No summary available.
የካቲት 26 ቀን 2004 ዓ.ም.
ዳኞች፡- ሒጎስ ወልደ አልማው ወላ ዓሉ መሐመድ ነጋ ደፍሳ አደነ ንጉሴ አመልካች፡- አቶ ኤርሚያስ ሒይለ የሆነስት የረር ማኔጂንግ ዲይሬክተር ቀረቡ ተጠሪ፡- አቶ ብርሃኑ ዲምጠው ወኪል አስፊው **
መዝገቡ ተመርምሮ ተከታዩ ፍርድ ተሰጥቷል።
**
ጉዲዩ ከውል ውጪ ኃላፉነትን መሰረት ያደረገ የጉዲት ካሳ ይከፈለኝ ጥያቄን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁኑ ተጠሪ በአሁኑ አመልካች እና በአቶ በላይ አያላው በአዲማ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመሰረቱት ክስ መነሻ ነው። የክሱ ይዘትም ባጭሩ፡-ንብረትነቱ የአሁኑ አመልካች የሆነና በስር ሁለተኛ ተከሳሽ በነበሩት በአቶ በላይ አያላው ይሽከረከር የነበረ የሰላዲ ቁጥር 3-28569 እና ተሳቢው 3-070339 የሆነ ተሸከርካሪ በኋላ ገጭቷአቸው በቀኝ እግራቸው ላይ ተሳቢው ቆሞባቸው እግራቸውን ከጥቅም ውጪ ያደረገባቸው መሆኑን፣በዚህም ምክንያት አሽከርካሪው በወንጀል ተከሶ የተቀጣ መሆኑን፣በወቅቱ ተጠሪ በግል ድርጅት ተቀጥረው በወር ብር 1500.00 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) እያገኙ ሲሰሩ እንደነበርና ይኸው ገቢ በጉዲቱ ምክንያት የተቋረጠባቸው መሆኑን ገልጸው ወደፉት ለሰላሳ አመት አመታት ቢኖሩ ሉያገኙ የሚችለትን የገቢ መጠን በማስላት አጠቃላዩን ደምረው ብር 920,000.00 (ዘጠኝ መቶ ሃያ ሺህ ብር) ባልተነጣጠለ ኃላፉነት እንዱከፍለ ይወሰንላቸው ዘንድ ዲኝነት መጠየቃቸውን የሚያሳይ ነው። የአሁኑ አመልካች ለክሱ በሰጡት መከላከያ መልስ ለክሱ ኃላፉነት የላለበት መሆኑን እና የጉዲት ካሳ መጠኑም እጅጉን የተጋነነ መሆኑን ዘርዝሮ ክሱ ውድቅ ላሆን ይገባል ሲል ተከራክሯል። የስር ሁለተኛ ተከሳሽ ግን በላለበት ጉዲዩ ታይቷል።
ጉዲዩን በመጀመሪያ ደረጃ የተመለከተው ፍርድ ቤትም የግራ ቀኙን ማስረጃ በመስማት ጉዲዩን መርምሮ አመልካችን በመኪናው ባለንብረትነቱ ለተጠሪ አካል ጉዲት ኃላፉ በማድረግና የጉዲት ካሳ መጠኑን በተመለከተም የተጠሪ ወርሃዊ ገቢው እንዱጣራ ፍርድ ቤቱ ሲፈልግ አመልካች ትእዛዙን ሉያከብር ባለመቻለ ታልፍ ተጠሪ በወር 1200.00 (አንድ ሺህ ሁለት መቶ ብር) እንደሚያገኙ ግንዛቤ በመውሰድ ይህንኑ የገቢ መጠን አካላቸው ላይ ደረሰ ከተባለው የ70% (ሰባ ከመቶ) ጉዲት እና ተጠሪ ወደፉት ለሃያ አመታት ሉኖሩ እንደሚችለ በመውሰድ አስልቶ ብር 201,600.00 (ሁለት መቶ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር) ላሆን እንደሚገባ፣ከዚሁ የጉዲት ገንዘብ ውስጥም ተጠሪ ብር 92,300.00 (ዘጠና ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ብር) በአመልካች የተከፈላቸው መሆኑን አረጋግጦ ቀሪውን ብር 109,000.00 (አንድ መቶ ዘጠኝ ሺህ ብር) አመልካችና የስር ሁለተኛ ተከሳሽ የሆኑት አቶ በላይ አያላው በአንድነትና በነጠላ እዱከፈለ ሲል ወስኗል። በዚኅ ውሳኔ አመልካች ባለመስማማት ይግባኙን ለኦሮሚያ ብሓረዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅርቦ ግራ ቀኙ ከተከራከሩ በሁዋላ የስር ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ ሙለ በሙለ ጸንቷል። ከዚኅም በኋላ አመልካች የሰበር አቤቱታቸውን ለክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችልት ቢያቀርብም ተቀባይነት አላገኘም። የአሁኑ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም ይህንኑ ውሳኔ በመቃወም ለማስለወጥ ነው።
