No summary available.
መጋቢት 25 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሒሩት መለሰ መድኀን ኪሮስ ዓላ መሐመድ ፀጋዬ Aስማማው Aመልካች፡- የAዲስ Aበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን - ጥሩወረቅ ሀ/ማርያም - ቀረበ።
ተጠሪ፡- ፍሬተርስ Iንተርናሽናል ኃ/የተ/የግል ማኀበር - ጠበቃ ፍቃዱ ያሚንቀረበ።
መዝገቡ የተቀጠረው ለምርመራ ነበር። መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
መዝገቡ የቀረበው የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመዝገብ ቁጥር AA241 ሰኔ 1A ቀን 1996 ዓ.ም. የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመዝገብ መጋቢት 18 ቀን 1998 ዓ.ም. የሰጠው ፍርድ መሰረታዊ የህግ ስህተት ስላለበት በሰበር ይታረምልኝ በማለት Aመልካች ሰኔ 13 ቀን 1998 ዓ.ም.
በተፃፈ Aቤቱታ ስለጠየቀ ነው። የክርክሩ መነሻ Aመልካች 26 ኮንቴነሮችን በማስጫን ከተጠሪው ጋር ውል የነበረው መሆኑን ገልፆ፣ በመያዣነት ካስያዝኩት ገንዘብ ውስጥ ብር 1A4,19A /Aንድ መቶ Aራት ሺ Aንድ መቶ ዘጠና/ Aላግባብ ቀንሶ ስላስቀረና ከነሐሴ 3 ቀን 199A ዓ.ም. ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ጋር Eንዲከፈል ይወስንልኝ በማለት Aመልካች ያቀረበው ክስ ሲሆን፣ ተጠሪም በበኩሉ ክስ የቀረበበት ገንዘብ ከሳሽ ኮንቴነሮቹን በወቅቱ ባለመመለሳቸው Eና ከሰላሣ ቀን በላይ በማቆየቱ መክፈል ያለበት መቀጫ ስለሆነ ላመለስለት Aይገባም በማለት ተከራክሯል። የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የውሉ የቅጣት ድንጋጌ በክፍት ቢታለፍም በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1791 ንUስ 82 83 Aንቀጽ 1 መሰረት ለደረሰው ኪሣራ ከሣሽ ካሣ መክፈል ስላለበት ቅጣቱም በቀን ብር 75 /ሰባ Aምስት ብር/ መሆኑን ተከሣሹ ከልሎች ደንበኞቹ ጋር ያደረገውን ውል በማስረጃነት ስላቀረበ ከሳሽ ቀሪ የማስያዥያ ገንዘብ ይመለስልኝ በማለት የቀረበውን ጥያቄ Aልተቀበልነውም በማለት ወስኗል።
Aመልካች በዚህ ውሣኔ ቅር በመሰኘት ይግባኙን ለፍ/ከ/ፍ/ቤት ያቀረበ ሲሆን የከፍተኛው ፍርድ ቤት የሥር ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ የሚነቀፍበት የፍሬ ጉዳይ Eና የሕግ ምክንያት የለም በማለት ሰርዞታል። Aመልካች በውል ሰነዱ መቀጫ ለመክፈል ያልተስማማንና የመቀጫ ድንጋጌው በክፍት /ዳሽ/ የታለፈ መሆኑ Eየታወቀ ፍርድ ቤቱ ከሣሽ በክስ ማመልከቻው ያልጠየቀውን ኮንቴነሮቹ በወቅቱ ባለመመለሳቸው በተከሣሽ ላይ ካሣ የመክፈል ግድታ Aለባቸው በማለት ጭብጡን በመቀየር የወሰነ ስለሆነ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ፈጽሟል በማለት Aመልክተዋል። ተጠሪው በበኩሉ ውሉ የቅጣት ድንጋጌ ያለው መሆኑን ጠቅሶ የቅጣት መጠኑ ባለመገለፁ ብቻ Aመልካች Aልተስማማም ማለት ስለማይቻል ይኸም በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1713 መሰረት ላፈፀም ስለሚገባው የሥር ፍርድ ቤት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት መልስ ሰጥቷል። Aመልካች ባቀረበው የመልስ መልስ በሰበር Aቤቱታው ላይ ያቀረባቸውን ነጥቦች በማጠናከር ተከራክሯል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔና ይግባኙ የቀረበለት ፍርድ ቤት የሰጠው ትEዛዝ Eንዲሁም ግራ ቀኙ በሰበር ያቀረቡት ክርክር ከላይ የተገለፀው ሲሆን Eኛም መዝገቡን መርምረናል። መዝገቡን Eንደመረመርነው ተጠሪው Aመልካች የጠየቀውን ገንዘብ በመያዣነት ተሰጥቶት ከነበረው ገንዘብ ውስጥ በመቀነስ ያስቀረ መሆኑ Aልተካደም። ተጠሪው የሚከራከረው የቀነስኩት በውሉ መሰረት ከ3A ቀን በላይ ኮንቴነሮቹ ባለመመለሳቸው Aመልካች መክፈል የሚገባውን የቅጣት ገንዘብ ነው በማለት ነው። በመሆኑም በAመልካችና በተጠሪ መካከል የተደረገው ውል፣ ኮንቴነሮቹ በመዘግየታቸው Aመልካች ቅጣት ለመክፈል የተስማሙበት መሆኑን ያረጋግጣል ወይስ Aያረጋግጥም?
