃላይ ገንዘብ ከፍዬ ነው የተሳፈርኩት Aይልም።
በመሆኑም በEርግጥም በመኪናው ተሳፍሮ ነበር። Eንዲሁም በመኪናው መገልበጥ ምክንያትም ጉዳቱ ደርሶበታል ቢባልስ Aመልካች ኃላፊ የሚሆንበት የሕግ ምክንያት Aለ ወይ? የሚለው ነጥብ መመርምሩ ተገቢ ይሆናል።
Eንደምንመለከተው ተጠሪ በAመልካች መኪና ላይ ተሳፍሮ መጓዙ በመኪናው መጠቀሙን ያሳያል። በዚህ ረገድም ተጠቃሚ የሆነው ተጠሪው ብቻ ነው። የመኪናው ባለቤት /Aመልካች/ ከተጠሪ ገንዘብ /የትራንስፖርት/ በመቀበል ጥቅም Aላገኘም። ከዚህ የተነሣም ሁኔታው ጥቅም የልለው ግንኙነት በሚል ከተደነገገው ከፍ/ብ/ሕግ ቁ. 2A89 Aንፃር የሚታይ ይሆናል። ግንኙነቱ ጥቅም የልለው በሆነ ጊዜ ጉዳት የደረሰበት ወገን ከውል ወጪ ኃላፊነት ድንጋጌዎችን ጠቅሶ ለመከራከርና ካሣ ለመጠየቅ Eንደማይችል በንUስ ቁ. /1/ የተመለከተ ሲሆን፣ ባለሀብቱም ሆነ ጠባቂ ኃላፊ ላሆኑ የሚችሉት ጥፋት ከፈፀሙ ብቻ Eንደሆነ በንUስ ቁ. /2/ ተደንግጓል። ከዚህም መገንዘብ የሚቻለው ተጎጂው ከውል ውጪ ኃላፊነት ድንጋጌን ጠቅሶ ካሣ መጠየቅ የሚችለው ጉዳቱ የደረሰበት በንብረቱ ባለቤት ወይም በጠባቂው ጥፋት መሆኑን ማስረዳት ከቻለ ብቻ ነው። በያዝነው ጉዳይ ተጠሪ የAመልካች ወይም የሹፍሩ ጥፋት ሰለመኖሩ ላያስረዳ Aልቻለም። ይልቁንም ክሱን በAመልካች ላይ የመሰረተው ባለቤትነቱን መሰረት በማድረግ ብቻ Eንደሆነ ነው ከመዝገቡ ማየት የቻልነው። ስናጠቃልለው ተጠሪ ከAመልካች የጉዳት ካሣ የሚጠይቅበት የሕግ ምክንያት Aለ ለማለት የሚቻል Aይደለም። በዚህ ረገድ የሥር ፍ/ቤቶች የሰጡት ውሣኔም የሕግ ስህተት ያለበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
የተሰጠው Eና በክልሉ ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ. 14674 መጋቢት 4 ቀን 1998 ዓ.ም. የፀናው ውሣኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ.
348/1/ መሰረት ተሽሮAል።
Aመልካች ደረሰ ለተባለው ጉዳት ኃላፊ Aይደለም ብለናል።
ወጪና ኪሣራ ይቻቻሉ። መዝገቡ ይመለስ።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ታህሣሥ A1 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ መድን ድርጅት - ነ/ፈጅ Aለማየሁ ቀረቡ።
ተጠሪ፡-
Aቶ ደምሴ ወርቅነህ - ቀረቡ።
ጂነሲስ ፊርምስ Iት/ኃ/የተ/የግ/ማ - Aልቀረበም።
ይህ ጉዳይ የጀመረው በምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው። የAሁኑ 1ኛ ተጠሪ በ2ኛ ተጠሪና Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው በተባሉት ላይ በመሰረተው ክስ Aቶ ሙሉጌታ ጌታቸው የ2ኛ ተጠሪ ንብረት የሆነችውን መኪና ሲያሽከረክር የ1ኛ ተጠሪ ታክሲን ገጭቶ ጉዳት በማድረሱ Eና ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የታክሲዋን ዋጋ ብር 8A‚AAA (ሰማንያ ሺ) ፣ ታክሲዋ የምታስገባው ገቢ የ211 ቀናት በቀን 1AA ብር ታስቦ ብር 21‚AAA (ሀያ Aንድ ሺ) Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣው 2AA ብር በድምሩ 1A1‚3AA ብር Eንዲከፈላቸው ጠይቀዋል።
የAሁኑ 2ኛ ተጠሪ መድን ድርጅት ጣልቃ Eንዲገባለት በጠየቀው መሰረት Aመልካች ወደ ክርክሩ ጣልቃ ስለገባና ፍ/ቤቱ ጉዳዩን ከመረመረ በኋላ ታክሲዋ ከጥቅም ውጪ በመሆኗ የመኪናዋን ዋጋ 8A‚AAA ብር የተቋረጠ ገቢ ብር 18‚3AA Eና መኪናዋን ለማስጎተት የወጣውን ብር 2AA 2ኛ ተጠሪና መድን ድርጅት በመድን ሽፋኑ መሰረት Eንዲከፈል ወስኗል።
