No summary available.
ጥቅምት 21 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ ሐጎስ ወልዱ መስፍን Eቁበዮናስ ተሻገር ገ/ሥላሴ ብርሃኑ Aመነው Aመልካች፡- የIትዮጵያ ፖስታ Aገልግሎት ድርጅት - ነገረ ፈጅ Aቶ ማስረሻ በለጠ ቀረበ ተጠሪ፡- ወ/ሮ Aይዳ ሐሰን - ቀረቡ።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
ለAቤቱታው መነሻ የሆነው ጉዳይ በAመልካቹ Aማካይነት ወደውጪ ሃገር የተላከን ጫት ዋጋ ይከፈል ዘንድ የቀረበውን ክስ መነሻ ያደረገ ክርክር የሚመለከት ነው። ክርክሩ በተጀመረበት የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ከሣሽ የነበረችው የAሁንዋ ተጠሪ በAመልካች ላይ ክስ የመሰረተችው Aመልካች Aሜሪካን Aገር Eንዲያደርስላት በውል ያስረከበችውን ጫት በውሉ መሰረት Aለማድረሱን በመግለጽ የጫቱን ዋጋ ከነመላኪያው በጠቅላላው ብር 18,AAA Eንዲከፍላት Eንዲወሰንላት ጠይቃለች። Aመልካችም ለክሱ በሰጠው መልስ መቃወሚያዎችንና የፍሬ ነገር ነጥቦችን በማንሳት የተከራከረ ሲሆን፣ ፍ/ቤቱ ግን ክርክሩን Aልተቀበለም። በመጨረሻም የጫቱን ዋጋ ከነመላኪያው Eንዲከፍል ወስኖበታል። በዚህ ውሣኔ ላይ ይግባኝ የቀረበለት የፍ/ከ/ፍ/ቤትም ውሣኔው ጉድለት የለበትም በማለት Aጽንቶታል። Aቤቱታው የቀረበው በዚህ ላይ ነው።
Eኛም Aመልካች መጋቢት 3 ቀን 1998 ዓ.ም. በፃፈችው ማመልከቻ ያቀረበችውን Aቤቱታ መነሻ በማድረግ ተጠሪን Aስቀርበን ክርክሩን ሰምተናል።
Aቤቱታው ለሰበር ችሎት Eንዲቀርብ የተወሰነው Aመልካች ገንዘቡን Eንዲከፍል የተወሰነበት በሕጉ Aግባብ ነው ወይ? የሚለው ነጥብ መጣራት ያለበት ሆኖ በመገኘቱ ነው። በመሆኑም ይህን ነጥብ ከስር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር Eና ከሕጉ ጋር Aገናዝበን መርምረናል።
ከስር ጀምሮ ከተደረገው ክርክር Eንደተገነዘብነው Aመልካች ለክሱ መነሻ የሆነውን ጫት ከተጠሪ መረከቡንና በዓለም Aቀፍ የፖስታ ሕብረት ስምምነት መሰረት ጥቅሉን ወደሚመለከተው /ወደተላከበት/ Aገር መላኩን ገልጾAል። በልላ በኩል ደግሞ ግድታውን በAግባቡ መወጣቱን በመግለጽ ከኃላፊነት ነፃ Eንዲሆን፤ ኃላፊ ነህ የሚባል ከሆነም መጠየቅ ያለበት በፍትሐብሕር ሕጉ መሰረት /Eንደ ክሱ Aቀራረብ/ ሳይሆን፣ በተቋቋመበት Aዋጅ ቁ. 24A/58 መሰረት Eንደሆነ በማስመልከት ተከራክሮAል። የስር ፍ/ቤቶች ግን Aመልካች ጫቱን ለተላከለት ሰው ስለማድረሱ Aላስረዳም በማለት በፍሬ ነገር ረገድ ያቀረበውን ክርክር ውድቅ Aድርገውታል። የካሣውን Aወሳሰን በተመለከተ የቀረበውን ክርክርም በAዋጅ ቁ. 24A/58 የተገለጸ ነገር የለም የሚል ምክንያት በመስጠት Aልተቀበሉትም። Aመልካች Aቤቱታ ያቀረበው በፍሬ ነገር ረገድ የተሰጠውን ምክንያት ጭምር በመቃወም ሲሆን፣ በሥር ፍ/ቤቶች ውሣኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞAል ለማለት የቻለበት ዋናው ምክንያትም ለጉዳዩ Aወሳሰን Aግባብነት የልለው የፍትሐብሕር ሕጉን መሰረት Aድርጎ የተወሰነ ነው የሚል Eንደሆነ ከክርክሩ ለመገንዘብ ችለናል።
