No summary available.
የካቲት 27 ቀን 2AAA ዓ.ም.
ዳኞች፡- ዓብዱልቃድር መሐመድ መስፍን Eቁበዮናስ ታፈሰ ይርጋ መድኀን ኪሮስ ሱልጣን Aባተማም Aመልካች፡- Aቶ ገብሩ ገ/መስቀል - ቀርበዋል።
ተጠሪ፡- ቄስ ገ/መድኀን ረዳ - ቀርበዋል።
**
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ የብድር ውልን የተመለከተ ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የAሁን Aመልካች ከAሁን ተጠሪ ጋራ በነበረን የንግድ ግንኙነት ተጠሪ ብር 5A‚AAA /ሃምሣ ሺህ/ Eንዳበድራቸው በስልክ ሲጠይቁኝ ፈቃደኛ በመሆን ገንዘቡን ልኬላቸው መቀል ከሚገኘው ወጋገን ባንክ ፈርመው ተቀብለዋል፣ በኋላ ተጠሪ ገንዘቡን Eንዲመልሱልኝ በተደጋጋሚ ብጠይቃቸውም ለመመለስ ፈቃደኛ Aልሆኑም፣ ስለዚህ ገንዘቡን ከወሰዱበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ ወለድ ጋር Eንዲሁም የጠበቃ Aበል ከነወጪና ኪሣራው ይክፈሉኝ በማለት ተጠሪ ላይ በመሰረቱት ክስ ነው። የAሁን ተጠሪ በሰጡት መልስ የተባለውን ገንዘብ መቀበልን Aልክድም፣ ነገር ግን ገንዘቡን ከAመልካች ላይ የወሰድኩት ብድር ጠይቄ ሳይሆን Aመልካች ከAሁን በፊት ከEኔ በብድር የወሰዱትን ገንዘብ ለመመለስ ልከውልኝ ነው፣ የገንዘብ መላኪያ ወረቀቱም በምንም Aይነት የብድር ማስረጃ ላሆን Aይችልም፣ ከብር 5AA /Aምስት መቶ/ በላይ በሆነ ገንዘብ የተደረገ የብድር ውል በጽሁፍ ካልተደገፈ ዋጋ Aይኖረውም በማለት ተከራክረዋል። ፍ/ቤቱም የግራ ቀኙን ክርክር ሰምቶ በመጀመሪያ የማስረዳት ሸክሙ የሚወድቀው በማን ላይ ነው? የሚለውን ጭብጥ በመያዝ ግራ ቀኙ ግንኙነታቸው በንግድ ላይ የተመሰረተ መሆኑን Aልተካካዱም፣ 68 69 የAሁን ተጠሪ ገንዘቡን መቀበላቸውን Aልካዱም፣ Aመልካች ተጠሪ ገንዘቡን የላኩት ቀደም ሲል ለነበረባቸው Eዳ መክፈያ መሆኑን የማስረዳት የመጀመሪያ ግድታ የሚወድቀው ተጠሪ ላይ ነው፣ ይሁን Eንጂ ተጠሪ ይህንኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል የማስረጃ ዝርዝር ከመልሳቸው ጋር Aላቀረቡም፣ በማስረጃ ያልተደገፈ የፍሬ ነገር ክርክር ደግሞ ዋጋ የሚሰጠው Aይሆንም ካለ በኋላ ተጠሪ ገንዘቡን ከAመልካች መቀበላቸውን Aምነው Aመልካች ገንዘቡን የሰጧቸው በፊት ለነበረ Eዳ መክፈያ መሆኑን Eስካላረጋገጡ ድረስ ባለEዳ ናቸው፣ በመሆኑም ተጠሪ ክሱ የቀረበበትን ብር 5A‚AAA /ሃምሳ ሺህ/ ክሱ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ከሚታሰብ የባንክ ወለድ ጋር ለከሣሽ ይክፈሉ በማለት ወሰነ።
ተጠሪ ይህንን ውሣኔ በመቃወም ለትግራይ ብ/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ያቀረቡት ይግባኝ ተቀባይነት ባለማግኘቱ Aቤቱታቸውን ለክልሉ ሰበር ችሎት Aቅርበዋል። ሰበር ችሎቱም የግራ ቀኙን ክርክር Aዳምጦ በማስረጃነት የቀረበው የሐዋላ ወረቀት /ደረሰኝ/ በግራ ቀኙ መካከል የብድር ውል መኖሩን የሚያረጋጋጥ ማስረጃ Aይደለም የሐዋላ ወረቀት ገንዘብ ከAንድ ባንክ ወደ ልላው የተላከ መሆኑን ከማረጋገጥ ውጪ በልላ ተጨማሪ ማስረጃ ካልተደገፈ በቀር ገንዘቡ የተላከው በብድር መሆኑን Aያስረዳም፣ ተጠሪ ገንዘቡ የተላከልኝ Aመልካች ለነበረባቸው Eዳ መክፈያ Eንዲሆን ነው በማለት መመለሳቸውም ቢሆን ብድሩን Aምነዋል የሚያስብላቸው Aይደለም፣ በመሆኑም Aመልካች ገንዘቡን የላኩት በብድር መሆኑን ተጠሪ Aላመኑም ክህደት ካለ ደግሞ ብድሩ መኖሩን የማረጋገጥ /የማስረዳት/ ኃላፊነቱ የAሁን Aመልካች ነው፣ ስለዚህ የብድር ውል መኖሩ በመልካች ሳይረጋገጥ ወይም በተጠሪ ሳይታመን የቀድሞው ብድር መኖሩን ተጠሪ የማስረዳት ኃላፊነት Aለባቸው ተብሎ ተጠሪ በክሱ የተጠየቀውን ገንዘብ Eንዲከፍሉ መወሰኑ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ስለሆነ የስር ፍ/ቤት ውሣኔ ተሽሯል በማለት ወስኗል።
የAሁኑ የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም ይህንን ውሣኔ ለማስለወጥ ሲሆን የAቤቱታው ይዘት በAጭሩ Aመልካች ለተጠሪ ልኬላቸው የነበረውን ገንዘብ መቀበላቸውን ተጠሪ ራሳቸው Aምነውና በማስረጃም ተረጋግጦ ገንዘቡን የተቀበልኩት ለEዳ መክፈያ ሆኖ ነው የሚል መልስ በተጠሪ ስለተገለፀ ብቻ ቀድሞውኑ Aመልካች የተጠሪ ተበዳሪ መሆኔን የማስረዳት ሸክም Eያለባቸው የማስረዳት ሸክሙ የAመልካች ነው Aመልካች ገንዘቡን በብድር መላካቸውን Aላስረዱም ተብሎ በክልሉ ሰበር ችሎት የተሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ያለበት ስለሆነ ይሻርልኝ የሚል ነው።
ችሎቱም የስር ፍ/ቤቶችን ውሣኔዎችና የግራ ቀኙን ክርክር Aግባብ ካለው ሕግ ጋር Aገናዝቦ በመመርመር Aመልካች ለተጠሪ ገንዘብ ልከውላቸዋል Eየተባለ በበታች ፍ/ቤት Aመልካች ይህንን ገንዘብ በብድር መልክ ስለመስጠታቸው የብድር ውል Aቅርበው Aላስረዱም በሚል ተጠሪ የተከሰሱበትን ገንዘብ Aይከፍሉም ተብሎ መወሰኑ በAግባቡ መሆኑና Aለመሆኑ ላጣራ የሚገባ ነጥብ ሆኖ ስላገኘነው ጉዳዩ ለሰበር Eንዲቀርብ ተደርጓል።
No topics extracted.
መዝገቡን Eንደመረመርነው Aመልካች ከስር ጀምረው የሚከራከሩት ገንዘቡን ለተጠሪ የላኩት ተጠሪ Eንዳበድራቸው በስልክ ባቀረቡልኝ ጥያቄ መሰረት ስለሆነ ገንዘቡን ይመልሱልኝ በማለት ነው። ተጠሪ ደግሞ በበኩላቸው Aመልካች ገንዘቡን ላልኩልኝ የቻሉት ቀደም ሲል ያበደርኳቸውን ገንዘብ ለመመለስ Eንጂ Eንዲያበድሩኝ ጠይቄ Aይደለም በማለት መከራከራቸውን መዝገቡ ያስረዳል።
ተጠሪ በAመልካች የተላከላቸውን ገንዘብ መቀበላቸውን Aልካዱም፣ ገንዘቡን መቀበላቸው በማስረጃም ተረጋግጧል። ነገር ግን ገንዘቡን የተቀበልኩት Aመልካች ቀደም ሲል የነበረባቸውን Eዳ ለመክፈል ልከውልኝ ነው የሚል ክርክር ተጠሪ ከጅምሩ ጀምሮ ማቅረባቸውን ተረድተናል። በመሰረቱ ተከራካሪ ወገኖች በመከራከሪያነት የሚያቀርቧቸውን ፍሬ ነገሮች ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል። በተለይም በAዎንታዊ መልኩ የተከራከረ ወገን የክርክሩን ፍሬ ነገር የማስረዳት ሸክም ይወድቅበታል። የAሁን ተጠሪ የክርክሩ መነሻ የሆነውን ገንዘብ ከመቀበል በፊት ለAመልካች ገንዘብ Aበድሬያለሁ ቢሉም ገንዘቡ ከብር 5AA (Aምስት መቶ) የሚበልጥ Eንደመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2472/1/ ላይ 70 71 ከተደነገጉትና የብድርን መኖር ማስረዳት ከሚቻልባቸው ሶስት መንገዶች በAንዱም ቢሆን የAመልካች Aበዳሪ መሆናቸውን Aላሰረዱም። በመሆኑም ተጠሪ ለመከራከሪያ ያቀረቡትን ይህንን ፍሬ ነገር የማስረዳት ኃላፊነታቸውን Aልተወጡም። በAንፃሩ ግን Aመልካች ገንዘቡን ለተጠሪ በብድር መስጠታቸውን ከፍ ብሎ በተጠቀሰው የሕግ Aንቀጽ የብድር ውልን በጽሁፍ ማስረዳት Eንደሚቻል በተደነገገው መሰረት ገንዘቡን የላኩበትን የሐዋላ ወረቀት በማቅረብ Aረጋግጠው ያስረዱ ስለሆነ በክሳቸው ላይ ያቀረቡትን ፍሬ ነገር የማስረዳት ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። ስለዚህ Aመልካች ገንዘቡን ለተጠሪ ማበደራቸውን ባስረዱበትና ተጠሪ ደግሞ EንደAባባላቸው ገንዘቡ የተላከላቸው Aስቀድሞ ለነበረ Eዳ መክፈያ መሆኑን ባላረጋገጡበት ሁኔታ የስር ፍ/ቤት ተጠሪ ገንዘቡን ለAመልካች ለመመለስ Aይገደዱም በማለት የሰጠው ውሣኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት የተፈፀመበት ሆኖ Aግኝተነዋል።
ው ሣ ኔ
ክርክር የተካሄደበትን ብር 5A,000 /ሃምሳ ሺህ/ ክስ ከቀረበበት ጊዜ ጀምሮ ተከፍሎ Eስከሚያልቅ ድረስ ከሚታሰብ ሕጋዊ ወለድ ጋር ተጠሪ ለAመልካች Eንዲከፍሉ በድምጽ ብልጫ ተወስኗል።
የትግራይ ብ/ክ/መ/ ሰበር ችሎት በመ/ቁ. 184A4 በ