ጉዳዩን በይግባኝ ያየው የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤትም ይግባኙን በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ሰርዟል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበው በዚህ ውሣኔ ላይ ሲሆን ይህ ችሎትም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በኋላ Eንደገና የተቋረጠ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ በAግባቡ መሆን Aለመሆኑን ለመመርመር Aቤቱታው ለሰበር ችሎት ቀርቦ Eንዲታይ በማድረግ ግራ ቀኙ ክርክራቸውን በጽሁፍ Aቅርበዋል፤ ችሎቱም መዝገቡን መርምሯል።
ከፍ ሲል Eንደተገለፀው የ1ኛ ተጠሪ መኪና ንብረትነቱ የ2ኛ ተጠሪ በሆነ መኪና ተገጭቶ ሙሉ ለሙሉ መውደሙ የሥር ፍ/ቤቶች ያረጋገጡት ፍሬ ነገር ነው። በዚህም ምክንያት 2ኛ ተጠሪ ለደረሰው ጉዳት ኃላፊ ተብሐል።
በደረሰው ጉዳትም የ1ኛ ተጠሪ መኪና ሥራ ላይ ተሰማርቶ ላያስገኝ ይችል የነበረው ገቢ ተቋርጧል። በመሆኑም 2ኛ ተጠሪ በመኪናው ላይ በደረሰው ጉዳት ብቻ ሣይሆን በጉዳቱ ምክንያት ለተጠሪ ገቢ ማጣትም ተጠያቂ የማይሆንበት ምክንያት የለም። ይህ ከሆነ ደግሞ Aንዱ ጉዳት ብቻ ተመርጦ Eንዲክስ የሚደረግበት ምክንያት Aይኖርም። ጉዳት ላካስ የሚገባው ከጉዳቱ ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ Eንደሆነ በፍ/ሕ/ቁ. 2A9A የተመለከተ በመሆኑ 2ኛ ተጠሪ የመኪናውን ዋጋም ሆነ የታጣውን ገቢ Eንዲከፍል መወሰኑ ተገቢ ነው። በዚህ የሕግ ነጥብ ላይ የሰበር ችሎት በመ/ቁ. 12479 E የሰጠውን ትርጉም መመልከት ይቻላል።
የAሁን Aመልካች ካሣውን Eንዲከፍል የተወሰነው ለ2ኛ ተጠሪ የመድን ሽፋን በመስጠቱ ምክንያት ነው። Aመልካችም መኪናው ወድሟል ተብሎ የመኪናው ዋጋ ከተከፈለ በድጋሚ የታጣ ገቢ Eንዲከፈል መወሰኑ ሁለቴ Eንዲካስ ማድረግ ነው ከማለት በቀር የታጣ ገቢ ላከፈል የማይገባበትን ከውል ወይም ከሕግ የመነጨ ልላ ክርክር Aላቀረበም። በEርግጥ በሰበር ችሎት በሰጡት የመ/መልስ ላይ ለመኪናው ዋጋ በተከፈለው ገንዘብ መኪና ገዝተው በመጠቀም ገቢው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ወይም የተቋረጠ ገቢን የሚተካ የመድን ዋስትና /Consequential loss policy/ በመግዛት ገቢያቸው Eንዳይቋረጥባቸው ማድረግ ሲገባቸው ይህንን ሣያደርጉ የመጣባቸውን ጉዳት ላጠይቁ Aይገባም በማለት የተከራከሩ ቢሆንም Aመልካች 128 129 ለ2ኛ ተጠሪ በሰጠው የመድን ሽፋን ውል የታጣ ገቢ ላለመክፈል የተስማሙ ለመሆኑ ወይም ልላ ተመሣሣይ ክርክር Aላቀረቡም። ከሥር ጀምሮ Aጥብቆ የሚከራከረው የመኪናውን ዋጋና የተቋረጠ ገቢ Aጣምረን ልንከፍል Aይገባም የሚል በመሆኑና ይህ ደግሞ ከፍ ሲል ከተዘረዘረው ምክንያት ተቀባይነት ያለው ክርክር ባለመሆኑ በሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል ማለት Aልተቻለም።
ው ሣ ኔ የምስ/ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ. A4782 በ12/7/98 የሰጠው ውሣኔ Eና የOሮሚያ ጠቅላይ ፍ/ቤት በመ/ቁ. 4A263 በ5/3/99 የሰጠው ትEዛዝ ፀንቷል።
No topics extracted.