Eንደምንመለከተው Aመልካች ጫቱን በAግባቡ ወደተላከው ቦታ Aድርሻለሁ በማለት ያቀረበው የፍሬ ነገር ክርክር ከማስረጃ Aንፃር ተመዝኖ ውድቅ ሆኖAል። በዚህ ረገድ ያለው ክርክር የማስረጃ Aመዛዘንን የሚመለከት በመሆኑ በዚህ ችሎት የሚታይ Aይደለም። Aመልካች ጫቱን ለተላከለት ሰው Aለማድረሱን ከተረጋገጠም ቀጥሎ መታየት ያለበት የሕጉ ክርክር ነው።
በAሁኑ ጊዜ ሥራ ላይ የፖስታ Aገልግሎትን ሕግ ለማሻሻል የወጣው Aዋጅ ቁ. 24A/58 በAመልካቹ Aማካይነት የተላከን Eቃ ወይም ፖስታ ጠፍቶAል፣ ተበላሽቶAል፣ ተሰርቋል፣ ወዘተ በሚል ጥያቄ ሲቀርብ ካሣ የሚከፈልበት ሁኔታ ላኖር Eንደሚችል ደንግጎAል።
76 77 የAወሳሰኑ ሁኔታም በዝርዝር AስቀምጦAል። በዚህ ረገድ የAዋጁ Aንቀጽ 5A፣ 51 Eና 53 Eንደዚሁም 54ን በተለይ መመልከቱ ተገቢ ይሆናል።
የሚከፈል ካሣ ካለ መጠኑ የሚወሰነው በዓለም የፖስታ ሕብረት ስምምነት /ኮንቬንሽን/ በተወሰነው Eና ከልሎች Aገሮች ጋር በሚደረጉ ልዩ ስምምነቶች መሰረት Eንደሆነ በAንቀጽ 54 ተመልክቶAል። Eንግዲህ ከAዋጁ Aጠቃላይ መንፈስ፣ በተለይ ደግሞ ከተጠቀሱት Aንቀጾች በግልጽ መገንዘብ የሚቻለው ፖስታው /Eቃው/ በመጥፋቱ፣ በመሰረቁ፣ በመበላሸቱ፣ ወዘተ ምክንያት Aመልካች ካሣ Eንዲከፍል የሚጠይቅ ቢሆን መጠየቅ ያለበት በAዋጁ መሰረት Eንደሆነ ነው። በልላ Aነጋገር በዚህ ረገድ ካሣ የሚጠየቅበትንና መጠኑም የሚወሰንበት ራሱን የቻለ ልዩ ሕግ ተደንግጎAል ማለት ነው። በመሆኑም ይህን ሕግ በመተው ካሣው በፍትሐብሕር ሕጉ መሰረት Eንዲከፈል መወሰን መሰረታዊ የሕግ ስህተት መፈጸም ነው የሚሆነው። ስለዚህም የሚከተለውን ውሣኔ ሰጥተናል።
No topics extracted.
ው ሣ ኔ
የሰጡAቸው ውሣኔዎች በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕግ ቁ. 348/1/ መሰረት ተሻሽለዋል።
24A/58 መሰረት በመሆኑ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ክሱን ከዚህ Aዋጅ Aንፃር በመመርመር ተገቢ ነው ያለውን ውሣኔ ይስጥ ብለናል። ይፃፍለት።
የማይነበብ የAምስት ዳኞች ፊርማ Aለበት።
ነ/ዓ
ኀዳር 11 ቀን 2AAA ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ ፍስሐ ወርቅነህ ሐጎስ ወልዱ ሒሩት መለሰ ታፈሰ ይርጋ Aመልካች፡- የIትዮጵያ Oርቶዶክስ ተ/ቤ/መ/ፓ/ጠ/ቤ/ጽ/ቤት Aልቀረቡም።
ተጠሪ፡- Aቶ ይትባረክ ሣህሉ Aልቀረቡም።
መዝገቡ ተመርምሮ ቀጥሎ የተመለከተው ፍርድ ተሰጥቷል።
ይህ ጉዳይ የተጀመረው በጅጅጋ ዞን ከፍ/ቤ/ት ሲሆን የAሁን ተጠሪ በAመልካች ላይ በቀረበው ክስ ነሐሴ 3 ቀን 1994 ዓ.ም. በተደረገ ውል ከሣሽ ሁለት የጭነት መኪናዎችን ለ1 ዓመት Eንድገለገልበት ከተከሳሽ ተከራይቼ መኪናዎቹ በሥራ ላይ Eንዳሉ Aንደኛው መኪና የመገልበጥ Aደጋ ደርሶበት በውሉ መሰረት በዚህ መኪና መሥራት Eንድችል ተከሣሽ መኪናውን Aስጠግኖ ማስረከብ ሲገባው ይህንን ግድታውን ባለፈፀሙ በጠቅላላው ብር 29A‚377.12 (ሁለት መቶ ዘጠና ሺ ሶስት መቶ ሰባ ሰባት ብር ካስራ ሁለት ሣንቲም) ጥቅም የተቋረጠብኝ ስለሆነ ይህንን ገንዘብ Eንዲከፍል ይወሰንልኝ በማለት ጠይቋል።
