No summary available.
29/11/ 2003 ዓ.ም ዳኞች፡- ሒጎስ ወልደ አልማው ወላ ዓሉ መሐመድ ነጋ ደፍሳ አዲነ ንጉሴ አመልካች፡- አቶ ተስፊዬ ጎላ - ቀረቡ።
ተጠሪ፡- የኢ.ፋ.ዱ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር - የቀረበ የለም።
መዝገቡን መርምረን የሚከተለውን ፍርድ ተሰጥቷል።
ጉዲዩ ለሰበር ችልት ላቀርብ የቻለው የአሁኑ ተጠሪ መ/ቤት የዱስኘሉን ኮሚቴ የሰጠው የዱስኘሉን ውሣኔ ለተጠሪ መ/ቤት የበላይ ኃላፉ ቀርቦ ይፈፀም በመባለ ምክንያት አመልካች ይግባኛቸውን በደንብ ቁጥር 57/1992 አንቀጽ 29 መሰረት ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍ/ቤት አቅርበው ከፍተኛው ፍ/ቤትም መልስ ሰጪውን መጥራት ሳያስፈልግ በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 337 መሰረት የይግባኙን መዝገብ በመዝጋት አመልካችን በማሰናበት በመወሰኑ አመልካች በጉዲዩ ላይ በተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት የካቲት 28 ቀን 2003 ዓ/ም በተፃፈ ማመልከቻ የሰበር አቤቱታቸውን ስለአቀረቡ ነው።
ለዱስኘሉን ኮሚቴ ውሣኔ መነሻ የሆነውን አቤቱታ ለተጠሪ መ/ቤት ያቀረቡት አቶ ጽጌ ጌታነህ ሲሆኑ የአቤቱታውም ፍሬ ቃለ ከአዱስ አበባ ቴኒስ ክለብ ጋር በተፈጠረው ያለመግባባት ክለቡን በሕግ ፉት አመልካች አቅርበው እንዱፊረደላቸው አመልካችን ጠይቀው አመልካችም ፈቃደኛ ሆነው የጥብቅና ሙያ ውል እንደአደረጉና አመልካች ለሚሰጧቸው አገልግልትም ብር 2,000.00 ለመክፍል፣ አከፊፈለም በቅድሚያ ብር 1,000.00፣ ቀሪው ብር 1,000.00 ደግሞ ጉዲዩ እንደተከናወነ እንደሚሆን ተስማምተው ቅድሚያ ክፍያውን አመልካች ተቀብለው አመልካች እንደስምምነቱ ሳይፈፅሙ ለእንግልት የዲረጓቸው መሆኑን ገልጸው የዱስፔሉን እርምጃ እንዱወሰድባቸውና የተወሰደባቸው ገንዘብ እንዱመለስላቸው መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው።
አመልካች ክሱን ሉያቀርቡ ያልቻለት አስተዲደራዊ መፍትሓዎችን ለመጨረስ ተገቢውን ሲያደረጉና ክለቡ ሕጋዊ ሰውነት ስለላለው በፍርድ ቤት ሉከሰስ የሚችል አለመሆኑን እንዱሁም ክሱ የሚቀርበው አስተዲደራዊ መፍትሓዎች ሲያልቁ በመሆኑ በዱስፔሉን ሉያስጠይቃቸው የማይችል መሆኑን ዘርዝረው ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል ሲለ መልስ በመስጠት ተከራክረዋል። የሥር የዱስኘሉን ኮሚቴውም የአሁኑ አመልካች የፋዳራል ፍ/ቤቶች የጠበቆች ሥነ ምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 8/2/ለ/ የተደነገገውን የሥነ ምግባር ድንጋጌዎች በመጣስ የደንበኛቸውን በአፊጣኝ ፍትህ የማግኘት መብት ጎድተዋል፣ ይህም ሕብረተሰቡ ለላልች የሕግ ባለሙያዎች ያለውን እምነት የሚሸረሽር ነው የሚለውን ምክንያት በመስጠት በአዋጅ ቁጥር 199/1992 አንቀጽ 24(3(ለ(3)) መሰረት በብር 10,000 /አሥር ሺህ/ እንዱቀጡ የውሳኔ ሃሳብ ለበላይ ኃላፉ ያቀረበ ሲሆን የበላይ ኃላፉውም የኮሜቴውን የውሳኔ ሀሳብ አጽድቀውታል። በዚህ ውሳኔ አመልካች ቅር በመሰኘት ይግባኛቸውን ለፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢያቀርቡም ተቀባይነት አላገኙም። የሰበር አቤቱታው የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው። የአመልካች የሰበር አቤቱታ መሰረታዊ ይዘትም ከግል ተበዲይ ጋር በተደረገው የጥብቅና ውል መሰረት ሙያው የሚጠይቀውን እየፈጸሙ ያለ መሆኑ ተረጋግጦ እያለ በጉዲዩ ላይ ክስ ሳያቀርቡ ዘግይተዋል ተብል መወሰኑ ያላግባብ ስለሆነ ሉታረም የሚገባው ነው በማለት መከራከራቸውን የሚሳይ ነው። አቤቱታው ተመርምሮም አመልካች የዱስፔሉን ግድፈት ፈፅመዋል ተብል ብር 10,000.00 እንዱቀጡ መወሰኑ ባግባቡ መሆን ያለመሆኑን በጭብጥነት ተይዞ ለሰበር ችልቱ ጉዲዩ እንዱቀርብ የተደረገ ሲሆን ለተጠሪ ጥሪ ተደርጎለት ቀርቦም አመልካች በዱሲፔሉን ግድፈት ሉጠየቁ የቻለት ከግል ተበዲይ ጋር ባደረጉት የጥብቅና ውልና ተገቢ ያልሆኑ ተግባራትን መፈፀማቸው በመረጋገጡ በመሆኑ ውሳኔው መሰረታዊ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት በፅሐፍ መልሱን አቅርቧል። አመልካችም የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልሳቸውን ሰጥተዋል።
የግራ ቀኙ ክርክር ከዚህ በላይ የተገለፀ ሲሆን እኛም አመልካች በተከሰሱበት የዱስኘሉን ክስ ጥፊተኛ ናቸው ተብለው በገንዘብ የተቀጡት በአግባቡ ነው? ወይስ አይደለም? የሚለውን ጭብጥ ይዘን ክርክሩን እንደሚከተለው መርምረናል።
በመሰረቱ የጥብቅና ሙያ ለእውነት፣ ለፍትህ እና ለሕግ የበላይነት መስፍን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑ እሙን ሲሆን ይህንን ግብ ላይ ለማድረስ ደግሞ ሙያው ከባለሙያው የሙያ ኃላፉነቱን በታማኝነት፣ በቅንነት፣ በታታሪነትና በብቃት እንዱወጣ የሚጠይቀው ጉዲይ ይሆናል። ይህንኑ ግዳታ ያለመወጣት ደግሞ ምግባረ ብልሹነት ሲሆን ተጠያቂነትን የሚያስከትል ነው። የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች ምዝገባና ፍቃድ አሰጣጥ አዋጅ ቁጥር 199/92 መግቢያው እንዱሁም አንቀጽ 30 ስር ለተመለከቱት ድንጋጌዎች እና የፋዳራል ፍርድ ቤቶች ጠበቆች የሥነ ምግባር ደንብ ቁጥር 57/92 አንቀጽ 3፣8(2(ለ)) እና ላልች ድንጋጌዎች ይህንኑ ግንዛቤ ውስጥ ያስገቡና ተጠያቂነት መቼ ሉከተል እንደሚችል የሚያሳዩ ድንጋጌዎችን ይዘው እናገኛለን።
ወደተያዘው ጉዲይ ሲመጣ አመልካች የዱስፔሉን ግድፈት ፈጽመዋል የተባለት ከአቶ ጽጌ ጌታነህ ጋር ባደረጉት የጥብቅና ውክልና ስልጣን መሰረት የቅድሚያ ክፍያ ወስደው ጉዲያቸውን በተገቢው ጊዜ ለሚመለከተው ፍርድ ቤት አቅርበው ሳያስወስኑ አዘገይተዋል ተብለው ሲሆን ይህ ስለመሆኑ የዱሲፔሉን ኮሚቴው በፍሬ ነገር ደረጃ ያረጋገጠው ጉዲይ ሲሆን አመልካችም ቢሆኑ ጉዲዩን አስተዲደራዊ መፍትሓ እንዱሰጥበት ለማድረግ ለሚመለከተው አካል ጥያቄ በማቅረብ እየተከታተለት ያለና ወደ ፍርድ ቤት ለመሄድም አቶ ጽጌ ጌታነህ እንዱከሰስላቸው የሚፈልጉት አካል ሕጋዊ ሰውነት የላለው በመሆኑ የተቸገሩ መሆኑን ገልፀው የሚከራከሩ መሆኑን ከክርክሩ ሂደት ተገንዝበናል። አመልካች ከአቶ ጽጌ ጌታነህ ጋር ያደረጉት የጥብቅና ውል ይዘት ሲታይም እኔ አገልግልት ተቀባይ ከአዱስ አበባ ቴንስ ክለብ ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ምክንያት የክለቡ ሥራ አስኪያጅ ኮሚቴ ከጥቅምት 23 ቀን 2001 ዓ/ም ጀምሮ ያገደኝ በመሆኑ አገልግልት ሰጪው አቶ ተስፊዬ ጎላ ጥሩነህ ባላቸው የጥብቅና ሙያ ከስራ አስኪያጅ ኮሚቴው ጋር ተከራክረው የእኔን የክለብ አባልነት መብቴን እንዱያስጠብቁልኝ የሚል ስለመሆኑ ከክርክሩ ሂደት ተረጋግጧል።
አመልካች የደንበኛቸውን ጉዲይ በፍርድ ቤት ክስ ለመመስረት ያልቻለበት ምክንያት በጉዲዩ ላይ አስተዲደራዊ መፍትሓ ለማግኘት ነው የሚል የሚገኝበት ሲሆን ይህ ምክንያት ጉዲዩን ለመጨረስ አንደ አካሄድ ነው ቢባልም አስተዲደራዊ መፍትሓ ለማግኘት ሲባል ግን ጉዲዩ በፍርድ ቤት በተገቢው ጊዜ ክስ ሳይቀርብበት እንዱቆይ የሚያደርግ አይደለም። የስር የዱስፔሉን ኮሚቴውም አስተዲደራዊ መፍትሓ መፈለግ ተገቢነቱን አምኖ አመልካችን ከተጠያቂነት ሉድኑ አይችለም ወደሚለው ድምዲሜ የደረሰው አመልካች በትጋትና በታማኝነት ጉዲዩን ያልተከታተለ መሆኑ በፍሬ ነገር ደረጃ ተረጋግጧል በማለት ሲሆን አመልካች በዚህ ረገድ ያቀረቡት የማስተባበያ ማስረጃ የላለ መሆኑን ከክርክሩ ሂደት ተገንዝበናል። ላላው አመልካች በምክንያትነት የሚያቀርቡት ነጥብ ደንበኛቸው እንዱከሰስ የሚፈልጉት አካል ሕጋዊ ሰውነት የላለው መሆኑ ነው። ይሁን እንጂ ይህ ምክንያት ጠበቃው የሙያው ስነ ምግባሩን መሰረት በማድረግ በሙያው ሕጋዊ ነው የሚለውን አስተያየት የማቅረብ ሙያዊ ነፃነት ያለው መሆኑ ቢታወቅም ይህንኑ ነፃነቱን ደግሞ የደንበኛውን ፍላጎት ማዕከል በአደረገ መልኩ ሉወጣው የሚገባው ከመሆኑ ጋር ተዲምሮ ሲታይ ደንበኛቸው እንዱከሰስ የሚፈልጉትን አካል ከሰው ይኸው አካል የሕግ ሰውነት ያለው መሆን ያለመሆኑ ጉዲይ ስልጣን ባለው ፍርድ ቤት እንዱወሰን ማድረግ የሚችለት ነጥብ በመሆኑ ክስ ላለማቅረብ እንደ በቂ ሕጋዊና ሙያዊ ምክንያት ሉወሰድ የሚችል አይደለም። በአጠቃላይ አመልካች ከደንበኛቸው ጋር ያደረጉት የጥብቅና ውክልና ስልጣን ሰነድ ይዘቱ ሲታይ አመልካች ክሱን በተገቢው ጊዜ በፍርድ ቤት እንዱያቀርቡና የደንበኛቸውን መብት እንዱያስጠብቁ ግዳታ የሚጥልባቸው መሆኑና አመልካች ይህንኑ ግዳታቸውን በተገቢው ጊዜና በትጋት ሳይወጡ ቀርተው ጉዲዩን ያዘገዩ መሆኑ ፍሬ ነገርን የማጣራትና ማስረጃን የመመዘን ስልጣን ያላቸው የዱስፔሉን ኮሚቴውና የፋዳራለ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተስማሙት ጉዲይ በመሆኑ ይህ ችልት በኢ.ፋ.ዱ.ሪፐብላክ ሕገ መንግስት አንቀጽ 80(3(ሀ)) እና አዋጅ ቁ
No topics extracted.