No summary available.
ኀዳር 11 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ Oርቶዶክስ ተ/ቤ/መ/ፓ/ጠ/ቤ/ጽ/ቤት Aልቀረቡም።
ተጠሪ፡- Aቶ ይትባረክ ሣህሉ Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በጅጅጋ ዞን ከፍ/ቤ/ት ሲሆን የAሁን ተጠሪ በAመልካች ላይ በቀረበው ክስ ነሐሴ 3 ቀን 1994 ዓ.ም. በተደረገ ውል ከሣሽ ሁለት የጭነት መኪናዎችን ለ1 ዓመት Eንድገለገልበት ከተከሳሽ ተከራይቼ መኪናዎቹ በሥራ ላይ Eንዳሉ Aንደኛው መኪና የመገልበጥ Aደጋ ደርሶበት በውሉ መሰረት በዚህ መኪና መሥራት Eንድችል ተከሣሽ መኪናውን Aስጠግኖ ማስረከብ ሲገባው ይህንን ግድታውን ባለፈፀሙ በጠቅላላው ብር 29A‚377.12 (ሁለት መቶ ዘጠና ሺ ሶስት መቶ ሰባ ሰባት ብር ካስራ ሁለት ሣንቲም) ጥቅም የተቋረጠብኝ ስለሆነ ይህንን ገንዘብ Eንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ጠይቋል።
ተከሳሽም ቀርቦ በሰጠው መልስ የውሉን መኖር Aምኖ ነገር ግን መኪናው ላገለበጥ የቻለው ከሣሽ ከክብደት በላይ በመጫኑ ምክንያት ነው ብሎ ክሱ ውድቅ Eንዲደረግ የተከራከረ ሲሆን ከዚህም ልላ ከሳሽ በውሉ መሰረት Aለመፈጸሙን ገልጾ የመኪና ኪራይ ገንዘብ፣ መኪናውን ለማስጠገን ወጭ ተደርጓል ያለውን ገንዘብና የገደብ መቀጫ ጨምሮ በድምሩ ብር 252‚246 (ሁለት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺ ሁለት መቶ Aርባ ስድስት) Eንዲከፈለው በመጠየቅ የተከሳሽ ከሳስነት ክስ Aቅርቧል። የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ 78 79 የቀረበለትም የዞን ከፍ/ቤት ክርክሩን መርምሮ ከሳሽ በክስ ከጠየቀው ገንዘብ ብር 65‚254 (ስልሳ Aምስት ሺ ሁለት መቶ ሀምሳ Aራት) ውድቅ Aድርጎ ቀሪው ብር 225‚123.12 (ሁለት መቶ ሀያ Aምስት ሺ Aንድ መቶ ሀያ ስድስት ብር ከAስራ ሁለት ሣንቲም) ተከሣሽ ለከሳሽ Eንዲከፍል በማለት ሲወስን በተከሳሽ በኩል የቀረበውን የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በተመለከተ ፍ/ቤቱ በውሣኔው ምንም ሳይል Aልፎታል።
ተከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለሱማል ክልል ጠ/ፍ/ቤት ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይግባኙን ባለመቀበል የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ተጠሪ የAመልካችን መኪና ተከራይቶ ሲሰራበት መኪናው ተገልብጦ ሥራ በማቆሙ ተጠሪ የቀረበትን ገቢ Aመልካች Eንዲከፍል መወሰኑ Eንዲሁም የAመልካች የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ መታለፉ ለሰበር ቀርቦ ላመረመር የሚገባው ሆኖ በመገኘቱ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም ይሄው ነጥብ በመሆኑ ከሕጉ ጋር ተገናዝቦ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በውሉ ግድታ ውስጥ ባለEዳው የጉዳት ኪሣራ ከፋይ የሚሆነው ውሉን Aሟልቶ ባለመፈጸሙ ወይንም ውሉን ከስምምነቱ ውጭ Aዘግይቶ በመፈጸሙ የተነሳ በልላው ተዋዋይ ወገን ላይ በገንዘብ ላተመን የሚችል ኪሣራ የደረሰበት መሆኑ ሲታወቅ Eንደሆነና የጉዳት ኪሣራ ክፍያ ጥያቄውም ውሉን Aስገድዶ ከማስፈጸም /forced performance/ ወይንም ውሉ Eንዲሰረዝ ከመጠየቅ ጋር ላቀርብ Eንደሚችል ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 179A Eና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል። በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ ክሱን ያቀረበው በኪራይ ከAመልካች የተረከበው መኪና በሥራ ላይ Eንዳለ በመገልበጡ ምክንያት ሥራ በማቆሙ የቀረበትን ገቢ Aመልካች Eንዲከፍለው በመጠየቅ ነው። ግራ ቀኙ ባቋቋሙት ውል መሰረት Aመልካች መኪናውን ለተጠሪ Aላስረከበም ወይንም ያስረከበው Aዘግይቶ ነው የሚል ክስ በተጠሪ በኩል ባለመቅረቡ Aመልካች የውል ግድታውን Aልፈፀመም ለማለት የማይቻል ከመሆኑም በላይ የውሉም ይዘት ሲታይ ተጠሪ በኪራይ በተረከባቸው መኪናዎች ላይ በAደጋ ምክንያት ጉዳት ቢደርስ ለመድን ድርጅትና ለAመልካች በወቅቱ የማሳወቅ ኃላፊነት ተጠሪ Eንዳለበትና Aመልካችም በበኩሉ ለደረሰው ጉዳት ተገቢው Eርምጃ Eንዲወሰድ የሚያደርግ መሆኑ ከመመልከቱ በስተቀር ጉዳት የደረሰበትን መኪና በተገቢው ጊዜ Eንዲጠገን ባለማድረጉ የጉዳት ኪሣራ በተጠሪ ላይ Ÿደረሰ Aመልካች ካሣ የሚከፍል ስለመሆኑ Aልተመለከተም።
ሰለሆነም የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም ሆነ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል ይገባል በማለት የሰጡት ውሣኔ በሕጉ ላይ ስለ ጉዳት ኪሣራ Aከፋፈል ከተቀመጠው ዓላማ ጋር የማይጣጣምና ውሉንም መሰረት ያደረገ ሆኖ Aልተገኘም።
በልላ በኩልም Aመልካች በበኩሉ በውሉ Aፈጻጸም ረገድ ጉዳት የደረሰበት መሆኑን በመግለጽ ብር 252‚246 /ሁለት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ Aርባ ስድስት/ ኪሣራ Eንዲከፈለው በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የመሰረተ ቢሆንም ፍ/ቤቱ ዳኝነት ሳይሰጥበት Aልፎታል። በግልጽ ዳኝነት ተጠይቆበት ውሣኔ ሳይሰጥበት የታለፈ ጉዳይ Eንደተነፈገ የሚቆጠር መሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ቁ. 5/3/ ላይ የተመለከተ ቢሆንም የዚህ ድንጋጌ ተፈፃሚነት ዳኝነት ከተጠየቀባቸው ነገሮች በተወሰኑት ላይ ውሣኔ ተሰጥቶ በተወሰኑ ላይ ደግሞ ውሣኔ ሳይሰጥ ቢቀር የታለፈው Eንደተነፈገ Eንደሚቆጠር ሲሆን በተያዘው ጉዳይ የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ጨርሶ ያልታየ በመሆኑ Eንደተነፈገ ይቆጠራል ለማለት የሚቻል ሆኖ Aልተገኘም። ስለሆነም ሰበር ሰሚ ችሎት ቀጥሎ የተመለከተውን ውሣኔ ሰጥቷል።
No topics extracted.
80 81 ው ሣ ኔ
28/98 በ