ተከሳሽም ቀርቦ በሰጠው መልስ የውሉን መኖር Aምኖ ነገር ግን መኪናው ላገለበጥ የቻለው ከሣሽ ከክብደት በላይ በመጫኑ ምክንያት ነው ብሎ ክሱ ውድቅ Eንዲደረግ የተከራከረ ሲሆን ከዚህም ልላ ከሳሽ በውሉ መሰረት Aለመፈጸሙን ገልጾ የመኪና ኪራይ ገንዘብ፣ መኪናውን ለማስጠገን ወጭ ተደርጓል ያለውን ገንዘብና የገደብ መቀጫ ጨምሮ በድምሩ ብር 252‚246 (ሁለት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺ ሁለት መቶ Aርባ ስድስት) Eንዲከፈለው በመጠየቅ የተከሳሽ ከሳስነት ክስ Aቅርቧል። የግራ ቀኙ ክርክር በዚህ መልኩ 78 79 የቀረበለትም የዞን ከፍ/ቤት ክርክሩን መርምሮ ከሳሽ በክስ ከጠየቀው ገንዘብ ብር 65‚254 (ስልሳ Aምስት ሺ ሁለት መቶ ሀምሳ Aራት) ውድቅ Aድርጎ ቀሪው ብር 225‚123.12 (ሁለት መቶ ሀያ Aምስት ሺ Aንድ መቶ ሀያ ስድስት ብር ከAስራ ሁለት ሣንቲም) ተከሣሽ ለከሳሽ Eንዲከፍል በማለት ሲወስን በተከሳሽ በኩል የቀረበውን የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ በተመለከተ ፍ/ቤቱ በውሣኔው ምንም ሳይል Aልፎታል።
ተከሣሽ በዚህ ውሣኔ ቅሬታ Aድሮበት የይግባኝ ቅሬታውን ለሱማል ክልል ጠ/ፍ/ቤት ቢያቀርብም ፍ/ቤቱ በበኩሉ ግራ ቀኙን Aከራክሮ ይግባኙን ባለመቀበል የሥር ፍ/ቤትን ውሣኔ Aጽንቷል።
የሰበር Aቤቱታውም የቀረበው ይህንኑ በመቃወም ሲሆን ይህ ሰበር ችሎት የቀረበውን Aቤቱታ መርምሮ ተጠሪ የAመልካችን መኪና ተከራይቶ ሲሰራበት መኪናው ተገልብጦ ሥራ በማቆሙ ተጠሪ የቀረበትን ገቢ Aመልካች Eንዲከፍል መወሰኑ Eንዲሁም የAመልካች የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ መታለፉ ለሰበር ቀርቦ ላመረመር የሚገባው ሆኖ በመገኘቱ ተጠሪን በመጥራት ግራ ቀኙን Aከራክሯል።
ምላሽ ማግኘት የሚገባውም ይሄው ነጥብ በመሆኑ ከሕጉ ጋር ተገናዝቦ Eንደሚከተለው ተመርምሯል።
በውሉ ግድታ ውስጥ ባለEዳው የጉዳት ኪሣራ ከፋይ የሚሆነው ውሉን Aሟልቶ ባለመፈጸሙ ወይንም ውሉን ከስምምነቱ ውጭ Aዘግይቶ በመፈጸሙ የተነሳ በልላው ተዋዋይ ወገን ላይ በገንዘብ ላተመን የሚችል ኪሣራ የደረሰበት መሆኑ ሲታወቅ Eንደሆነና የጉዳት ኪሣራ ክፍያ ጥያቄውም ውሉን Aስገድዶ ከማስፈጸም /forced performance/ ወይንም ውሉ Eንዲሰረዝ ከመጠየቅ ጋር ላቀርብ Eንደሚችል ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 179A Eና ተከታዮቹ ድንጋጌዎች መገንዘብ ይቻላል። በተያዘው ጉዳይ ተጠሪ ክሱን ያቀረበው በኪራይ ከAመልካች የተረከበው መኪና በሥራ ላይ Eንዳለ በመገልበጡ ምክንያት ሥራ በማቆሙ የቀረበትን ገቢ Aመልካች Eንዲከፍለው በመጠየቅ ነው። ግራ ቀኙ ባቋቋሙት ውል መሰረት Aመልካች መኪናውን ለተጠሪ Aላስረከበም ወይንም ያስረከበው Aዘግይቶ ነው የሚል ክስ በተጠሪ በኩል ባለመቅረቡ Aመልካች የውል ግድታውን Aልፈፀመም ለማለት የማይቻል ከመሆኑም በላይ የውሉም ይዘት ሲታይ ተጠሪ በኪራይ በተረከባቸው መኪናዎች ላይ በAደጋ ምክንያት ጉዳት ቢደርስ ለመድን ድርጅትና ለAመልካች በወቅቱ የማሳወቅ ኃላፊነት ተጠሪ Eንዳለበትና Aመልካችም በበኩሉ ለደረሰው ጉዳት ተገቢው Eርምጃ Eንዲወሰድ የሚያደርግ መሆኑ ከመመልከቱ በስተቀር ጉዳት የደረሰበትን መኪና በተገቢው ጊዜ Eንዲጠገን ባለማድረጉ የጉዳት ኪሣራ በተጠሪ ላይ Ÿደረሰ Aመልካች ካሣ የሚከፍል ስለመሆኑ Aልተመለከተም።
ሰለሆነም የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤትም ሆነ የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት Aመልካች ለተጠሪ የጉዳት ኪሣራ ላከፍል ይገባል በማለት የሰጡት ውሣኔ በሕጉ ላይ ስለ ጉዳት ኪሣራ Aከፋፈል ከተቀመጠው ዓላማ ጋር የማይጣጣምና ውሉንም መሰረት ያደረገ ሆኖ Aልተገኘም።
በልላ በኩልም Aመልካች በበኩሉ በውሉ Aፈጻጸም ረገድ ጉዳት የደረሰበት መሆኑን በመግለጽ ብር 252‚246 /ሁለት መቶ ሃምሣ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ Aርባ ስድስት/ ኪሣራ Eንዲከፈለው በጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ የመሰረተ ቢሆንም ፍ/ቤቱ ዳኝነት ሳይሰጥበት Aልፎታል። በግልጽ ዳኝነት ተጠይቆበት ውሣኔ ሳይሰጥበት የታለፈ ጉዳይ Eንደተነፈገ የሚቆጠር መሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ቁ. 5/3/ ላይ የተመለከተ ቢሆንም የዚህ ድንጋጌ ተፈፃሚነት ዳኝነት ከተጠየቀባቸው ነገሮች በተወሰኑት ላይ ውሣኔ ተሰጥቶ በተወሰኑ ላይ ደግሞ ውሣኔ ሳይሰጥ ቢቀር የታለፈው Eንደተነፈገ Eንደሚቆጠር ሲሆን በተያዘው ጉዳይ የተከሳሽ ከሳሽነት ክሱ ጨርሶ ያልታየ በመሆኑ Eንደተነፈገ ይቆጠራል ለማለት የሚቻል ሆኖ Aልተገኘም። ስለሆነም ሰበር ሰሚ ችሎት ቀጥሎ የተመለከተውን ውሣኔ ሰጥቷል።
80 81 ው ሣ ኔ
28/98 በየካቲት 25 ቀን 1998 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ስለሆነ በፍ/ብ/ሕ/ሥ/ሥ/ቁ. 348/1/ መሰረት ተሽሯል።
የAመልካች መኪና በተጠሪ Eጅ Eያለ በደረሰበት የመገልበጥ Aደጋ በተጠሪ ላይ በተቋረጠ ገቢ Aመልካች የጉዳት ኪሣራ ለመክፈል የሕግም ይሁን የውል ግድታ ስለልለበት ላከፈል Aይገባም ተብሎ ተወስኗል።
በAመልካች በኩል የቀረበው የተከሣሽ ከሣሽነት ክስ ዳኝነት ሳይሰጥበት የታለፈ ስለሆነ የጅጅጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በAመልካች በኩል የቀረበውን የተከሳሽ ከሳሽነት ክስ መርምሮ የበኩሉን ውሣኔ Eንዲሰጥበት ጉዳዩ ተመልሶለታል።
ግራ ቀኙ ወጭና ኪሣራ ይቻቻሉ።
መዝገቡ ተዘግቶ ወደ መ/ቤት ተመልሷል።