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1791 ንUስ Aንቀጸ 1 መሰረት Aመልካች ካሣ የመክፈል ኃላፊነት Aለበት በማለት የሰጠው ውሣኔ ሕጋዊ መሰረት Aለው ወይስ የለውም የሚሉትን ነጥቦች ማየት Aስፈላጊ ሆኖ Aግኝተነዋል።
የመጀመሪያውን ነጥብ በተመለከተ የውሉ Aንቀጽ 4 ኮንቴነሩ ወደብ ከደረስ ከሰላሣ ቀን በኋላ፣ ኮንቴነሩ በቀን ብር ለመክፈል Aመልካች ግድታ መግባቱን ያሣያል። Eንግዲህ በቀን ብር ዳሽ የሚለው የውሉ Aራተኛው Aንቀጽ Eንድት ነው መተርጎም ያለበት የሚለው የመጀመሪያው ነጥብ ነው።
ተጠሪው፣ ይህ በቀን የሚከፈለውን የብር መጠን የማይገልጽ የውሉ Aንቀጽ በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1713 መሞላት Aለበት በማለት የሚከራከር ቢሆንም ይኼ ድንጋጌ የዚህ Aይነት Aከራካሪና Aጠራጣሪ ጉዳይ ለመፍታት Aያገለግልም። Eንደዚህ Aይነት Aጠራጣሪ ሁኔታ ሲያጋጥም የውሉ ድንጋጌ መተርጎም ያለበት በውሉ Aስገዳጅ የሆነውን ወገን በሚጠቀምበት ሁኔታ ሣይሆን ለውሉ ተገዳጅ የሆነውን ወገን ምቹ በሚሆንበት Aኳኋን መሆን Eንደሚገባው Aንቀጽ 1738 ንUስ Aንቀጽ 1 ይደነግጋል። ከዚህ Aንፃር ስናየው Aመልካች በየቀኑ የሚከፍለው የመቀጫ ገንዘብ መጠን የሚደነግገው የውሉ Aንቀጽ Aራት መተርጎም ያለበት ተጠሪውን በሚጠቅም መንገድ ሣይሆን በዚህ ድንጋጌ ተገዳጅ የሆነውን Aመልካቹን በሚጠቅም መንገድ መሆን ይገባዋል።
No topics extracted.
ከዚህ Aንፃር የውሉ Aንቀጽ 4 ላይ የሚታየው ክፍተት Aመልካች ለተጠሪው የቅጣት ገንዘብ ለመክፈል ያልተስማማ መሆኑን የሚያሣይ Eንደሆነ የፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1738 ንUስ Aንቀጽ 1 ድንጋጌ መሰረት ለመረዳት ይቻላል። ከዚህ Aንፃር የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በAመልካችና በተጠሪው መካከል የቅጣት ክፍያን Aስመልክቶ ውል Aለ ወይስ የለም የሚለውን ጭብጥ ከውል ድንጋጌዎች Aተረጓጎም Aንፃር Aይቶ ሣይወስን ማለፉ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ሁለተኛውን ነጥብ በተመለተ፣ ተጠሪው ለቀረበበት ክስ፣ የተከራከረው፣ ቀንሼ ያስቀረሁት ገንዘብ Aመልካች በውላችን መሰረት ኮንቴነሮቹ ከሰላሣ ቀን በላይ ለዘገየበት በቀን ብር 75 /ሰባ Aምስት ብር/ 84 85 ተሰልቶ መከፈል ያለበት የመቀጫ ገንዘብ ነው በማለት ነው። ተጠሪው የAመልካቹ ማለትም የሥር ከሣሽ ማመልከቻ ሲደርሰው በሥር ተከሣሽ የሆነው ተጠሪው Aመልካች በሰላሣ ቀን ውስጥ ኮንቴነሮቹን ባለማንሣቱ ደረሰብኝ የሚለው ኪሣራ በዝርዝር በመግለጽ Aመልካች የውል ግድታውን ባለመፈፀሙ ለደረሰበት ኪሣራ ካሣ ላክሰኝ ይገባል የሚል፣ በተከሳሽ ከሳሽነት በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 234 ንUስ Aንቀጽ 1/ረ/ Eና በፍትሐብሕር ሥነ ሥግዓት ሕግ ቁጥር 234 መሰረት Aልጠየቀም። ተጠሪው Aግባብነት ያላቸውን የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕጎች መሰረት በማድረግና በፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 215 ንUስ Aንቀጽ 2 መሰረት Aስፈላጊውን ዳኝነት ከፍሎ፣ ጥያቄውን ሣያቀርብ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት Aመልካች ኮንቴነሮቹን በወቅቱ ባለማንሣቱ በተጠሪው /ተከሣሽ/ ላይ ላደረሰው ጉዳት በፍትሐብሕር ሕግ ቁጥር 1791 ንUስ Aንቀጽ 1 መሰረት ካሣ የመክፈል ኃላፊነት Aለበት በማለት በራሱ Aነሳሽነት የሰጠው ውሣኔ፣ ከላይ የተገለጹትን መሰረታዊ የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ድንጋጌዎችና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተከራካሪዎች በግልጽ ባላቀረቡት Eና በግልጽ ባላመለከቱት ጉዳይ ላይ ውሣኔ መስጠት Aይቻልም የሚለውን የፍትሐብሕር ሥነ ሥርዓት ሕግ ቁጥር 182 ንUስ Aንቀጽ 2 መሰረታዊ ድንጋጌ የሚጥስ በመሆኑም የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔና የፍ/ከ/ፍ/ቤት የሰጠው ውሣኔ የሕግ ወይም የፍሬ ጉዳይ ስህተት የለበትም በማለት የሰጠው ትEዛዝ መሰረታዊ የሕግ ስህተት Aለበት በማለት ፍርድ ሰጥተናል።
ው ሣ ኔ
የሰጠው ውሣኔ Eና የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመዝገብ