No summary available.
የሰ/መ/ ሐምል 3 ቀን 1999 ዓ.ም ዳኞች፡- መንበረፀሐይ ታደሰ Aሰግድ ጋሻው ሂሩት መለሰ ተሻገር ገ/ሥላሴ Aብዱራሂም Aህመድ Aመልካች፡- Aንበሳ የከተማ Aውቶብስ Aገልግሎት ድርጅት ነገረፈጅ Aቶ ፈቃደ ጉደታ ቀረቡ ተጠሪ፡- Aንበሳ Iንሹራንስ ኩባንያ Aልቀረቡም መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ሰጥተናል።
የሰበር Aቤቱታው የቀረበው የፍ/ከ/ፍ/ቤት በይግባኝ የቀረበለትን ጉዳይ ተመልክቶ ጉዳዩ በይግባኝ ተጠሪን የሚያስቀርብ Aይደለም በማለት በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 337 መሰረት ይግባኙን መሰረዙ ለጉዳዩ መነሻ የሆነውን ውል ህጋዊነት በተሳሳተ መንገድ በመተርጐሙ የተነሳ በመሆኑ የተፈፀመው መሰረታዊ የህግ ስህተት ይታረምልን በሚል ነው።
የነገሩም መነሻ የAሁኑ Aመልካች የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ከሣሽ ሲሆን ተጠሪ ተከሣሽ ነበር። Aመልካች ያቀረበውን ክስ ተጠሪ ለመልካም ሥራ Aፈፃፀም ዋስትና ግድታ ገብቷል። ከAመልካች ጋር ውል ያደረገው በሥር ፍ/ቤት 1ኛ ተከሣሽ የነበረው በገባው ግድታ መሰረት ውሉን ሳይፈጽም ያቋረጠ በመሆኑ ተጠሪ በመልካም ሥራ Aፈፃም ረገድ የገባውን ግድታ ላፈጽም ይገባል የሚል ነው።
ተጠሪም በመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያው ክርክር ከAመልካች ጋር ውል ያደረገው ድርጅት ውል ለማድረግ የሚያስችለው ህጋዊ ሰውነት የልለው በመሆኑ ውሉ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1678 መሰረት ፈራሽ ነው። ውሉ ፈራሽ ከሆነም ይህንኑ ውል መሰረት በማድረግ የተገባው የመልካም ሥራ Aፈፃፀም ዋስትና ስምምነትም ላፈርስ ይገባል ስለሆነም ክስ የቀረበበትን ገንዘብ Eንድከፍል Aልገደድም በማለት ተከራክሯል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት ይህንኑ የግራ ቀኙን ክርክር ከተመለከተ በኋላ ተጠሪ Iንሹራንስ ኩባንያው ከAመልካች ጋር ውል ያደረገው 1ኛ ተከሣሽ ባት ማስታወቂያ Aገልግሎት ችሎታ የልለው መሆኑን Eያወቀ ዋስትና የሰጠ መሆኑን Eንዲያስረዳ ታዞ ይህንን Aልፈፀመም፤ ይህም 1ኛው ተከሣሽ ባት ማስታወቂያ Aገልግሎት ህጋዊ ሰውነት ያልነበረው መሆኑን ያመለክታል።
ውል ለመዋዋል ችሎታ የልለው ሰው የፈፀመው ውልም ፈራሽ ነው። ሥራ Aፈፃፀም ዋስትናው ምክንያት የሆነው ውል ፈራሽ ከሆነም፤ በፍ/ብ/ሕ/ቁ.
1923/1/ መሰረት ዋስትናውም ቀሪ ነው፣ ወይም ፈራሽ ነው በማለት ወስኗል።
ይግባኝ ሰሚው የፍ/ከ/ፍ/ቤትም የቀረበለትን የይግባኝ መዝገብ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ ቁጥር 337 መሰረት ዘግቶታል።
የሰበር Aቤቱታ የቀረበውም
በይዘቱም በሥር ፍ/ቤት ያደረጉትን ክርክር የሚያጠናክር ነው። Eኛም ጉዳዩን ተመልክተናል።
Eንደተመለከትነውም ተጠሪ በሥር ፍ/ቤት 1ኛ ተከሣሽ ከነበረው ከባት ማስታወቂያ ድርጅት ጋር የመልካም ሥር Aፈፃፀም ዋስትና ውል ያደረገ መሆኑን ክዶ Aልተከራከረም። ህጋዊ ሰውነት ከልለው ወገን ጋር የመልካም ሥር Aፈፃፀም ዋስትና ውል ማድረጉን መነሻ በማድረግም ውሉ ህጋዊ ውጤት Eንደይኖረውም ስለማድረጉም Aልተገለፀም Eንዲሁም ፍሬ ነገሮች የሚያመለክቱት ተጠሪ የመልካም ሥራ Aፈፃፀም ዋስትና ውል ከባት የማስታወቂያ Aገልግሎት ጋር ባደረገበት ጊዜ ህጋዊ ሰውነት ያለው መሆኑን ያውቅ የነበረ መሆኑን ነው፤ Eራሱ ላደረገው ውል ህጋዊ ሰውነት ያለው መሆኑን ተቀብሎ በመልካም ሥራ Aፈፃፀም ዋስትናው ውል ምክንያት ያለበትን ግድታ Eንዲፈጽም በተጠየቀ ጊዜ ተዋዋዩ ህጋዊ ሰውነት የልለው ወገን ነው የሚለው ክርክር ወጥነት የልለው Eርስ በEርሱ የሚጋጭ ነው።
ምናልባትም ከAመልካች ጋር ውል የፈፀመው ባት የማስተወቂያ Aገልግሎት ችሎታ የለውም። ችሎታ ከልለው ሰው ጋር ውል Aድርጌያለሁ።
ውል ላደርግ የቻልኩትም ውሉ በተደረገበት ጊዜ ችሎታ /ህጋዊ ሰውነት/ የልለው መሆኑን Aላውቅም ነበረ በማለት ከተከራከረ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ/258/1/ መሰረት ይህንኑ የማስረዳት ግድታው በEራሱ በተጠሪ ላይ ላሆን ይገባል።
No specific laws extracted.
No topics extracted.
የሥር ፍ/ቤት በዚህ መሰረት ክርክሩን መምራት ሲገባው ባት የማስታወቁያ Aገልግሎት ህጋዊ ሰውነት ያለው መሆኑን Aመልካች ያስረዳ፤
Eንዲሁም መልስ ሰጭ ከባት ማስታወቂያ Aገልግሎት ጋር ውል ባደረገበት ጊዜ የማስታወቂያ Aገልግሎት ድርጅቱ ህጋዊ ሰውነት የልለው መሆኑን Eያወቀ ነው ያደረገው የሚለውን Aመልካች ያስረዳ በማለት የማስረዳት ሸክሙን ወደ Aመልካች ማዞሩ ሥነ-ሥርዓታዊ ሆኖ Aላገኘነውም።
በክርክሩም ሂደት ተጠሪ ከላይ የተመለከተውን ሁኔታ Aላስረዳም።
ስለሆነም ባት የማስታወቂያ Aገልግሎት ከAመልካች ጋር ያደረገው ውል በህግ ፊት ላፀና የማይችል ስለመሆኑ Aልተረጋገጠም Eንጂ ግድታው 3736 የማይፀና ነው Eንኳ ቢባል ዋሱ Aመልካች Aንበሳ Iንሹራንስ ኩባንያ በውል Aለመጽናት ምክንያት የሆነው ጉድለት ሳያውቀው ያደረገው የመልካም ሥራ Aፈፃፀም ዋስትና ግድታ መሆኑን ያላስረዳ በመሆኑ በፍ/ብ/ሕ/ቁ 1923/2/ መሰረት የገባው ዋስትና የፀና ነው ብለናል።
ው ሣ ኔ
የሥር ፍ/ቤቶች በሥር ፍ/ቤት 1ኛ ተከሣሽ የነበረው ባት ማስታወቂያ Aገልግሎት ድርጅት ለመከሰስ የሚያስችለው ህጋዊ ሰውነት የለውም በሚል የቀረበውን የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ መሰረት በማድረግ የሰጡት ዳኝነት የተሻረ ስለሆነ የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት መዝገብ Aንቀሳቅሶ በፍሬ ጉዳዩ ላይ ውሣኔ ይሰጥበት ዘንድ በፍ/በ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 343 መሰረት መልሰናል።
የፍ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/ቁ. 10894 ሚያዚያ 22 ቀን 1996 ዓ.ም የሰጠው ውሣኔ Eንዲሁም የፍ/ከ/ፍ/ቤት በመ/ቁ. ፍ/ብ/ይ/መ/ቁ.
32599 ሰኔ 06 ቀን 1997 ዓ.ም የሰጠው ትEዛዝ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.
348/1/ ተሽሯል።