አመልካች ሰኔ 10 ቀን 2003 ዓ.ም. በፃፈት ሶስት ገፅ የሰበር አቤቱታ በበታች ፍርድ ቤቶች ውሳኔ ላይ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈፅሟል የሚለበትን ምክንያት ዘርዝረው አቅርበዋል። ይዘቱም ባጭሩ፡-አመልካች ለጉዲቱ ኃላፉ ተብል መወሰኑም ሆነ የጉዲት ካሳ ስላቱ አግባብነት የላለው መሆኑን በመዘርዘር መከራከራቸውን የሚያሳይ ነው። አቤቱታቸው ተመርምሮም ይህ ችልት እንዱመለከተው የተያዘው ጭብጥ አመልካች ይካስ የተባለውን ገንዘብ አከፊፈል አስመልክቶ ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2095(2) አንጻር ሲታይ አመልካች በአንድ ጊዜ ሉከፍል ይገባል ወይስ አይገባም? የሚለውን ማየት እንዱቻል ሲባል ነው። ተጠሪ ቀርበውም የበታች ፍርድ ቤቶችን ውሳኔ ተገቢነት ያሳያለ ያሎቸውን ምክንያቶችን በመዘርዘር ውሳኔው መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለበትም ተብል ሉጸና ይገባል ሲለ ሐምል 15 ቀን 2003 ዓ.ም. በተፃፈ ማመልከቻ መልሳቸውን የሰጡ ሲሆን አመልካችም ነሐሴ 10 ቀን 2003 ዓ.ም. በተፃፈ ማመልከቻ የሰበር አቤቱታቸውን በማጠናከር የመልስ መልሳቸውን ሰጥተዋል።
የጉዲዩ አመጣጥ አጠር ባለመልኩ ከላይ የተገለፀው ሲሆን ይህ ችልትም የግራ ቀኙን ክርክር ለሰበር አቤቱታው መነሻ ከሆነው ውሳኔ እና አግባብነት ካላቸው ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ ጉዲዩ ለሰበር ችልት ሲቀርብ ከተያዘው ጭብጥ አንጻር በሚከተለው መልኩ መርምሮታል። ጉዲዩ ለሰበር ችልት ሲቀርብ የተያዘው ጭብጥ አከፊፈለ በአንድ ጊዜ እንዱሆን መወሰኑ ከፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2095(2) ድንጋጌ አንፃር ለማየት ሲባል ነው።
No topics extracted.
ተጠሪ በግል ድርጅት ተቀጥረው በስራ ላይ የነበሩ መሆኑና ሲያገኙት የነበረው የገቢ መጠንን ፍሬ ነገርን ለማጣራትና ማስረጃን ለመመዘን ስልጣን ባላቸው የስር ፍርድ ቤቶች የተረጋገጠ ጉዲይ ነው። የስር ፍርድ ቤቶች በጉዲቱ ምክንያት ወደፉት ተጠሪ የሚቀርባቸውን ገቢና ከጉዲቱ ጋር ተያይዘው የወጡትን ወጪዎች በመለየትን የካሣ መጠኑን መወሰናቸውን የውሳኔአቸው ይዘት በግልጽ ያሳያል።
በመሰረቱ ካሳ የሚከፈለው ጉዲት መኖሩ ሲረጋገጥ ሲሆን የካሳ አተማመን ፣መጠንና አከፊፈልን በተመለከተ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2090፣2091፣2092 ፣ 2095 እና በላልች ድንጋጌዎች የተቀመጠ ሲሆን ከእነዚህ ድንጋጌዎች መገንዘብ የሚቻለውም ካሳው በተቻለ መጠን ከጉዲቱ ጋር መመጣጠን ያለበት መሆኑን ነው። የበታች ፍርድ ቤቶች በሚሰጡት የካሳ መጠን ላይ ይግባኝ የላለው መሆኑ በመርህ ደረጃ በፍ/ብ/ሕ/ቁር 2152 ስር የተመለከተ ሲሆን ይግባኙ በልዩ ሁኔታ የሚፈቀድባቸው ሁኔታዎች ደግሞ በፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2153 ስር ተገልጸዋል። በተያዘው ጉዲይ በአመልካች በኩል የቀረበውን ቅሬታ መሰረት ስናደረግ በካሳ አተማመኑ ላይ በሕጉ የተመለከቱት ሁኔታዎች ግንዛቤ ውስጥ ሳይገቡ በበታች ፍርድ ቤቶች በጉዲዩ ላይ ውሳኔ ስለመሰጠቱ የሚያሳይ ነገር ያለ ሁኖ አልተገኘም። ተጠሪ አካላቸው በሕገ መንግስቱም ጥበቃ የተደረገላቸው ሲሆን ካሳው ሲወሰንም ይህንኑና ጉዲቱ በአመልካች የወደፉት ኑሮ ላይ ሉያስከትለው የሚችለው አጠቃላይ ችግር ግምት ውስጥ በማስገባት ሉወሰን የሚችል እንጂ ተጠሪ 70% (ሰባ ከመቶ) ጉዲት ቢደርስባቸውም ይሰሩ የነበሩትን ስራ ላለመስራት ወይም ላላ ስራ ላለመስራት እንቅፊት አይሆንባቸውም በሚል ምክንያት ብቻ ካሳው ሉቀነስ ይገባል ልባል የሚችል አይደለም።
ከውል ውጪ ኃላፉነትን በተመለከተ የሚገዙት የፍትሒብሓር ሕጋችን ድንጋጌዎች መንፈስ የጉዲትን ጠቅላላ ባህርይና የካሣ ልክ አተማመን ሁኔታዎችን ያስገነዝቡናል። በዚህም መሰረት ጉዲት በሰው ጥቅም ላይ ችግር የሚያደርስ መሆኑን፣ይህም ጥቅም ማቴሪያሉዊ /በሰው አካል ወይም ንብረት የደረሰ/ ወይም ሞራሉዊ ላሆን እንደሚችል መገንዘብ ይቻላል። የተጎዲ ሰው ደግሞ መካስ እንዲለበት ያስረዲለ። የካሣውን አተማመን በተመለከተም መጠኑ በተበዲዩ ላይ ከደረሰው ጉዲት ጋር እኩል ሁኖ መመዘን ያለበት መሆኑን የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2091 ድንጋጌ ያሣያል።
የጉዲት ካሣ ከደረሰው ጉዲት ጋር እኩል ሆኖ ሲመዘንም በተጎጂው ላይ በእርግጠኝነት መድረሱ የታወቀ /actual damage/ ወይም ወደፈት ሉደርስ የሚችል ጉዲትን /future damage/ ግንዛቤ ውስጥ ማስገባት የግድ የሚል መሆኑን የፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2091/1/ እና 2092 ድንጋጌዎች መንፈስ ያስረዲል። በእነዚህ ድንጋጌዎች የጉዲት ካሣ ሉተመን የሚገባ መሆኑን ሕጉ በግልጽ ከማስቀመጡም በተጨማሪ የአተማመኑ ሥርዓትም እንደጉዲቱ ዓይነትና ማስረጃ አቀራረብ ውስብስብነት ሉለያይ የሚችል መሆኑን የሕጉ መንፈስ ያስገነዝባል።
በዚህም መሰረት የጉዲት ካሣ መጠን አጥጋቢና በቂ ማስረጃን ወይም ርትዕን መሰረት በማድረግ ሉወሰን የሚገባው መሆኑን የካሣ አከፊፈለን ልክ በሚደነግገው የሕጉ ክፍል የተቀመጡ ድንጋጌዎች ያስገነዝባለ። በልላ በኩል የካሣ አተማመን ሥርዓት ጠቅላላ የመሥራት አቅምን /General utility/ ሣይሆን ልዩ ጠቀሜታ/specific utility/ መርህን ቢከተል ፍትሒዊነት ያለው አሰራር መሆኑ ይታመናል። ይህም አሰራር በተጨባጭ የደረሰው ጉዲት ምን ያህል እንደሆነ ማወቅ አስቸጋሪ በሚሆንበት ጊዜ የካሣውን ልክ ያላግባብ ላለማጋነንና ላለመቀነስ የራሱ የሆነ ጠቀሜታ ይኖረዋል ተብል ይታሰባል። በመሆኑም ጉዲት መድረሱ በማስረጃ ከተረጋገጠና ጉዲቱም በተጎጂው የወደፉት ሕይወት ላይ አለታዊ ተጽእኖ ማሣዲሩ እንደማይቀር ምክንያታዊ እርግጠኝነት ያለመሆኑ ከተረጋገጠ ካሣ መወሰን ከአጠቃላይ የሕጉ ዓላማና ከፍ/ብ/ሕ/ቁ. 2091 እና 2092 ድንጋጌዎች መንፈስ አኳያ አግባብነት ያለው ነው። መጠኑን በተመለከተ በሕጉ ለዳኞች በተሰጠው ሥልጣን ወይም በጉዲዩ ላይ በቀረበው ማስረጃ መሰረት በመተመን ለተጎጂው መፍረድ የሚቻልበት ሁኔታ በሕጉ መኖሩን ከላይ የተጠቀሱት ድንጋጌዎችና የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2101 እና 2102 ድንጋጌዎች ያስገነዝባለ። ከዚህ ውጪ ጉዲቱ መድረሱ እየታወቀ የአሁንና የወደፉት ቁሣዊ ጉዲት /material damage/ ስለመኖሩ ተጎጂው አላስረዲም ተብል የመካስ መብት ማሳጣት ከአጠቃላይ ከውል ውጪ ኃላፉነትን ከሚገዛው ሕግ አለማ ጋር አንድ ላይ የሚሄድ አይሆንም።
ወደያዝነው ጉዲይ ስንመለስም ተጠሪ ንብረትነቱ የአመልካች በሆነ መኪና በስር 2ኛ ተከሳሽ ሲሽከረከር ተግጭተው በአካላቸው ላይ 70% (ሰባ ከመቶ) ጉዲት መድረሱ በሚገባ የተረጋገጠ ጉዲይ ነው። ጉዲቱ ወደፉት ሉጠፊ የሚችል ስለመሆኑም የተገለፀ ነገር የለም። በመሆኑም አመልካች የመኪናው ባለንብረት በመሆናቸው፣የስር 2ኛ ተከሳሽ ደግሞ በጥፊታቸው መሰረት ተጠሪ ካሳ የማይከፈለበት ምክንያት የላለ ሲሆን በበታች ፍርድ ቤቶች የተሰላው የካሳ መጠንም ከላይ የተመለከቱትን የካሳ አተማመን መንገድችን ግንዛቤ ውስጥ ያስገባ ነው ከሚባል በስተቀር ጉልሕ የሆነ የሕግ ስህተት ያለበት ነው ለማለት የሚያስችል ሁኖ አልተገኘም።
ወደዋናውና በዚህ ችልት የሕግ ትርጉም ያስፈልገዋል ተብል ወደተያዘው ጭብጥ ስንመለስም የጭብጡ መነሻ የካሳው አከፊፈል መንገድ በጡረታ መልክ በየወሩ እንዱከፈል መወሰን ሲገባ በአንድ ጊዜ እንዱከፈል የተወሰነው ያላግባብ ነው የሚለው የአመልካች ቅሬታ መሆኑን ተገንዝበናል። በዚህም መሰረት ለጉዲዩ አግባብነት አለው ተብል የተጠቀሰው የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2095(2) ድንጋጌ ሲታይ አርዕስቱ "ስለሞት አደጋና የሟች አንዲንድ የቅርብ ዘመድች ስላላቸው መብቶች በሚል የተቀመጠ ሲሆን ይዘቱም ሲታይ ለእነዚህ ወገኖች የጉዲት ካሳ አከፊፈለን የሚደነግግ በመሆኑና በዚህ ጉዲይ ደግሞ ተጎጂው ራሳቸው ክስ አቅርበው የጉዲት ካሳ በመጠየቅ ላይ ያለና በሕይወት ያለ በመሆኑ የተጠቀሰው ድንጋጌ ቀጥተኛ ተፈፃሚነት ያለው ሁኖ አላገኘነውም። ለጉዲዩ ቀጥተኛ ተፈፃሚነት ያለው የፍ/ብ/ሕ/ቁጥር 2154 ድንጋጌ ሲታይም የጉዲት ካሳ አከፊፈል በአንድ ጊዜ ላሆን የሚችል መሆን ያለመሆኑን በአቀራረፁና ይዘቱ ለፍርድ ቤቱ ፈቃድ የሰጠ ከመሆኑ አንፃር የካሣው አከፊፈል በጡረታ መልክ ላሆን ይገባል የሚለው የአመልካች ቅሬታ ተቀባይነት የላለው ሁኖ አግኝተናል። ሲጠቃለልም ከላይ በተመለከቱት ምክንያቶች በጉዲዩ ላይ የተሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የለበትም በማለት ተከታዩን ወስነናል።
ው ሣ ኔ
ተሰጥቶ በኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችልት በመ/ ታህሳስ 07 ቀን 2003 ዓ.ም. በክልለ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ መጋቢት 09 ቀን 2003 ዓ.ም የፀናው ውሳኔ በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁጥር 348(1)መሰረት ፀንቷል።
አመልካች በተጠሪ ላይ ለደረሰው ጉዲት ኃላፉ ተብለው ብር 109,300.00 (አንድ መቶ ዘጠኝ ሺህ ሶስት መቶ ብር) ከአቶ በላይ አያላው ጋር በአንድነትና በነጠላ እንዱከፍለ መወሰኑ ባግባቡ ነው ብለናል።
በዚህ ችልት ለተደረገው ክርክር የወጣውን ወጪና ኪሳራ ግራ ቀኙ የየራሳቸውን ይቻለ ብናል።
በዚህ ችልት ሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. ተሰጥቶ የነበረው እግድ ተነስቷል። ለሚመለከታቸው አካላት ይፃፍ።